የግርምት አለም


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


እንኳን ወደ የግርምት አለም በደህና መጡ!!!
አለማችን ለማመን ቀርቶ ለማሰብ በሚከብዱ ክስተቶች የተሞላች ናት።ታዲያ እኛም በዚህ ቻናል አስገራሚ ነገሮችን የምንቃኝበት እና የምንዳስስበት ስለሆነ እንኳን ወደዚህ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጡ!!!
https://t.me/j8top
https://t.me/j8top
https://t.me/j8top
share,like & join
የግርምት አለም

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሜሪ አን ቤቫን  ውብ የሚባል መልክ የነበራት እንግሊዛዊት ነበረች  ፡ እና ከ32 አመት እድሜዋ በኋላ በያዛት የፊት ገፅታ ያለመጠን ማደግና መዛባት ምክንያት መልኳ መቀየር  ጀመረ ። ብዙም ሳይቆይ  የአራት ልጆቿ አባት በሞት ተለያት ፡ በዚህም ምክንያት   ልጆቿን ማብላት እስከማትችልበት ድረስ ተቸገረች ።
....
በዚህ ሁኔታ ላይ እያለች የአለም የቁንጅና ውድድር ከሚባለው በተቃራኒ የሚዘጋጅ The Ugliest Woman in the World የሚባል  ውድድር   እንዳለ ሰማች ። በዚህ ውድድር ተሳትፋ  ካሸነፈች ልጆቿን የምታበላቸው ነገር ታገኛለች ።

እና ይህን ስታውቅ ከጊዜ በኋላ በበሽታ ምክንያት አዲስ ገፅታ የያዘውን ረጅሙን ፊቷን ይዛ በውድድሩ ላይ ተሳተፈች ። ልጆቿን ማኖር እስከቻለች ድረስ  አስቀያሚ በሚልም ሆነ  በምንም አይነት ውድድር ውስጥ ለመሳተፍ ፍቃደኛ ነበረች ።

የውድድሩ ቀን ደረሰ ። ሜሪ አና ከተለያየ ቦታዎች ከመጡ ሴቶች ጋር ተወዳድራ በአንደኝነት አሸነፈች ። የአመቱ አስቀያሚ ሴት የሚለው ሽልማት ከገንዘብ ጋር ተሰጣት ። ለልጆቿ ስትል አለም የሰጣትን " አስቀያሚ"  የሚል ስም እሽ ብላ  ተቀበለች ።

ዝነኛ ሆነች ፡ ከውድድሩ በኋላም አንድ የሰርከስ ቡድን በቋሚነት አባል አድርጎ ቀጠራት ፡ ችግር  ከሜሪ ቤተሰብና ከልጆቿ ራቀ


@j8top
@j8top


ፎቢያ የሚለው ቃል መሰረቱ ከግሪክ ቃል ፎቦስ( Phòbos) ሲሆን ፤ትርጓሜውም ፍራቻ እንደማለት ነው::

ፎቢያ ከመጠን ያለፈና ምክንያታዊ ያልሆነ ፍራቻ ሲሆን፤ በዋነኝነት በሶስት ዋና ዋና አይነቶች ይከፈላል::

የመጀመያው አይነት ሶሻል ፎቢያ(Social Phobias) ሲባል ፤ይህም በውስጡ ሰው ፊት ቆሞ ማውራት መፍራትን፣ ከሰዎች ጋር ተቀላቅሎ የመጫውት ፍራቻ እና ሌሎች ከማህበረሰብ መስተጋብር ጋር የተያያዙ ፍራቻዎችን በውስጡ ያጠቃልላል::

ሁለተኛው አይነት ደግሞ አጎራ ፎቢያ (Agoraphobia) የሚባለው ሲሆን ፤ከቤት  ውጭ መውጣትን መፍራት፣ ውጭ ብወጣ በሽታ ይዘኝ ይሆን ብሎ ያላግባብ መስጋት፣ በተወሰነ ቦታ ላይ ተገድቦ መኖርን እና የመሳሰሉትን ያካትታል::

ሶስተኛው አይነት ደግሞ፤ ስፔስፊክ ፎቢያ (Specific Phobias) ይሰኛል:: ይህ ደግሞ የተመረጡ እቃዎችን፣ እንስሳትን ፣የተፈጥሮ አከባቢዎችን ወይም ሁኔታዎችን ያለ ልክ መፍራትን ይጨምራል

@j8top
@j8top


"ሆጵላስ!"


