قران


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ቁርአን
https://t.me/kuran56875

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: 🎓📚ቅድሚያ ለተዉሂድ📚🇸🇦
ሙስሊሞች አንድ ጀመአ ናቸው ቡድን ቡድን ሆኖ መደራጀት አይቻልም!! ።

ኡስታዝ አቡ ቀታዳ አሏህ ይጠብቀው










Репост из: አልፊርቀቱ-ናጂያ
🌴🌴🌴☘☘☘💐💐💐🌾🌾🌾

#ﻗﻠﻮﺑﻨﺎ_ﻣﺎﺗﺖ_ﺑﻌﺸﺮﺓ_ﺃﺷﻴﺎﺀ
.

🥗💥ልባችን በአስር ነገሮች ሙታለች።⛳️💥

📝ﻣﺮ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺑﻦ ﺃﺩﻫﻢ رحمه الله ﺑﺴﻮﻕ ﺍﻟﺒﺼﺮﺓ؛ ﻓﺎﺟﺘﻤﻊ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺇﻟﻴﻪ، ﻭﻗﺎﻟﻮﺍ: ﻳﺎ ﺃﺑﺎ ﺇﺳﺤﺎﻕ: ﻣﺎ ﻟﻨﺎ ﻧﺪﻋﻮﺍ ﻓﻼ ﻳُﺴﺘﺠﺎﺏ ﻟﻨﺎ؟.

🛍👉 አንድ ቀን ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም አላህ ይዘንለትና በበስራ ሱቆች አለፈ ሰዎች ተሰባሰቡና አንተ የኢስሓቅ አባት ሆይ ለምንድነው ዱአ አድርገን ተቀባይነት የሚያጣው አሉት???

👈ﻗﺎﻝ: "لأﻥ ﻗﻠﻮﺑﻜﻢ ﻣﺎﺗﺖ ﺑﻌﺸﺮﺓ ﺃﺷﻴﺎﺀ!.

ልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለችና ነው አለ።
ﻗﺎﻟﻮﺍ: ﻭﻣﺎ ﻫﻲ؟!، ﻗﺎﻝ:👇

ምንድናት ያቺ ልባችንን የገደለችው አሉት?! እንዲህ ሲል መለሰ 👇 ‏

1⃣ ﺃﻧﻜﻢ ﻋﺮﻓﺘﻢ ﺍللّٰه؛ ﻓﻠﻢ ﺗﺆﺩّﻭﺍ ﺣﻘّﻪ.
1) አላህን አወቃችሁ ነገር ግን መብቱን ( የተፈጠራችሁበትን አላማ) አላደረሳችሁም።

‏2⃣ ﺯﻋﻤﺘﻢ ﺃﻧﻜﻢ ﺗﺤﺒّﻮﻥ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠّٰﻪ -ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠّٰﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ-، ﺛﻢ ﺗﺮﻛﺘﻢ ﺳﻨّﺘﻪ.
2) መልእክተኛውን እንደምትወዱ ሞገታችሁ፣ ነገር ግን ሱናቸውን ተዋችሁ።
‏3⃣ ﻗﺮﺃﺗﻢ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ، ﻭﻟﻢ ﺗﻌﻤﻠﻮﺍ ﺑﻪ.
3) ቁርኣንን ተማራችሁ፣ ነገር ግን አልሰራችሁበትም።

‏4⃣ ﺃﻛﻠﺘﻢ ﻧﻌﻤﺔ الله، ﻭﻟﻢ ﺗﺆﺩّﻭﺍ ﺷﻜﺮﻫﺎ.
4) የአላህን ፀጋ ተመገባችሁ ግን ምስጋናውን አላደረሳችሁም።

‏5⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥّ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﻋﺪﻭّﻛﻢ، ﻭﻭﺍﻓﻘﺘﻤﻮﻩ.
5) ሸይጧን ጠላታችን ነው አላችሁ፣ ግን ከሱ ጋር ገጠማችሁ።

‏6⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥ ﺍﻟﺠﻨّﺔ ﺣﻖ، ﻓﻠﻢ ﺗﻌﻤﻠﻮﺍ ﻟﻬﺎ.
6) ጀነት እውን ናት አላችሁ፣ ግን ለሷ አልሰራችሁም።

‏7⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥ ﺍﻟﻨّﺎﺭ ﺣﻖ، ﻭﻟﻢ ﺗﻬﺮﺑﻮﺍ ﻣﻨﻬﺎ.
7) እሳትም እውን ናት አላችሁ፣ ነገር ግን ከሷ አልሸሻችሁም።

‏8⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥ ﺍﻟﻤﻮﺕ ﺣﻖ، ﻓﻠﻢ ﺗﺴﺘﻌﺪّﻭﺍ ﻟﻪ.
8) ሞትም እውን ነው አላችሁ፣ ግን አልተዘጋጃችሁለትም።

