በጃሂልያው ከነበረ አስቀያሚ እምነት መካከል የሶፈር ወር መጥፎ ክስተቶች የሚደራረቡበት ንግድ የማይነገድበት ድል የማይቀዳጁበት እድለቢስስ ወር እንደሆነ ማሰብ ... ነበር የአላህ መልክተኛ ይህን ሁሉ ቆሻሻ እሳቤ ገረስሰዋል!
ከታች የተቀመጠው ምስል ዛሬ እዚሁ ሰፈር ኮመንት ላይ ያነበብኩት ነው።
ከዛ ከጃሂሊያው ዘመን ሰው የተወረሰ የሚመስል የጃሂልያ ንግግር ገለፃ ተመልከቱ ሁሉም ክስተቶች አላህ ሁን ባለው በወሰነበት ቀን የሚከሰት ነው ቀንን ወርን ዘመንን መስደብ አላህን መስደብ ነው!
لا تسبوا الدهر فإن الله هو الدهر
«ዘመንን (ግዜን) አትስደቡ አላህ እራሱ ግዜ ነው» ብለዋል የአላህ መልክተኛ
አላህም በሃዲሰልቁድስ ላይ
« የአደም ልጅ ግዜን ይሰድባል እኔኮ ራሴው ዘመን ነኝ ቀንና ሌቱ በእጄ የሆንኩት »
ወራቶች ሞትን አደጋን አይጠሩም ሞት አላህ ባዘዘው ሰአት ይመጣል ገና ወጣት ነው ሰዎች ዘንድ ተወዳጅ ነው ዐሊም ነው ጃሂል ነው ግዜ ይሰጠው አይል ወሩ ጋር የአላህ ውሳኔ ከገጠመ የአላህ ውሳኔ ተግባራዊ ይሆናል ቀኑ ክስተቶችን አምጪ ወይንም ለክስተቱ ሰበብ አድርጎ ማሰብ ስህተት ነው! ነቢ ዐለይሰላቱ ወሰላም እንዲህ ብለዋል
" لا صفر لا عدوى، ولا طيرة، ولا هامة،
« በሰፈር ወር መጥፎ ነገር ይደርስብኛል ብሎ ማመን ተሻኡም ማድረግ የለም »
(ተጨማሪ የተተረጎመበት ማዕና ቢኖርም)
ሞት ፣አደጋ፣ ርሃብ ... ለማንም ሲል ማንም ስለሆነ ሰፈር ወርን ጠብቆ አይመጣም ሸይጣን በአእምሮዋችን ውስጥ የጃሂሊያን ተግባራት አሰማምሮ ባቃጨለብን በኸየለብን ቁጥር እጅ ሰጪዎች ተጎታች አንሁን
በዚህ ወር የታላቁ ሰይዳችን ኸይሩ ኸልቂላህ ሞት የተከሰተበት ወር እንኳ ቢሆን የወሩ ገደቢስነት አስከሳችነት ሳይሆን የአላህ ውሳኔ እንደሆነ ብቻ ነበር የምናምነው ! አላህ ይምራን