በመላ አገሪቱ ፈተና ከተሰጠባቸዉ 133 የፈተና ጣቢያዎች ውስጥ በአብዛኞቹ ጣቢያዎች ምንም አይነት ችግር ሳይፈጠር ቢጠናቀቅም ከ12 ሺህ በላይ ተማሪዎች ግን ፈተናውን አቋርጠው መውጣታቸው ተጠቁሟል።
በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ከተፈጠረዉ አሳዛኝ ክስተት እና በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ፈተና ሳይፈተኑ ከወጡ ተማሪዎች በስተቀር በመላ አገሪቱ ፈተና ከተሰጠባቸዉ 133 የፈተና ጣቢያዎች ውስጥ በአብዛኛዎቹ ጣቢያዎች ምንም አይነት ችግር እንዳልተፈጠረም ሚኒስቴሩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።
ፈተናውን አቋርጠው ለወጡ ከ12 ሺህ በላይ ለሆኑ ተማሪዎች ሚኒስቴሩ ምንም አይነት እድል እንደማይሰጥም በመግለጫው ተመላክቷል።
@Addis_News