ይሄን ያውቃሉ ?


ይህ ቃል የተፈጠረበት አጋጣሚ  አንድ ፈረንጅ በሀገራችን የድንጋይ ናዳ መንገድ ይዘጋበታል። ከኢትዮጵያውያን ጋር በመሆን ድንጋዩን ከዘጋው መንገድ ለማስወጣት አብሮ መግፋት ይጀምራል። እየገፋም "hopeless!" (ተስፋ የለሽ!) ይላል። ይህንን በሰሙት የአበሻይቱ ልጆች አማካኝነት "ሆጵላስ!" ማበረታቻ ሆና በቋንቋችን ውስጥ ተፈጠረች።


ሆጵላስ ደና ደሩ 😂

@j8top
@j8top


እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ Charles Darwin፣ Lamark እና Stephan Hawkings ጨምሮ ብዙ ተመራማሪዎች ስለ ፍጥረታት በዝግመተ ለውጥ መምጣት ብዙ ብለዋል ...

- ከነዚህም መካከል ያስገረመኝን theory ላጋራቹ...

- ፈረንሳያዊው የተፈጥሮ ተመራማሪ እና ባዮሎጂስት ጂያን ባፕቲስቴ ላማርክ ያመጣው Life Evolution እንዲህ ይላል:-

"ህይወት ያላቸው ነገሮች ሁሉ ሲለወጡ ሰንብተዋል፥ ለዚህም ምክንያት የሆነው የአከባቢያቸው መለወጥ ነው" በማለት ቀጭኔን እንደምሳሌ በማንሳት:

" ቀጭኔ አንገቷ ሳይረዝም በፊት መደበኛ ሚዳቆ ነበረች፤ መሬት ለይ ያሉ ሳሮች ጠፍተው ረጃጅም ዛፎች ብቻቸውን ሲቀሩ፥ በህይወት ለመቆየት ስትል ተንጠራርታ በዛው እንገቷ ረዝሞ ቀረ" ይለናል

አጭር ሰዎች ለምን አንንጠራራም ጠዋት እና ማታ 👀😅

@j8top
@j8top


◽️በመካከለኛው ዘመን የነበሩ መርከበኞች ከርቀት የማየት ችሎታን ይጨምራል በማለት የወርቅ ጉትቻ ጆሯቸው ላይ ያንጠለጥሉ ነበር.

@j8top
@j8top


ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የደቡብ አፍሪካ ዜግነት ያለዉ ግለሰብ ለሚወዳት ሴት የአግቢኝ ጥያቄ አቅርቧል፤

ጥያቄዉን አስገራሚ የሚያደርገዉ ነገር ግለሰቡ ጥያቄዉን ያቀረበዉ በሴትየዋ ባል ለቅሶ ላይ ነበር


@j8top
@j8top


በሶማሊ በአንድ ወቅት አጥፍቶ ለመጥፋት ያሰበ አሸባሪ ቦምብ ይዞ አውሮፕላን ውስጥ ገብቶ የነበረ ሲሆን ከበረራው ከደቂቃዎች በኋላ ቦሞቡ በፈለገው መንገድ ባለመፈንዳቱ በአውሮፕላኑ አንድ አቅጣጫ ብቻ ቀዳዳ ፈጥሮ በከፍተኛ ፍጥነት ሰውየው ሳያስበው ተወገደ። የሞተው ብቸኛው ስው እሱ ነበር

@j8top
@j8top


ዓለም ላይ እስካሁን ከተዩ ሴቶች በጭካኔ ወደር የማይገኝላት አንድ ሰው አለች

የHungary ንግስት የነበረችው Elizabeth Báthory

ይቺ እንስት ብዙ ሰው ከማስገደሏ ሌላ ውበቷ እንዳይቀንስና እንዳታረጅ በማሰብ በየጊዜው ቆንጆ ድንግል ሴቶች ታርደው በደማቸው ትታጠብ ነበር


@j8top
@j8top


አንድ ሀገረ Mexico ውስጥ የሚገኝ ሚስጥራዊ ደሴት አለ
እዚ ደሴት ውስጥ በመቶ የሚቆጠሩአሻንጉሊቶች በየዛፉ ላይ የተንጠለጠሉ ሲሆን

ይህን ደሴት የጎበኙ ቱሪስቶች አሻንጉሊቶቹ እርስበእርስ ሲያወሩ አየን ሲሉ በተደጋጋሚ ተሰምተዋል

ምሽትን በእዛ ደሴት ለማሳለፍ የሚደፍር የለም አለማችን ላይ ካሉ አስፈሪ ደሴቶችም አንዱ ነው


@j8top
@j8top


እንኳን ወደ የግርምት አለም በደህና መጡ!!!

