Semper electronics


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана



Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ቲቪ እና ዲሽ መግዛትም ሆነ መሸጥ እንዲሁም ማሠራት ስትፈልጉ ይሄን ስልክ ተጠቀሙ ወይም በቴሌግራም @Semperdish ያናግሩን
0986567975
0986567975
0986567975


ሶኬት ብቻ ያበላሸን ቲቪ ተበላሽቷል በቃ 400 ግዛን ሲሉህ😒😝........ እስቲ ጨምሩበት


Репост из: TIKVAH-ETHIOPIA
#MesiratEthiopia

ኢትዮጵያ ውስጥ የጊግ ኢኮኖሚን ጥቅም ማወቅ ይፈልጋሉ?

በቢዝነስ፣ በህግ እና በፋይናንስ ዙርያ የሚሰጠውን የጊግ ኢኮኖሚ ስልጠና በቴሌግራም ቦት በኩል ይውሰዱ!

http://t.me/mesirat_academy_bot ተመዝግበው ስልጠናውን ይጀምሩ!

ስልጠናውን ሲጨርሱ ሰርተፍኬቶን እንዳይረሱ!

#MesiratEthiopia #Entrepreneurship #BusinessGrowth #GigEconomy #Workshops #Mesirat


Репост из: TIKVAH-ETHIOPIA
#AddisAbaba

በክፍት ቤቶች ባለቤቶቻቸው አድሰው የፈለጉትን አገልግሎት ሊያውሉት የሚችሉበት ሁኔታ እንዲፈጠር ነው ማስታወቂያው የወጣው” - ኮርፖሬሽኑ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን " የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች እስከ ጥቅምት 30/2017 ድረስ ወደ ቤታችሁ ግቡ " በሚል ባወጣ
ው ማሳሰቢያ ዙሪያ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጠው ዝርዝር ምላሽ ምንድን ነው ?

የኮርፖሬሽኑ ማብራሪያ ፦

ማስታወቂያው የወጣበት ዋናው ምክንያት ሰዎች ‘ተቸገርን፣ ክፍት በሆኑ ቤቶች ወንጀል እየተሰራ ነው፣ እየተዘረፍን ነው፣ ሴቶች እየተደፈሩብን ነው’ ብለው እኛ ጋ ስለመጡ ነው፡፡

ቤቶቹን ቼክ ስናደርጋቸው ደግሞ እጣ ወጥቶባቸዋል፤ ውል ተፈጽሞባቸዋል፣ ግን ሰው አልገባባቸውም፡፡

ስለዚህ ነዋሪው ተቸግሯል፡፡ በዚህ ምክንያት ተደጋጋሚ ወደኛ ቢሮ የሚመጡ የየሳይቱ የነዋሪዎች ማኀበራት አሉ፡፡ 
ስለዚህ እነዚህ አካባቢዎች ላይ ያሉ ቤቶች በአግባቡ ቤት የደረሳቸው ሰዎች አብዛኛዎቹ መሠረተ ልማቶቹም የተሟሉ፣ ሰው ገብቶ መኖር የጀመረባቸው በመሆናቸው ክፍት መሆን የለባቸውም፡፡ የቤት ባለቤቶች ቤታችሁን አድሳችሁ ግቡ፡፡ 

ቢፈልጉ አድሶ ማከራየት መብት ነው፡፡ የራሳቸው ቤት እስከሆነ ድረስ፡፡ ግን ዞሮ ዞሮ ሰው በቤቱ ይኑርበት ነው የኛ ጥያቄ፡፡ አካራይ አታከራይ የኔ መልዕክት ሊሆን አይገባም፡፡ ግን ቤቱን ኦውን ያድረጉ፡፡ 

ሰው ‘የጸጥታ ስጋት ብሎ ይጠይቀናል’፣ የጸጥታ መዋቅሩም እኛን ይጠይቀናል፣ በአንድ ወይም በሌላ መልኩ ደግሞ ቤት ደርሶት ያልገባበት ሰውም ጭምር በመኖሩ እጣ ያልወጣላቸውም ሰዎች ጭምር ቅሬታ ያቀርባሉ፡፡ ‘ይሄው ክፍት ቤት አለ ይላሉ፡፡’ 

