Mulualem takele (rahwa)


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Official channel of artist mulualem takele(rahwa)

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


😊😊😊😊😊😊😊😊
ንፁ ፈገግታ

ቅያሜም አያድር ከልጅነት መንደር
ዙርያ ጥምጥም የለው ግልፅ የሆነ ፍቅር
ስለ ነገ መኖር ስለፊት ማቀዱን
ሰው ምንአለኝ ብሎ መጠንቀቅ ማሰቡን
ለደረሰው ትቶ ከጥዋት እስከ ማታ
ያልፍሉ ቀኖቹ በንፁ ፈገግታ
@MulualemTakele
@MulualemTakele


☪☪☪☪☪☪☪
🎍🎍🎍🎍🎍
ውድ የቻናላችን ተከታዩች
ለእስልምና አምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ መውሊድ በአል አደርሳችሁ::
በዓሉ የ ሰላም የጤና የብልፅግና የሁንልዎ
🌜🌜🌜🌔🌔🌔
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele


Репост из: Flaxe Rahwa
Flaxe Rahwa:
ተሸንፌያለሁ
lyrics

Mule
እውነት ነው ሥሠጥሽ ልቤን አሳልፌ
ቅርም አላለኝም በፍቅርሽ መክነፌ
ግን እንዳልመኝሽ ልቤን የከፈለው
ሌላ ጭንቀት አለ ለሠው የማልገልፀው
Ephy
ዋላ ተሓይለ ግድንዩ ክፀሮ
ፍቅሪለ ንፍቅሪ ፈሪሐ ከይከስሮ
ተፀሚመ ፍቅራ ስቃዩ ክክእሎ
ማዕረ ፍቅራ ፍቅሩ ኣብ ልበይኮ ሎ

Mule
ተሸንፊያለው ተሸንፌ
ተሸንፊያለው ተሸንፌ
ልቤን ሰጠሁሽ አሳልፌ
ፍቅርሽ ብቻ ነው ለኔ ትርፌ

Ephy
ተኻኢለወ ተኻኢለ ( 2)
ግን ከምቲ ሓልዮት ዝነበረ
ትኹኖ ክብል ልቢ ገይረ

Mule
ሠዋ አለኝ ልቤ ከራሡ ሌላ
ለወዳጁ እያደላ
አንቺን መሥዋት አረገ
ግን እየፈለገ

Ephy
ማዓረይ ንዓይ ከይበልኩ ኣነ
ስምዒተይ ደፊነ
ዕርክነትና መዚነ
ትም ክብል ወሲነ
Cores
ዋይ ልበይ ከኣሎ
ሕዉነትና ኣስተብህሎ
ፅምም በል ጥራይ
ጣዕሳ ከይኮን ዳሕራይ
ሽሕ ጊዜ ኣፍቅራ
ብሕዉነት ስገራ
ፍቅሩ ሪኢኻ
ግናሕ ነብስኻ

ለፍቅር መሸነፍ ከማሸነፍ በላይ ነው @Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele


Meron Takele Rahwa:
🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼
✨ሰላም ውድ የቻናላችን ✨ተከታዮች የሙሌን የስልክ ✨የጥሪ ማሳመሪአ እንሆ
✨ተሸንፊአለሁ 5242170
✨እኔሻልሻለሁ 5241620
✨ሀመልማሎ 5241621
✨ደምቀሽ ስትወጪ
✨✨✨✨✨✨✨
አብሮነታቹ አይለየን
share


🎼🎼🎬🎬🎬🎬🎼🎼
ስላም ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮች
በናንተ ድጋፋ መሰርት
ተሸንፌያለሁ የተሰኝው ስራዬ ከ 5 ሚሊዮን በላይ ተመልክቶታል ከጎኔ ሆናችሁ ስትደግፉኝ ለነበር ምስጋናዬን እያቀርብኩ ድጋፋችሁ አይለየኝ አመሰግናለሁ
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele




✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
This is official channel of Mulualem takele Rahwa(ተሸንፌያለሁ)
🎵🎶🎵🎶🎵🎶🎵


🎙🎙🎙🎙🎙
ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታዮቻችን ተሽንፌያለሁ የተሰኝው ስራዬ በ 21 Second tv program
ላይ ምርጥ ሶስት ውስጥ በናንተ ምርጫ ገብቶልኛል አሁን ደሞ ለ አንደኝነት አየተወዳደርኩ ስለሆነ ድጋፈችሁ አይለየኝ እሑድ 7:20 ላይ
800 ላይ Go 3 በማለት ድጋፍ መስጠት ትችላላችሁ
8⃣0⃣0⃣ ላይ GO 3⃣ ✅
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele
@Mulualem_Takele


Репост из: Flaxe Rahwa
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




Meron Takele Rahwa:
🎂💐🎂💐መልካም ልደት💐🎂
🦋 ዛሬ ጥቅምት ፲፭ የአርቲስት 🦋 ሙሉዓለም ታከለ ራህዋ 🦋የልደት ቀን ነው ፡፡ እንኳን 🦋ተወለድክልን ከዚህ በላይ ከፍ 🦋ከፍ በል መልካም ምኞታችን ነው 👏👌🙏
🎍🎍Happy Birthday🌹🌹

🎼 @mulualem_takele🥇
🥁 @mulualem_takele🎖
🎷 @mulualem_takele🎖
🎸 @mulualem_takele🎖
🎻 @mulualem_takele🎖


🍁Mulualem takele Rahwa🍁
🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
🎍🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🎍
Join us share the link
👇👇👇👇👇👇👇👇
@Mulualem_takele
@mulualem_takele
@mulualem_takele
@mulualem_takele
@mulualem_takele
@mulualem_takele
This is the Official channel of artist mulualem takele(rahwa)
#አሆናንዬ
#ሀመልማሎ
#እኔሻልሻለሁ
#ደምቀሽስትወጭኢ
#ተሸንፌያለሁ

Share it friends👍




🎸🎸🎺🎺🎷🎷🥁🥁🎼🎼
🎧Mulualem Takele Rahwa🎧
በ ከተማችን ውስጥ በሰፊው ሲደመጥ የነበረው ተወዳጅ ዘፈን የነበርው የ ሙሉአለም ታከለ ና የኤፍሬም አማረ ተሸንፌያለሁ የተሰኘው ዘፈን በእውነቱ በ ብዙ ሺ ሰዋች የተወደደ ነበረ እንሆ አሁን ደም አንደገና በ ሙሉአለም ታከለ በቅርብ የሚወጣ አዲሱ ስራውን በጉጉት አየተጠባበቃቸሁ ለ ምትገኙ ወዳጅቻችን በቅርቡ አዲስ ስራው ሰለሚወጣ አንድትጠብቁን እየነገርናችሁ ለ
ዘፈኑ እንደወጣ ለ እናንተ እናደርሳለን
🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻
🎻 @Mulualem_Takele 🎻
🎻@Mulualem_Takele 🎻
🎻@Mulualem_Takele 🎻
🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻




🎬🎬🎬🎬በቅርብ ቀን አዲስ ሙዚቃ 🎼🎼🎼🎼🎼


Репост из: Mulualem Takele Rahwa


Репост из: Mulualem Takele Rahwa


በ አርቲስት ሙሉአለም ታከለ ራህዋ የ ግጥም እና የ ዜማ ድርሰት የምትፈልጉ በ በቴሌግራም በዚህ(@pro48) ያግኙን።



Показано 20 последних публикаций.

937

подписчиков
Статистика канала