«አልሆን ሲልህ ግዜ ማደግ እና መገዘፍ
ከሰለፍዮች ማህል አንዱን መርጠህ ዝለፍ!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።?።።።።።።።።።።።።።
الحمد لله رب العالمين والعاقبة للمتقين ولا عدوان إلى على الظالمين وصلاة والسلام علا رسول الله صلى الله عليه وعلى أَله وسلم تسلما كثرا إلى يوم الدين
اما بعد
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ልኩን ሳያውቅ ከማን ጋር እየተጋጨ መሆኑን በአንክሮት ሳይመለከት ገና ለገና ሸይኽ ኡስታዝ ስለተባለ ብቻ ዝብሎ ያለ የሌለ ነገር ቂም በቀለ የሆነ አካሄድ በሚመስል፣ሰለፊዮችን ስም ለማጥፋት ለሚንከራተተው የተቃጠለ ጀምዒይ አንዳንድ ነገር ልበለው ።።።።
ተንጠራርቶ አፉን ከፍቶ ጉሮሮው እስኪ ደርቅ ድረስ ሲናገርና ሲጮህ ትመለከታለህ ።
አጂብ!!!
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
መጀመሪያ እኔ የምልህ ነገር ያለህበትን ደረጃ እወቅ እኔ እጠረጥራለው አንተ መውደቂያህ ደርሷል ብዬ። ለምን ሰለፊዮችን የተነኮለና በነሱ ላይ የዋሸ ሁሉ እየወደቁ መነሳት እያቃታቸው እየተንፏቀቁ እናያቸዋለን።።
አንተም ድምፅህ እንደ አህያ ጩሀት ሰሚ የምታጣበት ፣እጅህም እንደ ቄጤማ የሚሆንበት ግዜ ቅርብ ነው።።። ለምን የተጋጨህው የነብዩን አካሄድ ትሁት ብለው የሚከተሉት ብርቅዬ ሰለፈዮች ጋ ስለሆነ ።።።።
ሰለፎቻችን ያሉት ነገር ትዝ አለኝ አንተን ሳስታውስ
رحم الله امرء عرف قدر نفسه
«ቀድሩን ደረጃውን ያወቀ የሆነን ሰው አላህ ይዘንለት»
ወላሂ ልክን ማወቅ ትልቅ የሆነ እውቀት ነው።።
ልክህን እወቅ!!!
እር ተው ልካቹሁን እወቁ የምትናገሩትን እወቁ አንተ ስለጠላሃቸው ብቻ ዝመብልህ ከዬት መጣ? ማን አመጣው? ሳትል ትነሽራለህ? አንተ ዱዓቶችን ስለተቸህ ክብር የምታገኝ ከመሰለህ በጣም ተሳስተሃል።
በኡስታዞች ክብር ስለወደክ አሊም የምትባል ከመሰለህ ወይም ኢልም የምታገኝ ከሆነ በጣም ስህተት የሆነ አመለካከት ነው የሸይጧንን ተግባር ሰርቶ ውርደት መተናነስ እንጂ ክብር ዝና የለም።።።።
ሲጀመር ለማያውቅሽ ታጠኒ እንደተባለው የማያውቁህ ሰወችን አታልበት በዚህ አፍ ቅቤ በሆነ ንግገርህ
እኛ እናውቃሃለን!!
ነገርኩህ እኮ እናወቅሃለን» ማነ እንደሆንክ ዛሬ ላይ አሊም ለመምሰል ትፈጨረጨራለህ ይገርማል።
መጀመሪያ ደህና አድርገህ ቅራ ነው የምልህ!!
ገና ነህ የነህው ና የሶርፍ ትምሀርት እንኳን በደምብ ያልቀመስክ ምርጥ ጃሂል ነክ!
وكما قال الإمام الشافعي رحمه الله
ومن لم يذق ذُل التَّعلُم ساعة ، تجرَّع كأَس الجهل طول حياته،
መጀመሪያ ለራስህ ተማር ሹቡሃት ከመለቃቀም ና ከመርጨት ተቆጥበህ ብትማር ይሻላሃል።
«አልሆን ሲልህ ግዜ ማደግ እና መግዘፍ ከሰለፊዪች መሃል አንዱን መርጠህ ዝለፍ!!
