መዝሙር TRUE

Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана

“እግዚአብሔር ነገሠ፤ ምድር ሐሤትን ታድርግ፥ ብዙ ደሴቶችም ደስ ይበላቸው።”
— መዝሙር 97:1
God reigned. Let the earth be glad, and let the many islands rejoice.”
— Psalm 97:1
@mezmur_Worship
@mezmur_Worship

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций

SAMUEL NEGUSSIE “🎄በእጅህ ይዘኸኛል ምንም አልሆንም🎄”NEW VIDEO መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2025!!

https://t.me/mezmur_Worship

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
SAMUEL NEGUSSIE “🎄በእጅህ ይዘኸኛል ምንም አልሆንም🎄”NEW VIDEO መዝሙር New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2025!!

https://t.me/mezmur_Worship

ስሰማው | ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን l Singer Yakob Million | Live Worship | Halwot E.U.C | #2024

https://t.me/mezmur_Worship

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ስሰማው | ዘማሪ ያዕቆብ ሚሊዮን l Singer Yakob Million | Live Worship | Halwot E.U.C | #2024

https://t.me/mezmur_Worship

ሃሌሉያ ታላቅ ነህ - ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ || Hallelujah Talak Neh - Singer Yishak Sedik with CM Band

https://t.me/mezmur_Worship

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሃሌሉያ ታላቅ ነህ - ዘማሪ ይስሃቅ ሰዲቅ || Hallelujah Talak Neh - Singer Yishak Sedik with CM Band

https://t.me/mezmur_Worship

እየዘመርኩ መዝሙር አማረኝ አምልኮ Worship ዘማሪ ሱራፌል ኃ/ማሪያም Surafel H/mariyam|

https://t.me/mezmur_Worship

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እየዘመርኩ መዝሙር አማረኝ አምልኮ Worship ዘማሪ ሱራፌል ኃ/ማሪያም Surafel H/mariyam|

https://t.me/mezmur_Worship

እንኳንም አገኘኝ | አምልኮ ከዘማሪ ኤደን እምሩ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

https://t.me/mezmur_Worship

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እንኳንም አገኘኝ | አምልኮ ከዘማሪ ኤደን እምሩ |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2024

https://t.me/mezmur_Worship

በቃኝ የማልለው | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C #2024

https://t.me/mezmur_Worship

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በቃኝ የማልለው | Surafel Hailemariyam | ሱራፌል ኃ/ማርያም | Live Worship | Halwot E.U.C #2024

https://t.me/mezmur_Worship

At your Feet "በእግሮችህ ስር" by Dawit Getachew

በእግሮችህ ስር

ልቅረብ ወደፊትህ ትቼ ሁሉን ነገር
ቀኖቼም ይለፉ ሳወራ ከአንተ ጋር
ማዶ አሻግሬ የሚያባክነኝን
ከእግሮችህ ስር ልዎል እያደመጥኩ አንተን
አምላኬ

በእረፍት ውስጥ አንተን አውቅሀለሁ
ክብርህንም እያየሁ
ህግህን እማራለሁ
በእግሮችህ ስር መሆንን እወዳለሁ
ቃልህን እየሰማሁ
ዘወትር አፈራለሁ

ካንተ ወደ ማን እሄዳለሁ
በእግርህ ስር መሆን ማትረፍ ነው
አንት እኮ የህይወት ቃል አለህ
ነፍሴ ተማርካለች በህግህ

ግዜ ልስጥህ እንጂ ሌላ ምን ዋና አለኝ
ቃልህንም ገልጠህ የልብህን ንገረኝ
ጠልቄ እንዳውቅህ ቀርቤ እንዳመልክህ
ስርአትህን አስተምረኝ አደራረግህን
አምላኬ

በክብርህ ውስጥ በፊትህ መሆን
እንዴት መታደል ነው
ሰው ከአንተ ውጭ ለማይሞላ ነገር
በከንቱ ነው ሚደክመው
የህይወቴ ጨለማ ሁሉ
ሊበራ የቻለው
በምንም ክቶ የማልለውጠው
እግዚአብሔር ቃልህ ነው

በእግሮችህ ስር ሆኜ በእውነት እራሴን አቀርባለሁ
በማይለወጠው ቃልህ ውበትህን እያየሁ
በዙፋን ስር ሆኜ በመንፈስ ነፍሴን አፈሳለሁ
በማይለወጠው ቃልህ ማንነትህን እያየሁ

https://t.me/mezmur_Worshipa

2536- ዘማሪ ጂሚ | አሜን ማራናታ | Christ Army Tv | Prophet Eyu Chufa

https://t.me/mezmur_Worshipa

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
2536- ዘማሪ ጂሚ | አሜን ማራናታ | Christ Army Tv | Prophet Eyu Chufa

https://t.me/mezmur_Worshipa

አዲስአለም አሰፋ | መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ | ADDISALEM ASSEFA | MEDAN BILUS MEDAN NEW WEY | NEW GOSPEL SONG 2024

https://t.me/mezmur_Worshipa

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
አዲስአለም አሰፋ | መዳን ቢሉስ መዳን ነው ወይ | ADDISALEM ASSEFA | MEDAN BILUS MEDAN NEW WEY | NEW GOSPEL SONG 2024

https://t.me/mezmur_Worshipa

Zablon Bekele @Kingdom Sound Worship Night 2024 " Bezemene Ayalehu " Original Song By Aster Abebe

https://t.me/mezmur_Worshipa

Показано 20 последних публикаций.