ስለዚህ በክፍት ቤቶች ባለቤቶቻቸው አድሰው የፈለጉትን አገልግሎት ሊያውሉት የሚችሉበት ሁኔታ እንዲፈጠር ነው ማስታወቂያው የወጣው፡፡ 

የማኅበራዊ ሚዲያ በበዛበት ዘመን በተለያዬ መንገድ ኢንተርፕሬት ሊደረግ ይችላል፡፡

ዋናው የመንግስት ኢንቴንሽን ግን ይሄ ነው፡፡
ክፍት ቤቶች ያሉት አብዛኛው ሳይት ላይ ነው የቤቶቹ መጠን ይለያያል እንጅ (አንዳንድ ቦታ ላይ አምስት፣ አንድ ቦታ ላይ ደግሞ አስር ሊሆኑ ይችላሉ)፡፡

ከተነሳው ቅሬታ አንጻር መሠረተ ልማት ያልተሟላባቸው ደግሞ የተወሰኑ ሳይቶች አሉ (እየተሟላባቸው ያሉ ማለት ነው)፡፡

ለምሳሌ በተደጋጋሚ የሚነሳው አራብሳ ሳይት (ፓኬጅ ሦስት) ነው፡፡ ወደ መጨረሻ አካባቢ ከተገነቡት ቤቶች መካከል ነው። አራብሳ ሦስት አብዛኛው መሠረተ ልማት ተሟልቷል፡፡

ለምሳሌ መንገድ አክሰስ ነው፡፡ አክሰስ ተሰርቶለታል፡፡ ወደ ዘላቂ መንገድ ለማስገባት ለሁለት፣ ሦስት ዓመታት ኢኮስኮ የተባለው ኮንትራክተር ቦታውን ይዞት ነበር ከመንገዶች ተረክቦ ለመስራት፡፡

ነገር ግን ሳይሰራው ቆዬ፡፡ ይሄ ጥያቄ በተደጋጋሚ የማህበረሰቡ ጥያቄ ስለሆነ አቅርበን አሁን ተርሚኔት ተደርጎ መንገዶች ለመስራት ዝግጅት እያደረገ ነው፡፡

ክረምቱን በሙሉ አክሰስ ወደ መስራት ዝግጅት ላይ ነው የነበሩት አሁን በተሟላ መልኩ ቋሚ መንገድ ሊሰራ ነው፡፡
የመጠጥ ውሃ ወደየ ሳይቱ፣ ወደዬ ብሎኩ ገብቷል፡፡

ፍሳሽን በተመለከተ የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ሜጋ ፕሮጀክት እየተሰራ ነው፡፡ በውጭ ካምፓኒ ነው የሚሰራው፡፡ የበጀት እጥረት ገጥሟቸው ጋፕ ነበረ አሁን ግን በተሟላ መልኩ እየተሰራ ነው፡፡ በቅርብ ጊዜ ያልቃል፡፡

የአራብሳን አጠቃላይ ችግር ይህ ፕሮጀክት ነው የሚፈታው፡፡ ይህ እስኪሆን ድረስ ግን የኮሪደር ልማት ተነሽዎች እየገቡ ስለሆነ ሴፍቲ እስታንክ እየተቆፈረ ለጊዜው ፍሳሹ እንዲመጣ፣ ዘላቂው ሲሰራ ደግሞ በቋሚነት እንዲሆን እየሰራን ነው፡፡

አምስትና ስድስት ላይ በተመሳሳይ እየሞከርን ነው፡፡ የተወሰኑ ችግሮች አሉ ሰፈራ የሚባለው አካባቢ የወሰን ማስከበር ችግር አለው፡፡

ለምሳሌ ፍሳሽ፣ የመጠጥ ውሃ በዚያ በኩል ያልፋል ግን የወሰን ማስከበር ችግር አለ፡፡ መፈታት አለበት በሚል ከተማውም ይዞት ለመስራት ጥረት እያደረገ ነው፡፡  

