ል ኡማው እንዳይከፈል እና መንግስት እጁን ጣልቃ አስገብቶ እንዳይደፍረው ትግል ሲያደርጉበት የነበረው ሁኔታ ተኮላሽቶ እንዳይቀር የሀጅ መሀመድ እና መሰሎቻቸው ህልም ዳግም በድምጻችን እንቅስቃሴ ነው።
ኮሚቴው ልዮነትን በማባባስ የሙስሊሙን ጉልበት በከንቱ የማባከን እና የጠላትን መግቢያ በር የማስፋት በሽታ የተፀናወታቸውን በሁለቱም ወገን ያሉ ጠርዘኞችን ወደ መሀል በማምጣት እና ወደ መሀከል በመጣራት ለ20 አመታተወ ሲከፋፈል የነበረውን ኡማ በአንድ አጀንዳ ላይ በጋራ አሰልፎ መንቀሳቀስ የቻለ ነው። የሀጅ መሀመድ ሳኒን ሌጋሲ ለማስቀጠል ተንቀሳቅሺያለሁ ቢል ሀቅ የሚኖረው የድምፃችን ቤተሰቦች እንቅስቃሴ ነው።
አሁን በሱፊ ስም የሚነግደው አካል የህወሃትን ወይም የመለስን ሌጋሲ ለማስቀጠል የሚንቀሳቀስ ነው።
መለስ ከነ ሀጅ መሀመሰወ ሳኒ ቀምቶ የሰጠንን መጅሊስ አናስረክብም ። ባለቤቶቹ እኛ ነን የሚል ነው።
መስራቹን እና የመስራቹን እንቅስቃሴ ሲቃወም የነበረ በመጨረሻም ከህዝበ ሙስሊሙ ፍላጎት በተቃራኒ በሙስሊሙ ጠላት ተሹሞ የህዝበ ሙስሊሙን ተቋም የቀማ አካል እብዴት ባለቤት ነኝ ብሎ ይሞግታል።
ሀጅ መሀመድ ሳኒ ኡለሞችን ሰብስበው በሚያዋቅሩበት ጊዜ ሀጅ ኡመርን አላካተቷቸውም ነበር ።
ሀጅ ኡመር ወሀቢ ከሚሏቸው ኡለሞች መካከል ነው ይግቡ ብለው ለምነው ያስገቧቸው። ሀጅ መሀመድ ሳኒም ተዉ አይግባ አያሰራችሁም ሲሏቸው ግድ የለም ይግባ ብለው ሞግተው ያስገቧቸው ወሀቢያ የተባሉት ናቸው።