ምናህሎቻችን ነን በትናንት የታሰርን ¿ስንት
ቶቻችን ነን ከትናንት ጋር የታሰርን ¿
በጥፋተኝነት ስሜት የምነሰቃየው፤ በትናት እስር ቤት የምንማቅቅ ካለንበት አዘቅት ውስጥ ለመውጣት የሰዎችን እርዳታ የምንጠብቅ።
😳 በሆነተአምር ምንም ሳናረግ ለውጥ እንፈልጋለን ውስጣችንን የሰበረን ህልማችን የተሰረቀብን የምንወዳቸውን ያጣን ሰዎችን ያሳዘነነን እራሳችንን መሆን ዛሬያችንን መኖር ያቃተን
አዎ,,,/
እውነቱን ልንገራቹ ተአምር የሚባል ነገር የለም አዎ አጋጣሚዎች እጣፋንታዎችም አይደሉም ትናንት ከዛሬ የተሻለ ዋጋ የለውም በርግጥ እኛ የትናንት ውጤት ነን ወደድነውም ጠላነውም። የሚያስፈራንን ነገር መጋፈጥ ያልቻልነው ለምን ይመስላቹሀል እራሳችንን የፈራነው? ግልፅነት የጎደለን በዛሬ መንገድ ላይ ቆመን ትናንትን የምናልም! ድብቁን እኛነታችንን አውጥተን መችይሆን የምንጋፈጠው? ያቀን ይናፍቀኛል።
ሰላም ለይኩን
#ቅድስት