»»»»የዞዳይኮች ምርጥ ነገራቸው««««
( እኔ ከማቃቸው ሰዎች በመነሳት ብቻ)
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
»» ኤሪስ፦ ቃል በቃል እኔ ከማቃቸው ሰዎች sweet የሆኑ፣ በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ሊቀበሉህ ሚችሉና ህፃናትን ሚወዱ ደስ ሚሉ ናቸው።
»» ቶረስ፦ እነዚ ሰዎች ጠንካራ አቋም ያላቸው ሆነው፣ ማንም ሰው ሊያዎቀው ሚችለው ምርጥ ፀበይ አላቸው። ትግስታቸውም ማራኪ ነው።
»» ጄሚኒ፦ ከነሱ ጋ እያላቹ ሌላ አይነት ሙድ ውስጥ አንኳን ብትሆኑ ፣ ምቾት አንዲሰማቹ ያደርጓቸዋል። ደስተኛና ብርሃናማ አይነት ተፈጥሮ አላቸው።
»» ካንሰር፦ በጣም ለሰው አሳቢ ናቸው፣ ምርጥ የጫወታ ለዛ ያላቸው ሆነው፣ በትንሽ ነገር ይስቃሉ።
»» ሊዮ፦ እነዚን በአጭሩ በ3 ቃላት ልግለፃቸው " ወርቅ የሆነ ልብ " ያላቸው ሰዎች።
»» ቪርጎ፦ ጠቀሜታና ቁምነገር ያላቸው ጥሩ ጥሩ ወሬዎችን እንዲሁም ፈገግ ሚያስብሉ ልዎዎጦችን ታደርጋላቹ። ሰለ እያንዳንዷ ነገር በሚገርም ለዛ ጥርት አድርገው የማቅረብ ብቃት አላቸው።
»» ሊብራ፦ ቅልብጭ ያለች ህፃን ሚመስል ፈገግታቸውን ውብ በሆነ አገላለፅና ተነሳሽነት ሳይባቸው ግርም ይለኛል። ማንኛውም ነገር ላይ ሚሰጧት ሂስና ክርክር ከመሬት ተነስተው አይደለም።
»» ስኮርፒዮ፦ እንዴት እንደሆነ ባላቅም፣ እኔ ያገኘዋቸው ሁሉም ስኮርፒዮዎች ደስ የሚልና ምርጥ የጫዎታ ውበት አላቸው። አሪፎች ናቸው
»» ሳጁታሪየስ፦ ማንኛውንም ነገር ሆነ ድርጊት ወደ ደስታና ቀልድ መቀየር ይችላሉ። በሚያስገርም ሁኔታ ደግሞ ጥሩ አድማጭም ናቸው።
»» ካፕሪኮርን፦ ስለራሳቸው ማንኛውንም ነገር ለማውራት ወደ ሇላ ማይሉ ደጎች ናቸው፣ ሲታዩ ደስተኛና ሳቂታ ይመስላሉ፣ ስራ ላይ ግን ሲሪየስ ናቸው።
»» አኳሪየስ፦ ኮንፊደንትና ደፈር አይነት ሰዎች ናቸው፣ የረጅም ግዜ ጓደኛና ከሁሉም ሰው ጋ ወዳጅ መሆንም ይችላሉ።
»» ፓይሰስ፦ ያለምንም ነገር ቀልድ መፍጠር ደስ ይላችዋል፣ ከአብዛኛው ሰው ጋ ጥሩ ግኑኝነት አላቸው። ቶሎ ሰው ማወቅ ላይ ጎበዝ ናቸው።