መንገደኛው


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


የአላህ መልዕከተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:-
“ዱንያ ላይ ስትኖር እንደንግዳ አሊያም እንደ መንገደኛሆነህ ኑር።”

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦


“በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ እንግዳውን ያክብር።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6475


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ماذا يحب الله؟


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦


“ባሪያዬ ትርፍ በሆኑ ነገሮች ወደኔ አይቃረብም የምወደው ቢሆን እንጂ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6502


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
②④


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“በኔ ላይ መዋሸት በማንም ላይ እንደመዋሸት አይደለም። በኔ ላይ እያወቀ የዋሸ ሰው መቀመጫውን ከእሳት ያዘጋጅ።”

📚 ቡኻሪ (1291) ሙስሊም (4) ዘግበውታል


ከአነስ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦


“የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በልጆች አጠገብ ሲያልፉ ለነሱ ሰላምታ ያቅርቡ ነበር።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2168


ሶፊያን አስውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦

﴿إذا عرفتَ نفسَك لم يضرَّكَ ما قيلَ لَكَ،﴾

“አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።”

[«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)]


በጃሂልያው ከነበረ አስቀያሚ እምነት መካከል የሶፈር ወር መጥፎ ክስተቶች የሚደራረቡበት ንግድ የማይነገድበት ድል የማይቀዳጁበት እድለቢስስ ወር እንደሆነ ማሰብ ... ነበር የአላህ መልክተኛ ይህን ሁሉ ቆሻሻ እሳቤ ገረስሰዋል!

ከታች የተቀመጠው ምስል ዛሬ እዚሁ ሰፈር ኮመንት ላይ ያነበብኩት ነው።

ከዛ ከጃሂሊያው ዘመን ሰው የተወረሰ የሚመስል የጃሂልያ ንግግር ገለፃ ተመልከቱ ሁሉም ክስተቶች አላህ ሁን ባለው በወሰነበት ቀን የሚከሰት ነው ቀንን ወርን ዘመንን መስደብ አላህን መስደብ ነው!

لا تسبوا الدهر فإن الله هو الدهر

«ዘመንን (ግዜን) አትስደቡ አላህ እራሱ ግዜ ነው» ብለዋል የአላህ መልክተኛ

አላህም በሃዲሰልቁድስ ላይ
« የአደም ልጅ ግዜን ይሰድባል እኔኮ ራሴው ዘመን ነኝ ቀንና ሌቱ በእጄ የሆንኩት »

ወራቶች ሞትን አደጋን አይጠሩም ሞት አላህ ባዘዘው ሰአት ይመጣል ገና ወጣት ነው ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው ዐሊም ነው ጃሂል ነው ግዜ ይሰጠው አይል ወሩ ጋር የአላህ ውሳኔ ከገጠመ የአላህ ውሳኔ ተግባራዊ ይሆናል ቀኑ ክስተቶችን አምጪ ወይንም ለክስተቱ ሰበብ አድርጎ ማሰብ ስህተት ነው! ነቢ ዐለይሰላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል

" لا صفر لا عدوى، ولا طيرة، ولا هامة،

« በሰፈር ወር መጥፎ ነገር ይደርስብኛል ብሎ ማመን ተሻኡም ማድረግ የለም »
(ተጨማሪ የተተረጎመበት ማዕና ቢኖርም)

ሞት ፣አደጋ፣ ርሃብ ... ለማንም ሲል ማንም ስለሆነ ሰፈር ወርን ጠብቆ አይመጣም ሸይጣን በአእምሮዋችን ውስጥ የጃሂሊያን ተግባራት አሰማምሮ ባቃጨለብን በኸየለብን ቁጥር እጅ ሰጪዎች ተጎታች አንሁን

በዚህ ወር የታላቁ ሰይዳችን ኸይሩ ኸልቂላህ ሞት የተከሰተበት ወር እንኳ ቢሆን የወሩ ገደቢስነት አስከሳችነት ሳይሆን የአላህ ውሳኔ እንደሆነ ብቻ ነበር የምናምነው ! አላህ ይምራን




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
②③


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦


“ወደ ጀሀነም እሳት ተመለከትኩ በውስጧ ከሃዲ የሆኑ ሴቶችን በዝተው ተመልክቻለሁ። እንዲህ ተባሉ፦ የሚክዱት አላህን ነውን? እሳቸውም አሉ፦ ባሎቻቸውን ይክዳሉ፣ የተዋለላቸውን በጎ ውለታ ይክዳሉ። ከመካከላቸው አንዷ እድሜ ልኳን መልካም ሲዋልላት ከርሞ፤ አንድ ግዜ የሆነ ነገር ጎድለት ከተመለከተች ካንተ ምንም መልካም ነገር ሲደረግልኝ አይቼ አላውቅም ትላለች።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 29


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦


“የጥሩና የመጥፎ ጎደኛ አቀማማጭ ምሳሌው ሚስክ እንደያዘና (እንደሚነግድና) ወናፍ እንደሚነፋ ቢጤ ነው። ሽቶ የሚሸጠው ሰው ስጦታ ይሰጥሀል፣ ወይም  ትገዛዋለህ ወይም መልካም ሽታን ከሱ ታገኛለህ። ወናፍ የሚነፋው ሰው ደግሞ ወይ ልብስህን ያቃጥልብሀል ወይም መጥፎ ሽታን ያወርስሀል (ያሸትሀል)።”

📚 ቡኻሪ (5534) ሙስሊም (2628) ዘግበውታል


إن لله عباداً فطنا......طلقو الدنيا وخافوا الفتنا

نظروا فيها فلما علموا...أنها ليست لحي وطنا

جعلوها لجة واتخذوا....صالح الأعمال فيها سفنا🖤
أللهم اجعلنا منهم 🤲


كيف يفرح بالدنيا ؟


🌷قال بعض #الحكماء :

كيف يفرح بالدنيا :

•• من يومه يهدم شهره .
•• وشهره يهدم سنته .
•• وسنته تهدم عمره ؟.

📖[لطائف المعارف ٣٠٤].


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“ወንድምህን በዳይም ተበዳይም
በሆነ ግዜ እርዳው። የዚህን ግዜ አንድ ሰው እንዲህ አለ፦ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የተበደለ ግዜ እረዳዋለሁ እሱ በዳይ የሆነ ግዜ እንዴት ነው የምረዳው? ከበደል ትይዘዋለህ ወይም ትከለክለዋለህ። ይሄኔ ረዳህው ማለት ነው አሉት።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 6952


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
②②


ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“በእምነቱ የሚደርስበትን ፈተ
ና በመሸሹ የተነሳ ለአንድ ሙስሊም ጥሩ የሚባሉት ገንዘቦቹ (ሀብቶቹ) በየተራራ ጫፍ የሚነዳቸው በጎች ወይም ፍየሎች ሊሆኑ ይቀርባሉ።”

📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7088


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
صباح الخير


በሺር ቢን አል‐ሃሪስ (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦

﴿لا تعمل لتذكر: اكتم الحسنة كما تكتم السيئة﴾

“ለመታወስ ብለህ ስራን አትስራ። መጥፎ ስራህን እንደምትደብቀው ሁሉ ጥሩ ስራህንም ደብቅ።”

📚 [አሲየር፡ 10/476]


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
②①

#Forward አድርጉት

ኢንሻ አላህ ተጠቃሚዎች እንሆናለን

Показано 20 последних публикаций.

295

подписчиков
Статистика канала