ፍሎሬንስ ጣልያን ውስጥ የሚገኝ ፡ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ከዚህ በፊት አጋጥሞት የማያውቅ የስልክ ጥሪ ደረሰው
....
ደዋይዋ የ87 አመት ሴት ነበሩ ፡ ....ልጆቻቸው ከሳቸው ርቀው በሌላ ከተማ እንደሚገኙ፡ እሳቸው በሚያገኙት የጡረታ ገንዘብ እየተዳደሩ ብቻቸውን እንደሚኖሩና ለሌላ ጊዜ ለአንድ ነብሳቸው አብስሎ መመገብ እንደማያቅታቸው አሁን ግን ይህን ለማድረግ እንዳልቻሉ ተናገሩ ።
" እናንተ ጋር የደወልኩት ስለራበኝ ነው ። ፈፅሞ ምግብ ማብሰል አልቻልኩም . ዛሬስ በእውነት ደክሞኛል "
........
የፍሎሬንስ ፖሊስ ጣቢያ ልክ ይህን ጥሪ እንደተቀበለም ፡ ከፖሊስ ጣቢያው በጣም ርቀው ወደሚገኙት ትልቅ እናት የፖሊስ ባልደረቦችን እንዲረዷቸው ላከ ።
.......
ይህ በምስሉ ላይ የሚታየው ሴትዮዋን ለማገዝ የተላኩት ፖሊሶች ፡ ተርበው ፖሊስ ጣቢያ ለደወሉት እናት. .. ቆንጆ የጣልያን ፓስታ ሰርተው ሲያቀርቡላቸው ነው
.......
.....
ሰብአዊነት !
@j8top