ማዲባ
ኔልሰን ማንዴላ በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የህግ ትምህርት በሚማሩበት ጊዜ ነጭ ፕሮፌሰር አስተማሪ ነበራቸው፤ ስሙም ፒተር ይባላል።
አንድ ቀን ፕሮፌሰር ፒተር በአንድ ምግብ ቤት ምግባቸውን እየበሉ ሳለ ማንዴላ በአጋጣሚ ምግብ ይዘው ከአጠገባቸው ይቀመጣሉ።
ዘረኛው ፒተርም: "አቶ ማንዴላ! አሳማና 'ርዕግብ ለመብል አብረው አይቀመጡም !" ሲላቸው
ማንዴላም: "አይጨነቁ ፕሮፌሰር በርሬ እሄዳለሁ " ብሏቸው ሌላ ወንበር ላይ ይቀመጣሉ።
በዚህ የተናደደው ፒተር በሌላ ቀን ቂሙን ሊወጣበት ያስባል። አንድ ቀንም ፕሮፌሰሩ ክላስ ውስጥ እያስተማሩ "ማንዴላ በመንገድ ላይ እየሄድክ ሁለት ቦርሳዎችን ብታገኝና በአንደኛው ቦርሳ 'ገንዘብ ' በሌላኛው ቦርሳ ደግሞ 'ጥበብ' ቢኖር የትኛውን ትወስዳለህ ?" ብሎ ማንዴላን ጠየቀው
ማንዴላም: "ገንዘቡን አወስደዋለሁ"ብሎ መለሰለት።
ፕሮፌሰሩም በድል አድራጊነት "አንተ ሞኝ ነህ እኔ አንተን ብሆን ኖሮ ጥበብ ያለበትን ቦርሳ እወስድ ነበር" አለው
ማንዴላ ፈገግ እያለ "ልክ ነህ ማንም የሌለውን ነው የሚወስደው" አለው።
መልካም ቀን!
የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት
Facebook:
https://www.facebook.com/sagetraininginstituteInstagram:
https://www.instagram.com/sage_training_institute/Telegram:
https://t.me/sagetraininginstituteLinkedin:
https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute👉 ለበለጠ መረጃ በ 0906 7777 99 | 0906 7777 55 ይደውሉልን።
አድራሻችን፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