Saniye❤?


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Photowachun endilekek kefelegachu ask me @saniyeeee ?

Channalu lay join bemalet yeketatelu?

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




ወይ ፍቅር...!
አንድ ወጣት ፍቅረኛውን ሞተር ሳይክሉ ላይ
አፈናጦ በሰአት
160 ኪሎ ሜትር ይከንፋል።
ልጅት፦ እባክህ ፍጥነት ቀንስ የኔ ፍቅር ፈራሁ እኮ ልጅ፦ እንድንዝናና ብዬ ነው
ልጅት፦ ኖ ፍቅር በጣም አስፈሪ ነው፤ ፕሊስ
ፍጥነት ቀንስ
ልጅ፦ እሺ እንድቀንስልሽ እንደምትወጂኝ ንገሪኝ
ልጅት፦ አፈቅርሀለሁ የኔ ቆንጆ። እሺ አሁን ቀንሰዋ
ፍቅር ልጅ፦ ሳም አድርጊኝና
ልጅት፦ ወገቡን እንቅ አርጋ እንደያዘች ሳምምምም
አደረገችው
ልጅ፦ በጣም ስለሞቀኝ ሄልሜቴ ደሞ አንሺልኝና
አንቺ
አጥልቂው አላት። እንዳላት አደረገች።
በማግስቱ አንድ የአገሬው ጋዜጣ እንዲህ የሚል ዜና
ይዞ ወጣ
:-
አንድ ሞተር ሳይክል በፍሬን ብልሽት ምክንያት
ተጋጭቶ ሞተሩን ሲያሽከረክር በነበረው ወጣት ላይ የሞት አደጋ
ሲከሰት አብራው
የነበረች ፍቅረኛው ግን ተርፋለች።
ለካ...
ሞተሩን ያሽከረክር የነበረው ፍቅረኛዋ ድንገት
ፍሬን እንደተበላሸበት ሲገባው እሷ እንዳታውቅ
በማድረግ የመጨረሻ
የፍቅር ቃሏን ተቀብሎ፣ የስንብት በከንፈሯ ተስሞ፣
ሄልሜቱን
እሷ እንድታጠልቅ አድግርጎ፣ እሷ በህይወት
እንድትኖር ራሱን ለመስዋዕትነት እያዘጋጀ ነበር !!!
እንደዚ አይነት ፍቅር ይስጠን!!!

Forward forward 🙏
@saniv


@multichannel123

Join join 👌🏼😘


እዚህ ቦታ እንድደርስ ከጎኔ ሆናችሁ ለደገፍችሁኝ ጓደኞቼ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋና አቀርባለው...!

አለ ሰካራም ተደግፎ ቤቱ ሲደርስ😜

Join and forward🙏❤️
@saniv


👩‍🌾፡ታክሲ ውስጥ ፍየል ይዤ ገብቼ

👲 ሹፌር በጩሀት፡ አንት ያምሃል አንዴ በል ይዘህ ዉረድ

👩‍🌾፡ አይገርምህም ዋጋውን ብትሰማ ታስነዳው ነበር😂😂😂

Join join & share💖💖💖
👇👇👇👇👇👇
@saniv


Репост из: ❤❤ የሐበሻ ቀሽቶች👌👌
@saniv ❤️👌
😘
@yehabeshakeshtoch
Vote 🏒🏒🏒






ወሬ በጣም ትወዳለች። ወደ ስራ እየሄደች...

የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች።
"እባካቹ አሳልፉኝ እባካቹ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደ ፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።

የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር 😂😜🤣

Join @saniv
Contact me @saniyeeee




Репост из: ኢትዮ MEME
እዛጋ ጥርስህን በደንብ ሞርድ እነ እንብላው!😜🍔
@ETHIOFUNNYMEME
#JOIN #FORWARD #SHARE


ወጥን ፦ካለ ዘይት
ቡናን ፦ካለ ስኳር
ቧንቧን ፦ካለ ውሀ

ያስለመድከን መንግስታችን ሆይ😁
እባክህ ያለ ካርድ ኢንተርኔት መጠቀምን አስለምደን😂😜🤣

Join @saniv
Contact me @saniyeeee


Репост из: helusha❤
🎶 🎶


@nitaqun 👑👑👑


ምክር ለወንዶች 😁

ወንዶችዬ.......ሚስትህን ፍቅር ስጣትስጣት ተንከባከባት!!!
ፈጣሪ ይህን አይቶ
.
.
.
ሌላ ሚስት ይሰጥህ ይሆናል😜😂🤣

Join @saniv
@saniyeeee


Репост из: سکوت تلخ
اے ڪاش بودے
@Bitter_silence


Репост из: Relationship💏 goals❤️
💔😔
@Yordanoseee Join us


Репост из: ?عشق ممنوع?
🖤تومثل‌من
🖤رؤیاتـو
🖤می‌بافی
🖤بادسٺ‌من
🖤موهاتـو
🖤می‌بافی
🖤خورشیدو
🖤باچشماٺ
🖤روشڹ‌ڪن
🖤یڪبارماه‌و
🖤قسمٺ
🖤مڹ‌ڪن
@khas_toe


ባልና ሚስት ተፋቱና💔
ሚስት ድርሻዋን ከወሰደች በሃላ
'ጥርስ በጥርስ ሆቴል' የሚል ከፈተች ይሄን ያየ ባል ተበሳጨና
ከፊት ለፊቷ ሄዶ
ምን የሚል ሆቴል ቢከፍት ጥሩ ነው
ጥርስሽ ይርገፍ ሆቴል😂🤣😂

Join @saniv
@saniyeeee


🌈All about soul✨
Hey guys this is mine and dagi 's channel
Here will be quotes , music., thoughts , funny memes nd much more
if u have a suggestion or comment contact @hazardagimbr
Thanks guys have fun
https://t.me/beurselfonurway


❤ፍቅር ካለ ስለ ዛሬ ማሰብ እንጀምራለን፤ ነገን እናልማለን 💓፤ ተስፋችን ይፈካል💞፤ የመኖር ጉጉታችን ይጨምራል።💘

💘የልባችን ብርሀን የሚበራው በፍቅር ነውና ሁሌም ፍቅርን እናስቀድም💕።

Join @saniv
@saniyeeee

Показано 20 последних публикаций.

246

подписчиков
Статистика канала