ታላቁ ፈላስፋ ፍሬድሪክ #ኒቼ አንድ ቀን የእግዚያቤር መሞት ሲናገር የሰማች ሴት "ገሀነም እንደምትገባ እርግጠኛ ሆንኩ" አለችው። ኒቼም ፦" ገነት ብቻሄን መግባት ስለማልፈልግ ነው,,,
ከዚያ ውጭ ወዳጆቻችን ሁሉ የት እንዳሉ እናውቃለን,,," በማለት ፈላስፎችን አስደነገጣቸው።😳
የፈላስፎቹ መደንገጥ ገሀነም ስለሚገቡ አነበረም። 🤔
በድንገት (በስህተት) ገነት የመግባት ዕድል ቢገጥማቸው በብቸኝነት የሚያሳልፉት ታይቷቸው እንጂ።😊
ከዚያ ውጭ ወዳጆቻችን ሁሉ የት እንዳሉ እናውቃለን,,," በማለት ፈላስፎችን አስደነገጣቸው።😳
የፈላስፎቹ መደንገጥ ገሀነም ስለሚገቡ አነበረም። 🤔
በድንገት (በስህተት) ገነት የመግባት ዕድል ቢገጥማቸው በብቸኝነት የሚያሳልፉት ታይቷቸው እንጂ።😊