👉 IFRS Based Peachtree Training
IFRS + Peachtree + IPSAS በአንድ ላይ
IFRS (አለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አቀራረብ ደረጃዎች) የፋይናንሺያል መረጃን በአግባቡ ማደራጀት እና ሪፖርት ማድረግ የሚቻልበት አለምአቀፍ የሂሳብ አሰራር ነው።
በለንደን ካለው ዓለም አቀፍ የሂሳብ አያያዝ ደረጃዎች ቦርድ (IASB) መግለጫዎች የተወሰደ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ከ120 በላይ ሀገሮች ውስጥ ኢትዮጲያን ጨምሮ የሚፈለግ የሂሳብ ማዕቀፍ ነው።
IFRS የቢዝነስ ተቋማት የፋይናንስ ውጤቶቻቸውን እና የፋይናንስ ሁኔታቸውን ተመሳሳይ ደንቦችን ተጠቅመው ሪፖርት እንዲያደርጉ ያደርጋል። ይህም የፋይናንስ ውጤቶቻቸውን ለማነፃፀር ቀላል ያደርገዋል።
ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈና ፒስትሪ (Peachtree Software) ላይ የሚሰጥ ነው።
እርስዎም ሀሳብዎን እውን ለማድረግ በሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በተዘጋጀው የ International Financial Reporting Standards (IFRS)፣ Peachtree Complete Accounting እና IPSAS ስልጠና ላይ ይሳተፉ።
👉 ለበለጠ መረጃ በ 0906 7777 99/0906 7777 55 ይደውሉልን።
Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute
Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/
Telegram: https://t.me/sagetraininginstite
Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
አድራሻችን፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