🔱 ለጠቅላላ እውቀት 🔱
☞ ጅብ የእድሜው ጣሪያ 80 አመት ድረስ ነው፡፡
☞ አይጦች የራሳቸው ያልሆነ ልጅ አጥብተው ያሳድጋሉ፡፡
☞ ጊንጥ 12 አይኖች አሉት፡፡
☞ የወባ ትንኝ 47 ጥርሶች አሏት፡፡
☞ ፍየሎች ሴቷን ፍየል ማማለል ሲፈልጉ እርስ በርስይዋጋሉ፡፡
☞ ድመት በህይወት ዘመኗ እስከ 100 ግልገሎችትወልዳለች፡፡
☞ እንደ ሰው ህልም ማየት የሚችለው እንስሳ ቢኖር ፈረስብቻ
ነው፡፡
☞ ዳክዬ እንቁላል የምትጥለው ጠዋት ጠዋት ብቻ ነው፡፡
☞ የሌሊት ወፍ ጆሮዋ ከተደፈነ መብረር አትችልም፡፡
☞ ቀበሮ በዘመኑ አንዴ ብቻ ነው ፍቅረኛ የሚኖረው
ምናልባትሚስቱ ብትሞት እንኳን ሌላ ሚስት አይፈልግም፡፡
☞ አዞ ምላሱን ወደ ውጪ ማውጣት አይችልም፡፡
☞ ሴቷ ካንጋሮ ከወንዱ ካንጋሮ የምትለየው ደረቷ ላይ
ባለውከረጢት ነው፡፡
☞ አይጥ ያለ ምግብ 14 ቀን መቆየት ትችላለች፡፡
☞ አለም ላይ የመጀመሪያው ለማዳ እንስሳ ውሻ ነው፡፡
☞ የጊንጥ መርዝ ጊንጥን ሲገድል የእባብ መርዝ ግን እባብን
መግደል አይችልም፡፡
☞ በአንድ የጉንዳን መንጋ ውስጥ ግማሽ ሚልየን
ጉንዳኖችሊኖሩ ይችላሉ፡፡
☞ ማንኛውም ስጋ በል አውሬ በመብረቅ ተመቶ የወደቀንእንስሳ
ለመመገብ አይችልም፡፡
☞ ቢራቢሮ 12,000 አይኖች ሲኖሯት
☞ የመሬት ትል ደግሞ 5 ልቦች አሉት፡፡.
ምንጭ፦ከእውቀት ማህደር
🟠⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉⑉❀
᯼͟͞ ͟͞ ̸͟͞ ͟͞ ᳀
@AnyFeelling ᳀͟͞ ͟͞ ͞ ͟͞ ̸᯼