የመሠረተ ልማት ችግር ያለባቸውን ቦታዎች እናውቃቸዋለን፡፡ ችግሩ እንዲፈታም ጥረት እያደረግን ነው፡፡ እኛ እያልን ያለነው ይህን አይደለም፡፡

መሠረተ ልማት ተሟቶላቸው በአብዛኛው ነባር ሳይት የሚባሉ፣ ሕዝቡ ገብቶ እየኖረበት ያለ አካባቢ ክፍት ቤቶች አሉ፡፡ እነዚህን ጉዳዮች ነው ያነሳነው፡፡

ማስታቂያውን በተዛባ መልኩ ለማስተላለፍ የሚፈልጉ አካላት አሉ፡፡ ‘ቤት ሊነጠቅ ነው፣ ሊወሰድባችሁ ነው’ የሚል መልዕክት ላስተላለፍ የሞከሩ አሉ፡፡ 

የከተማ አስተዳደሩ ነባርና አዳዲስ የቤት ፍላጎቶችን ለማሟላት የተለያዩ ሞዳሊቲዎችን አጥንቶ ወደ ተግባር በመግባት ላይ ነው ያለው እንኳን የነበረውን ወደዚህ ደረጃ ለማድረስ። ”


#TikvahEthiopiaFamilyAA

@tikvahethiopia


Репост из: TIKVAH-ETHIOPIA
#Passport

የፖስፖርት የግዜ ቆይታ ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ እንደሚል ተገልጿል።

የኢሚግሬሽን ዜግነትና አገልግሎት የፖስፖርት የግዜ ቆይታ ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ እንደሚል ገልጿል።

ፖስፖርት ለማደስ 5 ዓመት ይጠበቅ የነበረ ሲሆን ከአንድ ወር በኃላ ወደ ሥራ በሚገባው አሰራር መሰረት ግን ከ25 ዓመት በላይ ለሆናቸው ዜጎች በየ10 ዓመቱ እንደሚታደስ አገልግሎቱ ገልጿል።

#ICS #AHADU

@tikvahethiopia


Репост из: Wubshet. plastic raw material and machinery market 0911439942 /0913972270🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🔴🔴 የማሽን operators
✅ የስራው አይነት የፋብሪካ ማሽን ኦፕሬተር
✅ የትምህርት ደረጃ---- በኤሌክትሪካል/መካኒካል እና ተመሳሳይ የትምህር ዘርፍ ላይ በ level....1,2,3 , or deploma
✅ የስራ ለምድ ...0 አመት ( የስራ ልምድ ያለው ቅድሚያ ይሰጠዋል
💚 ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉ
☎️☎️ 0911439942


