ሁለት ነገሮች አሉ :: በህይወታችን እኛ ማሳደድ የሌለብን እነሱም እውነተኛ ጓደኛ እና እውነተኛ ፍቅር ናቸው::
ሰዎች ግዜን ይሰጣሉ:: ከእነሱ ጋር መሆንን ከሚፈልጉቸው ሰዎች ጋር ሰዎች ይፃፃፋሉ ማውራት ከሚፈልጉቸው ጋር ሰዎች አብዝተው አይመቸኝም ሲሉህ እመናቸው እነሱም በግድ ግዜን እንዲሰጡህ ለማሳመን አትሞክር ቢፈልጉ ይሰጡሀል ::
ያማል አውቃለሁ :: ግን አንድን ሰው ላንተ ስሜት እንዴኖረው ማስገደድ አትችልም ::
አንድ ሰው እንዲያፈቅርህ ልትለምነው የተገባ አይደለም::አንድን ሰው ላንተ ይጨነጭ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም ::አንድን ሰው ጥረት ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም::
አንድ ሰው ያወራህ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: እንድን ሰው አንተን መጅመሪያ ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባም አይደለም ::እሱ ከፈለገ ያደርግሀል::
ሰዎችን ባንተ ህይወት ውስጥ ተቀዳሚ አታድርግ :: አንተ ለነሱ ምርጫ ብቻ ሆነህ ሳለ ::
Jay shetty
https://t.me/semirami