የክርስቶስ ልደት በቅዱስ አትናቴዎስ አንደበት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✥•• ┈┈┈•• ●◉ ✞ ◉●•• ┈┈┈••✥ ✍"የክርስቶስ ልደት በቅዱስ አትናቴዎስ አንደበት" ✥•• ┈┈┈•• ●◉ ✞ ◉●•• ┈┈┈••✥ ❖ የቀኑ ቀጠሮ ሲደርስ እግዚአብሔር ልጁን ላከ ከድግልም ተወለደ፤ ይህ አንዱ አምላክ ነው በመለኮት የእግዚአብሔር ልጅ በሥጋ የአዳም ልጅ ነው፡፡ ❖ የእግዚአብሔር ልጅ የአዳም ልጅ ስለሆነ ለወልድ ዋሕድ ለአንዱ የምስግድለት ለአንዱ የማንሰግድለት ሁ...