ሠላም ቤተሰቦች ስለ ፍሪጅ አየነቶች እና ስራቸው እናያለን  አብራቹን ቆዩ
------+++++++-----------
🔵በአሁን ሰሀት ገበያ ላ ይ  ብዙ አይነት ፍሪጆች በተለያዩ ስሞች መተዋል ነገረ ግን የጥራት ደረጃቸው በጣም አጠያያቂ ነው ።
በተገዙ በአመታቸው ሞተራቸው ይቃጠላል
በአጭር ጊዜ ውስጥ ጋዝ ይፈልጋሉ  ወዘተ...
አንዳንዴ የድሮ ፍሪጆችን ስናይ እስከ 30 አመት ድረስ ምንም ሳይሆኑ  እየሠሩ እናገኛቸዋለን ምክንያቱም እቃቸው  እና አሠራሩ ጥራቱን የጠበቀ  ሰለሆነ።
--------------------------
ፍሪጆች በ4አይነት ሰርአት (system) ይሠራሉ
1ኛ ቴርሞስታቲክ system or direct cool
2ኛ Timer system
3ኛ Board system (micom)
4ኛ inverter
ዛሬ ስለ አረተኛው inverter እናያለን👇👍
---------------------
        👉inverter Frige ምንድነው
🔴ኢንቨርተር ማቀዝቀዣ እንደ ውጫዊው የሙቀት መጠን እና እንደ ማቀዝቀዣው ጭነት ማለትም ውስጡ በሚቀመጠው ነገሮች የሚስተካከል ተለዋዋጭ የፍጥነት መቆጣጠሪያ አለው።
👉 በኢንቨርተር ማቀዝቀዣ ውስጥ ሞተሩ ቶሎ አይጀምርም እና አይቆምም, ነገር ግን በዝግታ ፍጥነት ይሰራል እናም አስፈላጊውን የሙቀት መጠን በማቀዝቀዣው ውስጥ ሁል ጊዜ ያቆያል።
👉የተለመደው የፍሪጅ ዑደቶች በቋሚ ፍጥነት ማብራት እና ማጥፋት ሲሆኑ ስራቸው ኢንቨርተር ማቀዝቀዣ በተለያየ ፍጥነት የመስራት ሃይል አለው።
👉 የተለመደው ማቀዝቀዣ በአጠቃላይ እንደገና ሲጀምር ከፍተኛ ድምጽ ይፈጥራል.  የኢንቨርተር ማቀዝቀዣ ዑደቱን በዝቅተኛ ፍጥነት ይጀምራል፣ ስለዚህም ያነሰ ድምፅ ያሰማል ሠው አይረብሽም ።
👉ሌሎች ፍሪጆች አንዳንዴ ከምንፈለገው በላይ የቅዝቃዜ መጠን ማለትም በረዶ ያበዙብናል
ወይም ጭራሽ ቅዝቃዜ ልናጣ እንችላለን
ባጠቃላይ ኢንቨርተር ፍሪጆች  አጅግ ዘመናዊ ፍሪጆች ሲሆኑ ነገርግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈለጋሉ።
🔴ሞተራቸውየ ሚወስዱት ቮልቴጅ false ac ሲሆን ከተለመዱት AC ሞተሮች የተለዪ ናቸው።
🔴ኢንቨርተር ፍሪጅ እንዳይበላሽባቹ እነዚን 2ነገሮች ያርጉ
1ኛና ዋናው ነገር Stablizer መጠቀም ነው
ሌላው
2ተኛ ቦርዱ ባለበት አካባቢ የበረሮ መከላከያ
ይጠቀሙ ወይም ይቀቡት
-----------------------
🔴 እኛ ሀገር በብዛት የሚገኙት ኢንቨርተር ፍሪጆች LG እና Samsung ሲሆኑ ሌሎችም በጥቂቱ ይገኛሉ ነገርግን ሲበላሹ በትክለኛ ባለሙያ ያሳዩ ምክንያቱም በትንሽ ስተት ብዙ ነገር ስለሚበላሽ ።
🔴ሞተራቸው ቶሎ አይበላሽም ነገር ግን ከተቃጠለ ሀገር ውስጥ አይገኝም።
-----++++-----------
በመጨረሻም ሁልግዜም እንደምንልዎ ለንብረትዎ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያርጉ አንዳንድ ጥንቃቄዎችን አልፎ ከተበላሸቦዎ
ማንኛውም ቴሌቪዥን ፍሪጅ ማጠቢያ ማሽን ኤሲ ማንኛውም የኤሌትሪክ ብልሽቶች እና ኢንስታሌሽን ምጣድ ምድጃ የቡና መፍጫ ስቶቮች ኦቭኖች ያሉበት ድረስ መተን አስተማማኝ ጥገና እንሠጣለን👍
-----------------------
ለጠቃሚ መረጃዎች
በ ቴሌግራም 👇👇👇         https://t.me/semperelectronics
https://t.me/eyobdishandtv


Репост из: Brook News ብሩክ ኒዉስ
አድቸኳይ መረጃ!
ሱዙኪ SPRESSO መኪና ያላቹ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ይሄን መረጃ ተግባራዊ አድርጉ

