Репост из: አልፊርቀቱ-ናጂያ
🌴🌴🌴☘☘☘💐💐💐🌾🌾🌾
#ﻗﻠﻮﺑﻨﺎ_ﻣﺎﺗﺖ_ﺑﻌﺸﺮﺓ_ﺃﺷﻴﺎﺀ.
🥗💥ልባችን በአስር ነገሮች ሙታለች።⛳️💥
📝ﻣﺮ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴﻢ ﺑﻦ ﺃﺩﻫﻢ رحمه الله ﺑﺴﻮﻕ ﺍﻟﺒﺼﺮﺓ؛ ﻓﺎﺟﺘﻤﻊ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﺇﻟﻴﻪ، ﻭﻗﺎﻟﻮﺍ: ﻳﺎ ﺃﺑﺎ ﺇﺳﺤﺎﻕ: ﻣﺎ ﻟﻨﺎ ﻧﺪﻋﻮﺍ ﻓﻼ ﻳُﺴﺘﺠﺎﺏ ﻟﻨﺎ؟.
🛍👉 አንድ ቀን ኢብራሂም ኢብኑ አድሀም አላህ ይዘንለትና በበስራ ሱቆች አለፈ ሰዎች ተሰባሰቡና አንተ የኢስሓቅ አባት ሆይ ለምንድነው ዱአ አድርገን ተቀባይነት የሚያጣው አሉት???
👈ﻗﺎﻝ: "لأﻥ ﻗﻠﻮﺑﻜﻢ ﻣﺎﺗﺖ ﺑﻌﺸﺮﺓ ﺃﺷﻴﺎﺀ!.
ልባችሁ በአስር ነገሮች ሙታለችና ነው አለ።
ﻗﺎﻟﻮﺍ: ﻭﻣﺎ ﻫﻲ؟!، ﻗﺎﻝ:👇
ምንድናት ያቺ ልባችንን የገደለችው አሉት?! እንዲህ ሲል መለሰ 👇
1⃣ ﺃﻧﻜﻢ ﻋﺮﻓﺘﻢ ﺍللّٰه؛ ﻓﻠﻢ ﺗﺆﺩّﻭﺍ ﺣﻘّﻪ.
1) አላህን አወቃችሁ ነገር ግን መብቱን ( የተፈጠራችሁበትን አላማ) አላደረሳችሁም።
2⃣ ﺯﻋﻤﺘﻢ ﺃﻧﻜﻢ ﺗﺤﺒّﻮﻥ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠّٰﻪ -ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠّٰﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ-، ﺛﻢ ﺗﺮﻛﺘﻢ ﺳﻨّﺘﻪ.
2) መልእክተኛውን እንደምትወዱ ሞገታችሁ፣ ነገር ግን ሱናቸውን ተዋችሁ።
3⃣ ﻗﺮﺃﺗﻢ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ، ﻭﻟﻢ ﺗﻌﻤﻠﻮﺍ ﺑﻪ.
3) ቁርኣንን ተማራችሁ፣ ነገር ግን አልሰራችሁበትም።
4⃣ ﺃﻛﻠﺘﻢ ﻧﻌﻤﺔ الله، ﻭﻟﻢ ﺗﺆﺩّﻭﺍ ﺷﻜﺮﻫﺎ.
4) የአላህን ፀጋ ተመገባችሁ ግን ምስጋናውን አላደረሳችሁም።
5⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥّ ﺍﻟﺸﻴﻄﺎﻥ ﻋﺪﻭّﻛﻢ، ﻭﻭﺍﻓﻘﺘﻤﻮﻩ.
5) ሸይጧን ጠላታችን ነው አላችሁ፣ ግን ከሱ ጋር ገጠማችሁ።
6⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥ ﺍﻟﺠﻨّﺔ ﺣﻖ، ﻓﻠﻢ ﺗﻌﻤﻠﻮﺍ ﻟﻬﺎ.
6) ጀነት እውን ናት አላችሁ፣ ግን ለሷ አልሰራችሁም።
7⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥ ﺍﻟﻨّﺎﺭ ﺣﻖ، ﻭﻟﻢ ﺗﻬﺮﺑﻮﺍ ﻣﻨﻬﺎ.
7) እሳትም እውን ናት አላችሁ፣ ነገር ግን ከሷ አልሸሻችሁም።
8⃣ ﻗﻠﺘﻢ ﺇﻥ ﺍﻟﻤﻮﺕ ﺣﻖ، ﻓﻠﻢ ﺗﺴﺘﻌﺪّﻭﺍ ﻟﻪ.
8) ሞትም እውን ነው አላችሁ፣ ግን አልተዘጋጃችሁለትም።
9⃣ ﺍﻧﺘﺒﻬﺘﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻨﻮﻡ،
ﻭﺍﺷﺘﻐﻠﺘﻢ ﺑﻌﻴﻮﺏ ﺍﻟﻨﺎﺱ، ﻭﺗﺮﻛﺘﻢ ﻋﻴﻮﺑﻜﻢ.
9) ከንቅልፋችሁም ነቃችሁ በሰው ነውር ቢዚ (ባተሌ) ሆናችሁ፣ የራሳችሁን ነውር ተዋችሁ ረሳችሁ።
0⃣1⃣ ﺩﻓﻨﺘﻢ ﻣﻮﺗﺎﻛﻢ، ﻭﻟﻢ ﺗﻌﺘﺒﺮﻭﺍ ﺑﻬﻢ".
10) ሙታኖቻችሁን ቀበራችሁ፣ ነገር ግን አላስተነተናችሁም( አልተማራቹበትም)።
📚 ﺍﻟﻤﺼﺪﺭ:
ﺟﺎﻣﻊ ﺑﻴﺎﻥ ﺍﻟﻌﻠﻢ ﻭﻓﻀﻠﻪ ج: (٢)ص١٢ .
📔سنن الترمڈي عن / أبو هريرة الطبراني في الأوسط عن / أنس عن النبي صلى الله عليه وسلم: مَا رَأَيْتُ مِثْلَ النَّارِ نَامَ هَارِبُهَا وَلاَ مِثْلَ الجَنَّةِ نَامَ طَالِبُهَا
( حسنّه الألباني رحمه الله في صحيح الجامع)
ሽኽ አልባኒ አላህ ይዘንላቸው ሰነዱን ሐሰን ብለውታል።
## COPY ##
🍬🍬🍬
💥👉👇የቴሌግራም ቻናሉን ጆይን ያርጉ!!
👇👇👇
☪👉 https://t.me/besuna
💥💥💥