‏9⃣ ﺍﻧﺘﺒﻬﺘﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻮﻡ،
ﻭﺍﺷﺘﻐﻠﺘﻢ ﺑﻌﻴﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻭﺗﺮﻛﺘﻢ ﻋﻴﻮﺑﻜﻢ.
9) ከንቅልፋችሁም ነቃችሁ በሰው ነውር ቢዚ (ባተሌ) ሆናችሁ፣ የራሳችሁን ነውር ተዋችሁ ረሳችሁ።

‏0⃣1⃣ ﺩﻓﻨﺘﻢ ﻣﻮﺗﺎﻛﻢ، ﻭﻟﻢ ﺗﻌﺘﺒﺮﻭﺍ ﺑﻬﻢ".
10) ሙታኖቻችሁን ቀበራችሁ፣ ነገር ግን አላስተነተናችሁም( አልተማራቹበትም)።

📚 ﺍﻟﻤﺼﺪﺭ:
ﺟﺎﻣﻊ ﺑﻴﺎﻥ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻭﻓﻀﻠﻪ ‏ج: (٢)ص١٢ .

📔سنن الترمڈي عن / أبو هريرة الطبراني في الأوسط عن / أنس عن النبي صلى الله عليه وسلم: مَا رَأَيْتُ مِثْلَ النَّارِ نَامَ هَارِبُهَا وَلاَ مِثْلَ الجَنَّةِ نَامَ طَالِبُهَا
( حسنّه الألباني رحمه الله في صحيح الجامع)

ሽኽ አልባኒ አላህ ይዘንላቸው ሰነዱን ሐሰን ብለውታል።

## COPY ##

🍬🍬🍬

💥👉👇የቴሌግራም ቻናሉን ጆይን ያርጉ!!

👇👇👇

☪👉 https://t.me/besuna

💥💥💥


«ወንጀል ያወድማል»

« الذنوب تهلك أصحابها»

🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ)


📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ

https://t.me/joinchat/AAAAAE80t2sTHvIji4R6yQ


Репост из: 🎓📚ቅድሚያ ለተዉሂድ📚🇸🇦
ዳእዋ ሰለፍያ በመርሳ
ይህ ቻናል ከሰለፍያ ኡስታዞች የተወሰዱ ቂርአቶች ዳእዋዎ ች ተፍሲሮች የተለያዩ አጫጭር ፁሁፎች እና ሙሀደራዎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
ይህ ቻናል ቁርአን እና ሀዲስን መሰረት በማድረግ የቀደምቶችን ፈለግ በመከተል የምንማማርበት ቻናል ነው።
ይህ ቻናል ከተለያዩ የጥመት አንጃዎች የጠራ ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFLRBnR1yHopW-l9gg




🔊《قبض العلم بموت العلماء، وظهور الفتن》🔊

🔶 #الشيخ_محمد_آدم_الإتيوبي 🔶

🔊 #فوائد_صوتية

📚 المصدر : #شرح_البخاري

⁦🗂️⁩التصنيف: #الفتن | #العلم
______________________________
🔘 aletioupi.com
🔘 t.me/aletioupi


يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ

(ሱረቱ አል-ሁጁራት - 6)
እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡ቁርአን
https://t.me/kuran56875


Репост из: መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ
አራት ነገሮችን ካልተጠነቀቁ የልብ ሰላም የተሟላ አይሆንም።
① ተውሒድን የሚያፈርስ የሆነውን ሺርክ
② ሱንናን የሚትቃረን የሆነችን ቢድዐ
③ የአላህን ትእዛዝ የምትቃረን ስሜት
④ አላህን ማስታወስን የምታፈርስ የሆነችን መዘናጋት
📗 ምንጭ:– አድዳኡ ወደዋእ ኢብኑል ቀይም
#join ⤵️
@Abdurehimseid