አለማችን ለማመን ቀርቶ ለማሰብ በሚከብዱ ክስተቶች የተሞላች ናት።ታዲያ እኛም በዚህ ቻናል አስገራሚ ነገሮችን የምንቃኝበት እና የምንዳስስበት ስለሆነ እንኳን ወደዚህ አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጡ!!!

@j8top


ፑቲን እንደ ፎከረ አልቀረም! የዩክሬን ዋና ከተማዋ ኬቭ ላይ ሚሳይል ተኩሷል! ብዙ ዋና ና ወሳኝ የሆኑ ቦታዎችንም መቷል! ፑቲን ቀደም ብሎ ምዕራባውያንን "ምንተኩሰውን መሳሪያ ማክሸፍ ከቻላቹ እናያለን ተዘጋጁ! ብሎ ጋብዟቸው ነበር!
wwlll

SBU (የ ዩክሬን የደህንነት አገልግሎት) ከ ጥቃቱ በዃላ

hint፦ haileab!
Join us 👇
@j8top




1995 ባራክ ኦባማ አያቱን ሲጎበኝ
@j8top


ይህንን ያውቃሉ ?

በተለምዶ ጀለስ ተብሎ የሚታወቀው  በእንግሊዝኛ ትርጉሙ ቅናት ማለት ነው
(jealous)

ተሳስታቹ this is my jealous  እንዳትሉ ለውጪ ዜጋ 🙈


@j8top
@j8top


በታሪክ ረጅሙ የሰው ልጅ ምግብ ያለመብላት ሪከርድ ያለዎው Angus Barbieri ሲሆን 382 ቀናት ፈጅቶበታል። ሰውዬው 276 ፓውንድ (125 ኪ.ግ.) የሰውንት ክብደቱን ቀንሷል ።

ተደብቆማ ሳይበላ አይቀርም አንድ አመት ሙሉ🙊


@j8top
@j8top


🐀አይጦች በጣም በፍጥነት ስለሚራቡ በ18 ወራት ውስጥ ሁለት አይጦች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ልጆች ሊወልዱ ይችላሉ።😭

ጉድ ነዉ!

@j8top
@j8top


በአለማችን ላይ የመጀመሪያውን የፈተና ጥያቄ ያዘጋጀው (ለአለም ያስተዋወቀው) ፈረንሳያዊው ፈላስፋ ሄንሪ ሚሼል ነው ! ይሄው ፈላስፋ በአለማችን ላይ በተማሪዎች በጣም የሚጠላውም ፈላስፋ ነው

@j8top
@j8top


🐫በቀል የግመል ነው ግመል በጣም በቀለኛ ከመሆኗ የተነሳ የመታትን ሰው ከአምስት ወይም ከስድስት አመት በኋላ ልትበቀል ትችላለች

@j8top
@j8top


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በኡጋንዳ ሴቶችን ለይቶ የሚያጠቃው “አስደናሽ” ወረርሽኝ‼️

በኡጋዳ ምንነቱ ያልታወቀ እና ሴቶችን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የሚያስደንስ ወረርሽኝ” መከሰቱ ተሰምቷል።

ኡጋንዳውያን “ዲንጋ ዲንጋ” እንደ ዳንስ መንቀሳቀስ ሲሉ የሰየሙት ወረርሽኙ እስካሁን በ300 ሴቶች ላይ መከሰቱንም የጤና ባለሙያዎች ተናግረዋል።

እንዳልስቅ በሽታነው ምን ላርግ 😁


@j8top
@j8top


ይሄ ጋናዊ አክትቪስት  አቡበከር ታህሩ ይባላል እናም ሰሞኑን በ ድቂቃ 19 ዛፎችን በአጠቃላይ 1,123 ዛፎችን በማቀፍ የዓለም ክብርወስን ሰብሯል 😂

@j8top
@j8top

Показано 20 последних публикаций.