Rawuel Endris


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


🌍 Authenticity | 💡 Wisdom | 💪 Confidence
🔑 Unlocking purpose & balance in life
🔥 Inspiring self-growth & leadership
💭 Master your fate. Live with meaning.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ሞኝ ወንዶች የሌላ ወንድ ልጅን ውድቀት ርዕስ አድርገው ሲነጋገሩ ወይም ሲቀልዱ ይውላሉ።
ጥበበኛው ወንድ ደግሞ ይህ ለእርሱ ህይወት እንደ ማስጠንቀቂያ የሰጠችው ነጥብ አድርጎ ይመለከተዋል።

ከሞኙ ወገን አትሁን ከሰነፎች ጋር አትሰለፍ።

Join us @rawuel_endris


ስለ ህልማችሁ እና ማሳካት ስለምትፈልጉት ነገር ልክ መንቀሳቀስ እና በቁም ነገር ለአላማችሁ መኖር ስትጀምሩ ለጥቂት ነገሮች ተዘጋጁ -:

# ለብቸኝነት ስሜት
# ሊሳቅባችሁ እና የምታምኑት ሰው ሊያማችሁ
# መናቅ እና መንቋሸሽን ለመቀበል
# ጎደኞቻችሁን ለማጣት
# ለውድቀት
# አለምን ብቻችሁን ለመጋፈጥ
# ለድብርት ለመጋለጥ
# ሀሳባችሁን የሚንቁ ቤተሰብ አባል ለመመልከት
# ብቻችሁን ለማልቀስ
# በተማመናችሁበት ሰው ፊት ለመነሳት
# ገንዘብ አጥቶ ለመሰቃየት

ለእነዚህ ተዘጋጁ። 😁

Join us @rawuel_endris


አስታውሱ! እያንዳንዱ ጠዋት ፍፁም የማይደገም እድል ነው | አይምሯችንን ሀይል ለመስጠት | ሰውነታችንን ከትናንቱ የተሻለ ለማስዋብ እና ለማጠንከር | ነፍሳችንን በአዲስ ሀይል ለመሙላት። እራሳችሁን በመግዛት ውስጥ ቆዩ አትቦዝኑ ይህንን እድል አታባክኑ ብዙዎች ነገ አለልኝ እያሉ ያባክኑታል። deadline አስቀምጦ መንቀሳቀስ deadline የማይጠቀሙ ሰዎች ለማሳካት 2 አመት የሚፈጅባቸውን task በ 6 ወር ማሳካት ይችላሉ ይህን ለማድረግ ደግሞ ጠዋት ትልቅ ፀጋ ነው።

Join us @rawuel_endris


ህይወት ሁሌም ጠዋት ላይ ሁለት ምርጫ ትሰጠናለች የመጀመሪያው ከህልሞችህ ጋር ጣፋጭ እንቅልፍን መቀጠል ሁለተኛው ለህልምህ ብድግ ብለህ መስራት መጀመርን የወደድከውን ተከተል ግን የሚመጣውንም ውጤት ለራስህ ትወስዳለህ።

Join us @rawuel_endris


Bro plz! Never ever hurt a girl who broke the parent rule for you.

Join us @rawuel_endris


ከምታስቡት በላይ ሀያላን ትሆናላችሁ ፍፁም ሰዎች ሊሰርቁት የማይችሉት ነገር ላይ ስትሰሩ። እነርሱም አመለካከታችሁ | ማንነታችሁ እና እራሳችሁን የምታሳዩበት ለሰዎች የምትገለጡበት personality ላይ ስትሰሩ።

Join us @rawuel_endris


ዛሬም በተመሳሳይ ለ telegram ቤተሰቦቼ video post ከመደረጉ 2 ሰአት በፊት ቀደም ብሎ እንድትመለከቱት ጋበዝኩ በዚህ video ውስጥ የምታገኙትን ሀይል ገብታችሁ እራሳችሁ ተመልከቱ። እድሚያችሁ ከ 20+ የሆነ በተለይ። link👇


https://youtu.be/iJ3EaOdbOr0?si=tKQFvUMaV_QOCbVO




Dear Brothers and Sisters, This Was My Greatest Mistake in Life

For the last 3 years, I’ve poured everything into others, often losing myself in the process. I believed that love, support, and Godly words were the keys to building connections. But I’ve learned the hard way—sometimes, these words are just tools used by manipulators to keep you in their grip. Don’t trust those around you blindly. Instead, build trust within yourself. True strength comes from investing in your own growth and well-being, not from sacrificing everything for others. It’s time to reclaim your purpose, your strength, and your life.

የሚመካ በአምላኩ ይመካ!
ውድቀቱን ለራሱ ይውሰድ!
ስኬቱን ለአምላኩ credit ይስጥ!
አሸናፊነቱን ለቤተሰቦቹ እና ለአምላኩ መሰዋት ያድርግ አለቀ!
የሚመካ በራሱ ይመካ!

Join us @rawuel_endris


እዚህ ምድር ላይ ተመሳሳይ አላማ ለማሳካት እንደሚጎዙ ሁለት ወንዶች ጠንካራ እና አሸናፊ የለም። ጎደኛህ የሰፈርህ ልጅ ስለሆነ ወይም አብረህው ስላደክ ሳይሆን ለጋራ አላማ የምትጓዙ ከሆናችሁ ብቻ ነው ጎደኝነት የሚባለው። በተለይ የጋራ አላማ ኑሯችሁም ጎረቤት : አብሮ አደገ : ከሆነ ከጎናችሁ ያለው ሰው ታላቅ እድለኞች ናችሁ አትፍዘዙ።

Join us @rawuel_endris


Some brother and sisters desires to meet and connect with me, and rest assured, I am diligently building the path where I will be found.

