💫✨star collection✨💫


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Are u interesting for something unique channel
join our channel @nnemb
💥Psycological facts
💥Health tips
💥jokes
💥places &events
💥quotes
💥poetry
For suggestion 👉 @Nardi_16

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




Choose me or lose me .I'm not a backup plan.🔮
@nnemb


Boy, I take loyalty very serious.💫
@nnemb


We both feel but refuse to say it.💕
@nnemb


You are the sun😍
@nnemb


Репост из: Indigo Promotions
🏆BEST CHANNEL OF THE WEEK 🏆
Powered by : @indigopromotion
✧══════•❁❀❁•══════✧

🍺@Vocabulary_World
🍺@MisterIntensity
🍺@Mentalcriterion
🍺@thuglife_og
🍺@Antisocialfriends
🍺@pictuer_gang
🍺@wallpapercorner
🍺@dailyme7
🍺@HappyThoughts21
🍺@hiddensmokes
🍺@lalajeepjvd
🍺@THEWHEELL
🍺@myspat
🍺@Yosi33Mar25
🍺@iNtentION
🍺@nsmilead
🍺@ALLMOVIES987
🍺@prince_khelper
🍺@nnemb
🍺@musicalical99
🍺@yonixm
🍺@mgoldies
🍺@TecnoStreet
🍺@Fuckrealityfr
🍺@Memes012
🍺@SoulOfInspiration

✧══════•❁❀❁•══════✧
🍹1 hr on top and 1 day in channel 🍹

😍Promote Your Channel Now😍:-


Ignore the voice in the head, and listen to your soul.

@Davethoughts


❤️❤️❤️
@nnemb💫
@nnemb💫


Drininking about u❤️
🔥@nnemb🦋
🔥@nnemb🦋


I have late conversations with moon.He tells me about the sun I tell him about u.💜😍😘
@nnemb


I miss u .But I haven't met u yet.❣
@nnemb


😇😇😇
@nnemb


ጀለስ ማብርያ እና ማጥፍያ ሊገዛ ጠይቆ 6 birr ሲባል ምን ቢል ጥሩ ነው



ማብርያውን ብቻ 3 birr ሽጥልኝ
😂😂😂😂😂😂😂😂

Share and join @nnemb


Репост из: Inspirational Quotes
“ Stop asking a girl if she is single, take her out and spoil her with good things, make her laugh and let her decide if she is single or not.”

– Robert Mugabe..

@Davethoughts


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ብጀ ብቀ ....🙈😂😂


የመስቀል  በዓል

የሰፈራችን አባቶች የገዙት በሬ አንድ አይን አልነበረውም!
የት ዘምቶ እንደሆነ እንጃ!
እንደ ጭቃ ሹም ታጅቦ መጣ።
አረማመዱ መቼም የጤና አልነበረም። ልክ የሰፈራችን የቆሻሻ ገንዳ አጠገብ
ሲደርስ ደነበረ!
ተፈነጣጠረ!
አባቶቻችን እንደ ዝምብ መንጋ ዝዝዝዝ..ብለው ተበተኑ!
" ያዘው! ያዘው! "
ከወኔ ውጪ ሰውነት የሌላቸው ጋሽ ላቀ ቁልቁል የሚንደረደረውን በሬ በሩጫ
ተከተሉት
...ግን ተሳሳቱ--- ፈጠኑ....በጣም!
በሬው ቀጥ ብሎ ሲቆም ጋሽ ላቀ ፍሬናቸውን በጥሰው እግሩ ስር እንደ
ሊስትሮ.....
በሬው በቀኟ ዐይኑ እንደ መሽኮርመም አለና!
በቀንዱ ዘገናቸው! ( የምሬን ነው )
እንደ ጀላቲ ቀንዱ ጫፍ ላይ ሰክቷቸው ሲታይ የፈረንጅ አጋዘን ይመስል ነበር።
ዘቅዘቅ ሲሉ፡ ነጯ ኮፍያ ጠብ አለች!
" በህግ አምላክ! "....አሉ አየር ላይ ( ማንን ይሆን? )
በሬው ጋሽ ላቀን አንጠልጥሎ ወደገንዳው ተመለሰና ገንዳው ውስጥ
ጨመራቸው!( አስቀመጣቸው ልበል? )
ተረኛ የሚዘገን ሲፈልግ፡ ሰዉ ተተራመሰ!
ዞሮ ዘሎ ሲመጣ ጋሽ ላቀ ከገንዳው ብቅ አሉ!
አልጋ ስር የተረሳ ጫማ መስለው..
" ኮፍያዬን አላያችሁም? "
" አላየንም "
" ያችኋትናኮ አቀብሉኝማ "
" ሌላ ቀን ይውሰዷት "....በዚያ ላይ
" ቢወጋንስ? "
" እኔ አባታችሁ እንዴት ልውጣ ታዲያ? "
እንዳይወጡ ቆሟል ፊት ለፊት
" ኧረ ጠነባሁ ጎበዝ "
መቼስ ብዙ ስቀናል ። በስንት መከራ ተሸነፈ!
ታርዶም ጣጠኛ ነበር
የታረደ ቀን ጠዋት ቅርጫው ላይ ጫጫታ ይሰማል
ጨጓራው ተሰረቀ!
ያው ከሮቤል ውጪ መቼም ማንም አይሆንም!
የነሮቢ በር በሃይል ተንኳኳ!...ሮቢ ከፈተ
" ጨጓራውን መልስ! "
" ኧረ ጋሼ! የምን ጨጓራ? "
" ዛሬ ፊኛህን ተሰናበት! ልቆምበት ነው "
" እኔ አላየሁምኮ "
" ምንድነው በመዘፍዘፊያው ያስቀመጥከው "
" የባቢ ሽንት ጨርቅ ነው "
" እያጠብክለት? "
" አዎ "
" በፈርስ ነው የምታለቀልቀው? " 😁😂😂😂
@Yohannes05
@nnemb
@nnemb
@nnemb
😁😁😁😁😁


