ብዙ የፍልስፍና ና ስለመፅሀፍት መወያያ መሰባሰቢያ (Group) አሉ እዛ ውስጥ የማየው ነገር ሀሳብ ለመለዋወጥ ለመነጋገር ና ለመወያየት ሳይሆን። ለዝልፊያ የተዘጋጀ ይመስላል።
በቅርቡ ያገኘውት አንድ ደራሲ እንደዚህ ብሎኝ ነበር።
"እኔም እንደዚህ ነበርኩ ነገሮችን በማላስተውልበት ጊዜ በምንቀመጥበትና በምንቅምበት ቦታ ቀኑን ሙሉ አይለኛ የፍልስፍና ክርክር ውስጥ እንገባለን። አሁን አሁን ሳስበው ቁጭ ብዬ የተከራከርኩበት የዘለፍኩበት የበላይነቴን ያሳየውበት ነገር እርባና ቢስ ሆኖ ነው የታየኝ። ይልቅንስ ያን ጊዜዬን ተጨማሪ መፅሀፍትን በማንበብ ባሳልፍ ኖሮ ምንኛ ዛሬዬ ላይ በጠቀመኝ።" ብሎ አጫውቶኛል።
እርግጥ ነው ክርክር የሀስተሳሰባችንን አድማስ ምናሰፋበት አንዱ መንገድ ቢሆንም። እኛ የምንከራከረው ያን ሰው ዝም በማሰኘት አላዋቂ ነኝ ብሎ እንዲያስብ በማረግ የሚሰማን (A sense of superiority) የበላይነት ስሜት ነው። ቆም ብላቹ እራሳችሁን ተመልከቱ ጠይቁ። የምታዳምጡት ለማወቅ ሳይሆን ከምትሰሟት ቃል እጸጽ ለመልቀም ነው።
እኔ ያየዋቸው ግሩፖች (groups) አክብሮት ባልሞላው ሁኔታና በእንደዚህ አይነት ዘለፋ የጨቀየ ፍሰት ነው ያለው።
አንዳዶችም አንተ ከፍ እንዳልክ ወይም ከፍ ብለሀል ብለው ካሰቡ ቃልህን ለመቅለብና ትክክል አደለህም ለማለት ይፈጥናሉ።
@rasnflega