😊😊😊😊😊😊😊😊
ንፁ ፈገግታ
ቅያሜም አያድር ከልጅነት መንደር
ዙርያ ጥምጥም የለው ግልፅ የሆነ ፍቅር
ስለ ነገ መኖር ስለፊት ማቀዱን
ሰው ምንአለኝ ብሎ መጠንቀቅ ማሰቡን
ለደረሰው ትቶ ከጥዋት እስከ ማታ
ያልፍሉ ቀኖቹ በንፁ ፈገግታ
@MulualemTakele
@MulualemTakele
ንፁ ፈገግታ
ቅያሜም አያድር ከልጅነት መንደር
ዙርያ ጥምጥም የለው ግልፅ የሆነ ፍቅር
ስለ ነገ መኖር ስለፊት ማቀዱን
ሰው ምንአለኝ ብሎ መጠንቀቅ ማሰቡን
ለደረሰው ትቶ ከጥዋት እስከ ማታ
ያልፍሉ ቀኖቹ በንፁ ፈገግታ
@MulualemTakele
@MulualemTakele