የወንድ ልጅ ትልቁ ውድቀት ስኬቱን ፍፁም ከእርሱ ጋር መከራን ያልቀመሰች ሴት ጋር ማጣጣም ሲጀምር እና በብዙ መብረቅ እና ውድቀት ወቅት ከጎኑ የነበረችውን ሴት ሲረሳ ነው። ለየትኛያዋም በውድቀትህ በማጣትህ እና በመቸገርህ ሰአት አብራህ ለነበረች ሴት ትልቅ ክብር ልትሰጣት እና ህይወቷን ልትቀይርላት ግድ ነው። ምንም ባትወዳት እንኳን ፍቅር ያለው ከእርሷ በኩል ብቻ ቢሆንም እንኳ | ይህን ስታደርግ የሚመጣውን ትመለከታለህ። እኔ ለማስታወስ ያክል ነው።
join us @rawuel_endris
join us @rawuel_endris