ወሬ በጣም ትወዳለች። ወደ ስራ እየሄደች...
የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች።
"እባካቹ አሳልፉኝ እባካቹ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደ ፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።
የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር 😂😜🤣
Join @saniv
Contact me @saniyeeee
የሆነ የመኪና አደጋ ደርሶ ቦታው በሰዎች ተከቦ ደረሰች።
"እባካቹ አሳልፉኝ እባካቹ አሳልፉኝ" የተገጨው ዘመድ ነኝ አለች።
የተሰበሰበው ሰው ገለል ብሎ ወደ ፊት እንድትቀርብ እድሉን ሰጣት።
የሚገርመው ተገጭቶ የወደቀው አህያ ነበር 😂😜🤣
Join @saniv
Contact me @saniyeeee