ትዝታሽን ለእኔ፣ትዝታዬ ለአንቺ 3132
#መንገዳችን
35
ኮቴያችን በድን መሬት ላይ ያርፋል። ዳናችን በንፋስ እየተጠረገ ከዓይነ ይሠወራል። መንገዱን አቋርጠን እንዳልመጣን
ያሳረፍነው አሻራ በዋዛ ይጠፋል።
ጊዜ አልፎ እኛም አንድ ሰሞን ነበርን ብንል ማን ያምነናል? ጎዳናው ላይ ከነበርን ያሳረፍናቸው ዳናዎች የታሉ¿ ከሌለንስ ያንን መንገድ ሳናቋርጥ በመን ተአምር እዚህ እንዴት ደረስን¿ በምድር ላይ የማይጠፋ አሻራ ለማሳረፍ ከባድ ነው። ተልከን ከሄድንበት ስንመጣ ከላኩን ሰዎች አፍ መሬት ላይ ከተተፉት ምራቆች ደርቀው ይጠብቁናል። የምናገኘው ሽልማት የለም። ከመኖር የምናተርፈው ትዝታ ብቻ ነው። መንገዳችን እንደ ትዝታ ነው። አንዴ ብናልፈውም። በትውስታዎቻችን ምሪት ደጋግመን እንመላለስበታለን`።
ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬ ለአንቺ
ከገፅ 88 የተወሰደ
@rasnflega