This isn’t just about me—it’s about creating a legacy, a movement, and a space where those who seek purpose, strength, and authenticity can thrive.

Stay tuned. The journey has begun, and I promise, it’s worth the wait.

#RawuelEndris #PathToGreatness #PurposeDriven #AuthenticConnections


በሰዎች መጠላት ወይም መወደድ በጣም ተራ ክስተት ነው። ይህ አሳሳቢ አይደለም ምን ያህል እታመናለሁ የሚለው ነው ዋና ጉዳይ። መታመን ምንም ነገርን ለማሳካት የሚያግዝ ገዢ ሀይል ነው። ይህ ግን የኔ የራውኤል አቋም ነው።

Join us @rawuel_endris


ወንድሜ ይህ ላንተ ነው ከ 17-23 አመት ካለህ እና mewing exercise ካልጀመርክ ጊዜህን እያባከንክ ነው። ይህ እድሜ የፊትህ አጥንት እንደፈለክ የምትገነባበት ወቅት ነው። ያለበለዚያ እንደኔ 23 ካለፍክ ቡሀላ ከጀመርክ ከዚያ በፊት ብትጀምር በ 3 ወር የምታመጣውን ለውጥ በ 8 ወር ልፋትም ላታመጣው ትችላለህ። ዛሬ ጀምር ከ 3 ወር ቡሀላ እራስህ መጥተህ ታመሰግናለህ። ጊዜ የለህም አሁን ጀምር።

Join us @rawuel_endris


የሰዋች ባህሪ እና የሚያሳዩዎችሁ ፀባይ በጣም መቀየር ይጀምራል መች? በትክክሉ መልበስ ስትጀምሩ በገንዘብ የማይገዛውን ልብስ ማለትም አካላችሁ በእንቅስቃሴ ሲስተካከል እና ደምቃችሁ መታየት ስትጀምሩ።

Join us @rawuel_endris


ወንዶች መታቀፍን በመፈለግ ውስጥ ዘመናቸውን ይገፋሉ። ከ 10 ወንዶች 8 ወንዶች ባለፋት ከ 1-2 አመታት ምንም አይነት የመታቀፍ እድል አግኝንተው አያውቁም። አቅፈሽው እተማመንብሀለሁ ስላልሽው ብቻ አንድ ወንድ ለ 2 አመት እራሱን ለመቀየር የተጠቀመውን ሀይል በ3 ወር ውስጥ መጠቀም እና እራሱን ለመቀየር መጠቀም ይጀምራል። ታቅፎ ይህን እንደ መባል ለወንድ ትልቅ ነገር የለም። ካንቺ ምንም አይፈልግም። ግን ከልብሽ ከሆነ ብቻ በይው ወይም ደካማ እየሆነ መስሎ ከተሰማሽ።

Join us @rawuel_endris


Dear girls 🍓 True strength isn’t just in muscles or power; it’s in mastering your fate and owning your balance. You have everything it takes to lead, inspire, and conquer—just like a queen in her own story.

Join us @rawuel_endris


ልጅ ይወለዳል | ወንድ! ልጅ! ደግሞ በስቃይ : በንቀት : በመገፋት : በህመም : በመከዳት ውስጥ ይገነባል | እነዚህ ነገሮች አንተን የሚገነቡ ናቸው አትጥላቸው።
ሴት ትወለዳለች...

Join us @rawuel_endris


Hey fam! Let’s connect on LinkedIn and grow together. Follow me for more professional updates and insights. Let’s build something great!🤌

Here’s the link👇

https://www.linkedin.com/in/rawuel-endris-018209341?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app


ከሚያፈቅራት ሴት እራሱን ማላቀቅ የቻለ ወንድ የሚፈልገውን ነገር ሁሉ የማድረግ ሀይል ይኖረዋል። ይህ በጣም ትልቅ ከሴት ልጅ በኩል ወንድ ልጅን ለማገልገል የሚመጣ የሀይል አይነት ነው። ልክ ስትወስን ከእርሷ ወዳንተ በተፈጥሮ የሚተላለፍ ሀይል አለ መንፈስ አለ ይህ ረቂቅ ሚስጥር ነው።
ገና በልጅነትህ በወጣትነትህ በምቶዳት ሴት እንዳለመፈለግ ትልቅ እድል እና  ሀይል የለም ይህ ተፈጥሮ የሰጠህ ገፀ በረከት ነው ሴትም አላማዋ አንተን ከፍ ማድረግ ነው ከፍ ከምታደርግበት አንዱ የተፈጥሮ ሂደት መካከል ደግሞ ይህ አፍቅሮ የማጣት ሂደት ነው። ደግሞም እወቅ ሴት ልጅ የምታከብረው በሌላ ሴት ሊተካት እንደሚችል እና ብዙ አማራጭ እንዳለው ስታውቅ እና ነገር ግን ለሷ ታምኖ መኖር ሲችል ነው የተባረከ ቤተሰብ የመመስረት ሚስጥሩም ይህ ነው። ስለዚህ ከአላማህ በፍቅር ውደቅ ከዚያ ደግሞ እርሷ ትመጣለች።

Join us @rawuel_endris


ዛሬ ለ telegram ቤተሰቦች video public ከመሆኑ 30 ደቂቃ በፊት ቀድሜ ጋበዝኩ። በዚህ video የማይፈልጎችሁን ስለ መልቀቅ ሀይል እንነጋገራለን በተለይ ለወንዶች ትልቅ ትምህርት አለው ከልብህ አድምጥ እና ተግብር።
👇

https://youtu.be/B2M8DYh1vjU?si=vyf7Cdd2cSwuOKTJ

Показано 20 последних публикаций.