💗የእለቱ ምርጥ አባባሎች💗

😘በዛሬ ደስታ ብቻ የሚፈነድቁ ሰዎች ውብ አበባ ከተቀጠፈ መጠውለጉን የሚዘነጉ ናቸው።

😘በፍቅር የተነሳ ልብ በፍቅር ይሰክናል።

😘ብርቱካን መጨመቁን ቢያውቅ ውሃ አይዝልም ነበር።

😘ብቃት የሚመጣው በውጥረት ሳይሆን በተግባር ምጥቀት ነው።

😘ለማመን እንጂ ላለማመን ምክንያት አያስፈልግም::

😘 መልከመልካም ሴት ባየህ ጊዜ ተፈጥሮን አድንቅ እንጂ የዝሙትን መንፈስ አይሰማህ' ዝሙት ከደካማ መንፈስ የሚመንጭ ነው።
@nnemb
@nnemb


ትንሽዬዋ ተማሪ ለአስተማሪው

ልጅቷ፦ እናቴ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንትነው?

ልጅቷ፦ 40

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እህቴስ ማርገዝ ትችላለች?

አስተማሪው፦እድሜዋ ስንት ነው፡፡

ልጅቷ፦18

አስተማሪው፦ ትችላለች፡፡

ልጅቷ፦ እኔ ማርገዝ እችላለው?

አስተማሪው፦ እድሜሽ ስንት ነው?

ልጅቷ፦12

አስተማሪው፦ አይ አንቺ አታረግዥም፡፡


(ከፊት ለፊታቸው የተቀመጠ ሌላ ትንሽዬ ተማሪ ) ምንቢል ጥሩ ነው
.
.
.
.
.
አላልኩሽም ነበር ምንም የሚያሳስበን ነገር የለም አይልም መሠላችሁ።
🔝
🙊🐒🤣😂😂

@Davethoughts
@Davethoughts


የምትወዳት ልጅ ለሊት 8:00 ደውላ "ይቅርታ ከእንቅልፍ ቀሰቀስኩህ አደል?" ስትልህ



አይ ቁርስ ልሰራ ምስር ስለቅም ነው የደወልሽው😂😂😁

🔥@nnemb🔥
🔥@nnemb 🔥


አበዳሪ እና ተበዳሪ ቆመው እያወሩ
👨 ገንዘቤን ስጠኝ
🧔 አልሰጥህም
ያንተን ገንዘብ ከምመልስ ብሞት ይሻላል
(ብሎ ሽጉጡን ያወጣና እራሱን ያጠፋል)
👨 አሀ ምለቅህ መስሎሀል ገንዘቤን ሳትሰጠኝ ብትሄድ አለቅህም እዛም ተከትዬህ መጣለው (አለና ሽጉጡን አውጥቶ እራሱን ያጠፋል)

አንድ ቆሞ ሚመለከታቸው ሰውዬ ነበር

👳‍♂ የዚህን ነገር መጨረሻማ ማየት አለብኝ (ይልና ሽጉጡን አውጥቶ እራሱን ያጠፋል)

መጨረሻውን ማየት ሚፈልግ ካለ
...........ይከተላቸው........😂😁😂😁

share 👉 @nnemb
😂😂😂😂😂😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.

263

подписчиков
Статистика канала