📮አዲስ
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ።
በመቀጠልም ...
ብዙ ወንድሞች ሀገር ውስጥም ያሉ ውጭ እየደወሉ ስለተፈጠረው ነገር ውዥንብር ፈጥሮብናል ምንድነው እያሉ ይጠይቃሉ...
በመሆኑም እኔ ምንም ስለዚህ ጉዳይ ለማውራትም ሆነ ለመፃፍ ፍላጎቱ አልነበረኝም ምክንያቱም ይህ ማለት የደረቀን ቁስል ማድማትና የበረደን ፊትና ማቀጣጠል ሆኖ ስለ ታየኝ ነው።
ነገር ግን ጠያቂዎች ሲበዙ እና ወዳጅ ወንድሞቼ ደውለው ሲያናግሩኝ የዚህን ጉዳይ እውነታ ለማብራራት እና ለመግለፅ ተገደድኩኝ...
ወደ ጉዳዩ ስገባ ሰሞኑን ወንድማችን ጀማል እኔን እና ወንድሜ አቡ ኒብራስን አውስቶ እኚህ ሁለቱ ወንድሞች ከስህተታቸው ተመልሰዋል ከተከሰተባቸውም ነገር ይቅርታን ጠይቀዋል ማለቱ ይታወሳል...
እኔ ስለ እራሴ ሳወራ አዎ ደውዬለታለሁ እሱ ላይ ያለ ማስረጃ ከተናገርኳቸው እና ድንበር ማለፍ ነው ብዬ ካመንኩባቸው ጉዳዮች ባጠቃላይ ዓውፍ እንዲለኝ ጠይቄዋለሁ ።
ለየት ባለ መልኩ አህመድ እሱ ላይ ከተናገራቸው ንግግሮች ባጠቃላይ ወደ አላህ ተመልሻለሁ ይቅርታም ጠይቃለሁ እሱም ይቅር ስለ አለኝ አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው እኛንም እሱንም አላህ ለሀቅ ይግጠመን።
📌ይህ ደሞ ምንም የአቋም መቀየር አይደለም አንድ አካል ወንድሙን ከበደለ ከበደሉ ይቅርታን መጠየቁ በፍፁም የሚያስወቅሰው ነገር እኮ አይደለም ነገራቶችን በፍትህ ሚዛን እንያቸው እነጂ።
📌አሁንም ይህንን ስል ወንድማችን ጀማል አልተሳሳተም ማለት አይደለም
ያለ ምንም ማስረጃ ተነስቶ ከሰለፍይ ወንድሞቹ ማስጠንቀቁ ለሰለፍዮች መበታተን ምክንያት መሆኑ ግልፅና የታወቀ ነገር ነው እሱም ወደ አላህ ይመለስ ከወንድሞቹም ይቅርታን ይጠይቅ ባይ ነኝ።
📮ተንቢህ
📌ውድ ሰለፍይ ወንድምና እህቶች አንድ ጉዳይ በተፈጠረ ቁጥር በወሬ እራሳችንን መሽጉል አናድርግ አልባሌ ነገራቶችን እየቸከቸክን ጉዳዩ እንዲባባስ ምክንያት አንሁን ካለፉት ነገራቶች ትምህርት እንውሰድ ለምን የፊትና በር ለመክፈት እንፈጥናለን ያለፈው አይበቃም በተለይ ፌስቡክ የምትጠቀሙ ወንድሞች የምትፅፉት ነገር ላይ አላህን ፍሩ ብዙ ጊዜ ዳዕዋችን እየተመታ ያለው በእናንተ በኩል ነውና ነገራቶች ላይ አትፍጠኑ።
🤚ይበቃል ወሬ ይበቃል ፊትና ደርሳችን ላይ እንጠናከር ዳዕዋችን ላይ እንበርታ መሳጂዶቻችንን በደርስ እናስውብ እያልኩኝ በዚህ አበቃለሁ ወሰላሙ አለይኩም
✒️አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ረሻድ {ከምስራቅ ጅግጅጋ}
🔗 https://t.me/abulmusayabhamza