Репост из: قناة خذ عقيدتك من الكتاب والسنة
وَعَنْ أَبِي طَلْحَةَ رضي الله عنه عَنِ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: «لاَ تَدْخُلُ المَلاَئِكَةُ بَيْتًا فِيهِ كَلْبٌ وَلاَ صُورَةٌ»
ከአቡ ጦለሀ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና በተዘገበው ሀድስ
የአላህ መልክተኛصلى عليه وسلم እንድህ አሉ
ውሻና ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ መላኢካ አይገባም አሉ።
አስተውል ፦መላኢካ ካልገባ ቤትህ ውስጥ ሸይጧን ነው ማለት ነው የሚገባው
ስንቶቻችን ነን በማይረባ ፎቶ እዚህ ጥቅም ይውላል በማይባል መለኢካ እንዳይገባ ከልክለን ሸይጧንን እያስገባን ያለነው⁉️
✅በሌላ ዘገባም ረሱልصلي عليه وسلم ፎቶ አንሽዎች የጀሀነም እንዴሆኑ ነግረውናል
ግን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በዚህ ጉዳይ ተጠምዴናል
إتقو الله يا ناس
አላህ ይዘንልን
https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/235