Репост из: መንሀጅ ፊርቀቱ ናጅያ
🔷 የቁርአንን ገፅ ለመግለፅ ጣትን ምራቅ ማስነካት
➡️ የሻፊዒያ ዑለማዎች ቁርአንን ምራቅ በነካው ጣት ማስነካት ሐራም ነው ይላሉ
ቱህፈቱል ሙህታጅ ( 2/150 )
➡️ የማሊኪያ ዑለማዎች ደግሞ
➡️ ጣቱን ምራቅ በማስነካቱ የፈለገው ገፁን ለመገልበጥ ከሆነ ሐራም ከመሆኑም ጋር ወደ ኩፍር ደረጃ ማድረሱ አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ቁርአን ማዋረድ ስላላሰበ
ሸርሁል ከቢር ( 4/301 ) ሚነሁል ሊል ( 9/206 )
➡️ ኢብኑል ዐረቢ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል ;-
" ሰዎች ቁርአን ለመቅራት ሲፈልጉ ጣታቸውን በምራቅ ይለዉሱና እንዲቀላቸው የቁርአንን ገፆች ያገላብጣሉ ይህ በጣም ቆሻሻና ቁርአንን ማዋረድ ነው ለሙስሊሞች ይህን ለዲናቸው ሲሉ ሊተዉት ይገባል --------- "
ሸርህ ሱነን አትቲርሚዚ ( 10/240 - 241 )
➡️ ኢብኑል ሃጅም እንዲህ ይላል :-
" ህፃናትን ለሚንከባከብ
ግዴታ የሚሆንበት ህፃናቶችን ሰዎች ከለመዱት ጣትን በምራቅ እያስነኩ የቁርአንን ገፆች ከመንካት ሊከለክ ነው ምክንያቱም ቁርአን መከበር አለበት ይህ ደሞ ቆሻሻና ማዋረድ ነው "
አል መድኸል ( 2/318 )
@abdurehimseid






Репост из: ዳዕዋ ሰለፊያ ፊል~ሀበሻ
አንድ ገፅ ብትቀራ አምስት ሺ አጅር አለህ
አንድ ጁዝ ብትቀራ መቶ ሺ አጅር አለህ
አንድ ግዚ ብታኸትም ሶስት ሚሊዮን አጅር አለህ

አሏህ ለዚ እኮ ነው ቁርአን መቅራት ኪሳራ የሌለው ንግድ ነው ያለው

(إِنَّ الَّذِينَ يَتْلُونَ كِتَابَ اللَّهِ وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَأَنْفَقُوا مِمَّا رَزَقْنَاهُمْ سِرًّا وَعَلَانِيَةً يَرْجُونَ تِجَارَةً لَنْ تَبُورَ)
[سورة فاطر 29]

እነዚያ የአላህን መጽሐፍ የሚያነቡ፣ ሰላትንም አስተካክለው የሚሰግዱ፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ ሪዝቅ በድብቅም በግልጽም የሰጡ፣ በፍጹም የማትከስርን ንግድ ተስፋ ያደርጋሉ፡፡

👌አንድ ገፅ ለመቅራት ስንት ደቂቃ ይፈጃል❓❓❓👇

እስኪ እራስህ ሞክር

http://t.me/daewa_selefiya_fil_habesha


Репост из: قناة خذ عقيدتك من الكتاب والسنة
وَعَنْ أَبِي طَلْحَةَ رضي الله عنه عَنِ النَّبِيِّ ﷺ قَالَ: «لاَ تَدْخُلُ المَلاَئِكَةُ بَيْتًا فِيهِ كَلْبٌ وَلاَ صُورَةٌ»
ከአቡ ጦለሀ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና በተዘገበው ሀድስ
የአላህ መልክተኛصلى عليه وسلم እንድህ አሉ
ውሻና ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ መላኢካ አይገባም አሉ።

አስተውል ፦መላኢካ ካልገባ ቤትህ ውስጥ ሸይጧን ነው ማለት ነው የሚገባው
ስንቶቻችን ነን በማይረባ ፎቶ እዚህ ጥቅም ይውላል በማይባል መለኢካ እንዳይገባ ከልክለን ሸይጧንን እያስገባን ያለነው⁉️
✅በሌላ ዘገባም ረሱልصلي عليه وسلم ፎቶ አንሽዎች የጀሀነም እንዴሆኑ ነግረውናል
ግን አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በዚህ ጉዳይ ተጠምዴናል
إتقو الله يا ناس

አላህ ይዘንልን
https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/235


Репост из: 🎓📚ቅድሚያ ለተዉሂድ📚🇸🇦
አል-ኢኽላስ ኢልሙተጅዊድ
ከእናንተ በላጫችሁ ቁርዓንን አውቆ ያሳወቀ ነው

ﺧﻴﺮﻛﻢ ﻣﻦ ﺗﻌﻠﻢ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﻭﻋﻠﻤﻪ
اهل القران هم أهل الله وخاصته
علم التجويد من أشرف العلوم وأجلها لتعلقه بكلام الله كما أن تعلمه له أهمية كبرى حيث يعين المسلم على تلاوة القران

معا إلى الجنة يجمعنا كتاب ربنا
https://t.me/ABUFOWZANTJWID


🌸🍃آرح ســمــعــك 🎧🍃🌸

🌸🍃ራሀቱ አልቀልብ🍃🌸

https://t.me/joinchat/AAAAAEX5SJLytnct5PD6Og



Показано 20 последних публикаций.

59

подписчиков
Статистика канала