እውቅና ፈልገህ አቡ ኒብራስን ለመተቸት አሉ የተባሉትን የኡስታዛችንን ሪከርዱን ታዳምጥና በሁሉም ሪከርዱ ላይ ምንም ነገር ስታጣ #አላቅም የሚልበትን ድምፅ ሪከርድ አልሰማሁም ሰምቼው አላቅም አለ።። ጉድ እኮ ነው።
ጠዋት ማታ ስህተት ፍለጋ አይናቹሁን እየዳጣቹህ ጀዋላቹሁን ጆሮኣቹህ ላይ ወትፋቹህ ትውላላቹህ አጂብ እኛ እንደናንተ ለአንድ ቀን ዘመቻ ሰህተት ፍለጋ ብለን ብንወጣ ቤት የሚሞላ ስህተት አናጣም!!!
ነገሩከጀምዒዮችጋ ሁነህ ሓጁሪያ ሓዳድያ ካልክላቸው ሰቅለው ሰቅለው ቆጥ ላይ ያኖሩሓል።
#ልክ ጉትን የሚገኙት ጀምዒዮች ወዳ ጥለውት የነበረውን ሰው በአቋሙ ውሽቅ ያለን ሰው ሰለፍዮች ጋር ሲጋጩ እሱ መቶ ሓዳድያ ሓጁሪያ ሲልላቸው፤ በቃ አሊም ይህ ነው ካሁን ቡሃላ ኢማማችን ነው ብለውት እርፍ!! ግን ይህ ሰው ወደዚህ ደረጃ የሰቀሉት( በኢንቲኻባት)
በምርጫ ነው።።። ይገርማል የቀበሌ ሊቀመበር ምርጫ አደረጉት እኮ????
وكأنه يتمثل بقول الشاعر
ودارهم ما دمت في دارهم وأرضهم ما دمت
في أرضهم
የሚገርመው ደግሞ አካሄድህ እልህ፣ ብስጭት ፣ ቅናት እና አልሸነፍ ባይነትህ በብዙ ፁሁፍህ ውስጥ ታዝቤሃለው።።
ነገሩ ከወደቁ ቡሓላ መንፈራገጥ ትርፉ መጋጋጥ ነው።
#እንደምናውቀው አቡ ኒብራስ #الله ይጠብቀው። ሂዝቢዮችን ጀምዒዮች ከግር ጥፍራቸው እስከ ራስ ፀጉራቸው ድረስ በሚገባቸው ቋንቋ በደንብ እንደቀጠቀጣቸው ና የጀርባ እሾህ እንደሆነባቸው ለማንም አይደበቅም።። ለዛነው ግን ምን ያድርጉ?? አቃጥሏቸው እኮ ነው???!
እና አቡ ሙዓዝም ይህን ነገር አልቀበልም በማለት በየግዜው እንደ እግር እሳት ያቃጥለዋል።
ስለሆነም ባገኙት አጋጣሚ መርዛቸውን ይተፉታል።
ሰውን ከሰለፍዮች ለማሰበርገግ የማይዘይኑት ነገር የለም!! ስማ ከተራራ ጋ ነው የተጋጨህው ሽበቶህን በቅርብ እንደሚበዛ አልጠራጠርም!
ትንታግ የሆኑ የደሴ ሰለፍዮች እያገላበጡ ጠምዝዘው አራግፈው ያሰጡሃል ።።
ደግሞ የሀቅ ሰወች ላይ በቀጠፍ ቁጥር الله ያንተን ውርደት ያቀርበዋል ።።
يقول الشاعر:
الحق شمس والعيون نواظر ـــ لكنها تخفى على العميان
#ስለአቡሙዓዝ ማፃፍ አያሰፈልግም ነበር ግን የዋህ የሆኑ ሰወች አሉ! ደግሞ አረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ዝምብለው ገንዘባቸውን ለማን መስጠት እነዳለባቸው የማያውቁ ስላሉ፣ እነሱን እየጋጡ እደሚያቸውን ማራዘም ስለሚፈልጉ፣ እኛ ደግሞ እናስጠነቅቃለን!! እህቶቻችንን እናዝንላቸዋለን!!! ምቀኞች ቢሉነም!!!እኛ እንደዚህ አይነት ሰወችን ከ ጀምዒዮች አባውዴወች እናስጠነቅቃለን ደግሞ እንመክርሃለን!!
فنصيحتي لهم ولأمثالهم
التراجع عن مثل هذا التصريح الخطير عليهم قبل غيرهيم"
نسأل الله تعالى أن يفقهنـا في ديننا ويهدي هؤلاء وأمثالهـم إلى الحق.
✍ كتبه✍
👇👇
ابي حيدر جعفر السلفي وفقه الله
@abuhyider