አንድ ግለሰብ ቡድሀ ላይ ጠንካራ ውርፋቶችን ባዥጎደጎደበት ወቅት ቡድሀ ፈገግ አለና ሰውየውን እንዲህ በማለት ጠየቀው። "ለአንድ ግለሰብ ገፀ-በረከት ለማበርከት ብፈልግ እና ግለሰቡም ገፀ-በረከቱን ሳይቀበል ቢቀር ያ ገፀ በረከት የማን ነው የሚሆነው?" ግለሰቡም ለቡድሀ እንዲህ በማለት መለሰ:-"በእርግጥ የገፀ-በረከቱ የመጀመሪያ ባለቤት ለሆነው ሰው ነዋ!"። "እኔም ያንተን ገፀ-በረከት ለመቀበል ባልፈልግስ,,,"ቡድሀ አረፍተ ነገሩን በእንጥልጥተል ተወው።
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው,,,🙏
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው,,,🙏