ፍቅር ይሉት ፍልስፍና ናላዬን አዙሮታል። በተለይ የአፍቃሪዎች ጥያቄ ያልተማርነው ትምህርት እንደመፈተን ነው።
,,,
በትኩስ ፍቅር ተገናኝተን እስከሚበቃን ተጋፈናል። የጠገብን አንመስልም ነገር ግን ድክም,,,,ብሎናል። ጋደም እንዳልን ቀና ብላ ዓይኔን ለማየት ትንጠራራለች። በዚህ ድካም ላይ ጥያቄዋን እንዳትጀምር ፈርቻለው።
እግራችን ተቆላልፏል ጭኗ እንደፍም ይፋጃል፤ ደስ የሚል ሙቀት አለው። ለይምሰል የተጣለው አንሶላ በከፊል ጡቷን ያሳያል። በመስኮቱ የሚገባው ቀዝቃዛ አየር ንዝረቱ አንዳች ስሜት አለው።
,,,በዚህ ሙቀት____ ደስ በሚል አየር ክበት____ሞቃት ጭን____ ኢንጆሪ መሳይ እንቡጥ ከንፈር____ያበጡ ጦር መሳይ ጡቶች። ሆ ፈጣሪ ምድረገነት እያሳለምከኝ ነው¿ ወይስ ለፈተና ፅዋህ በእርቃን ፍላፃ እየወጋኧኝ¿ እንዲያ ከሆነ ጦርነቱ አያብቃ። እኔም አልንቃ።
? አለች በድጋሚ ዓይኔን ለማየት እየፈለገች ከገነት ወደ ሲሆል የተወረወርኩ ያህል ከሀሳቤ መንጭቃ አወጣችኝ። ትርጉም የሌለውን ጥያቄዋን ጀመረች።
(ሆ!! ምንድነው የምትለው,,, በዚ ሰዓት
I have never seen anyone who has lived forever!!!,)
"ዘላለም ይኖራል እንዴ ወዴ?"
እሺ መቼም አተውኝ ነገም ከነገወዲያም እስከ ዘለዓለ,,,, ማለት የምድር ኑራችን እስከሚያበቃ"¿
🤕
One can only love the present
He does not know and predict what will happen next,
አንድ ሰው የአሁኑን መውደድ ብቻ ነው ሊያቅ የሚችለው፤
ቀጥሎ የሚሆነውን አያቅም እና አይተነብይምም።
(ለራሴ ነው የመለስኩት)
ብላ ልትመታኝ እጇን ስታነሳ ከላዩዋ ላይ ያለው አንሶላ ተገልቦ ከፊል ጡቷን ግልጥ አረገው። ለተራበ ዓይኔ ተመፀወተለት ።
ሆ!!! ከሲሆል ወደ_ገነት 🙏
`
@rasnflega