ስረሳሽ እልፍ አስታወሽኝ፥ ትዝታን ደጅሽ ልስቀላት
የእንባዬ ፍሰት ይዋጥሽ፥ ለሳቅሽ እኔ አለውለት።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
/በድንገት የሚነሱ ፎቶዎች ታሪካዊ ናቸው።
እየተደማመጥን ነው ማን እንደሚያወራ ባናቅም🤷♂/
የእንባዬ ፍሰት ይዋጥሽ፥ ለሳቅሽ እኔ አለውለት።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
/በድንገት የሚነሱ ፎቶዎች ታሪካዊ ናቸው።
እየተደማመጥን ነው ማን እንደሚያወራ ባናቅም🤷♂/