❤️🔥ወደድኳት እንጂ😠
ደም አልተቃባን በእናት በአባት🤷♂
ደንገት ማላቀዉ ቂምም ካለባት😒
በሞላ ክላሽ ባልጠፋ አልቤን
በአንድ ጥይት ነርታዉ ልቤን😊
መግደል ስትችል እራርታ ለኔ
ወንድሜ አለችኝ አቤት ጭካኔ😭
ገጣሚ እንደልቡ
@kemrtoch_mahder
ደም አልተቃባን በእናት በአባት🤷♂
ደንገት ማላቀዉ ቂምም ካለባት😒
በሞላ ክላሽ ባልጠፋ አልቤን
በአንድ ጥይት ነርታዉ ልቤን😊
መግደል ስትችል እራርታ ለኔ
ወንድሜ አለችኝ አቤት ጭካኔ😭
ገጣሚ እንደልቡ
@kemrtoch_mahder