ውድ ደንበኞቻችን
ታምሪን በኢትዮጵያ ውስጥ የሱዙኪ ተሽከርካሪዎች ህጋዊ አከፋፋይ ድርጅት በመሆን የሚታወቅ ኩባንያ ነው። በቅርቡ በተወሰኑ የ SPRESSO የምርት ባች ላይ በተደጋጋሚ ለጉዳት ሊጋለጥ የሚችል የመሪ ዘንግ ክፍል አካባቢ እንዳለ የሱዙኪ አምራች መረጃ አድርሶናል። በመሆኑም ከላይ የተገለጽው ችግር ይኖርባቸዋል ተብለው የታሰቡ የምርት ባች ላይ ያሉትን SPRESSO መኪናዎች በሙሉ ጥሪ በማድረግ ሊያጋጥም ከሚችል እክል ማስወገድ አስፈላጊ ሆኗዋል።
በመሆኑም የ SPRESSO መኪና ባላቤት የሆናችሁ ባለንብረቶች ከታች ባለው ዝርዝር የሻንሲ ቁጥር በማየት ተሽከርካሪያችሁ ለጥሪ እና ጥገና የታሰበ መሆኑን እንድታረጋገጡ በጥብቅ እናሳስባለን።
የሻንሲ ቁጥራችሁ በዚህ ዝርዝር ካለ፣ በሰርቪስ ማእከላችን በኦርጂናል የሱዙኪ መለዋወጫዎች የመሪ ዘንግ አካላት በመቀየር ሊያጋጥም የሚችል ችግሮችን ለማስወገድ እንዲቻል እንዲተባበሩን እንጠይቃለን።


Репост из: Brook News ብሩክ ኒዉስ
🛑 ያለምንም ገቢ ወይንም በ1 ደሞዝ ብቻ መተዳደር አስጊ በሆነበት በዚህ ጊዜ ከምትጠየቁት ክፍያ 25% ብቻ ከፍላችሁ ግራፊክስ ዲዛይን ፣ ቪድዮ ኤዲቲንግ እና ዲጂታል ማርኬቲንግን በአንድ ላይ መማር ትልቅ ዕድል ነው።

ታድያ እነዚህን 4 ኮርሶች በአንድ ላይ የያዘው ስልጠና አሜሪካ እና እዚሁ ሀገራችን ላይ ባሉ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመሠረቱት ዘውድ ቴክ በተባለ አንጋፋ የስልጠና ተቋም የሚሰጥ ይሆናል።

25% ቅድሚያ ከፍላችሁ ስልጠናውን ስትጨርሱ የተቀረውን 75% በዚህ ተቋም በሚመቻቸው 100% የስራ ዕድል ተጠቅማችሁ የምትከፍሉ ይሆናል። ዘውድ ቴክ የስራ ዕድል የማያመቻች ከሆነ የተቀረውን 75% ክፍያ አትከፍሉም።

ይህ ስልጠና ነፃ የአፕ ወርክ ኮርስን አካቷል።

⚠️ምዝገባ ነገ ከሰዓት 9:30 ሲል ስለሚዘጋ ከታች የምናስቀምጥላችሁን ሊንክ በመንካት ወደ ዘውድ ቴክ ኦፊሻል የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ኦረንቴሽን ቪድዮ ተመልከቱ ፡ በመቀጠል እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል እና መልዕክት መላክ ትችላላችሁ እንዲሁም www.zewdtech.com ላይ በመግባት ዌብሳይታቸውን መጎብኘት ትችላላችሁ።

የ ዘውድ ቴክ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://t.me/zewdtech/43


Репост из: Brook News ብሩክ ኒዉስ
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#OMEGA_COMPUTER_TRADING

ሁሉንም አይነት ላፕቶፖች ከእኛ ጋር ያገኛሉ

ድርጅቶች, ለ ቢሮ ሰራተኛዎች እና ለ ተማሪዎች

ከ አስተማማኝ የ 1 አመት ዋስትና እንዲሁም ከ በቂ መስተንግዶው ጋር ይዘን እንጠብቆታለን።

እኛ ጋር መሸጥም ሆነ መግዛት ይችላሉ !!

የቴሌግራም ቻናል ሊንክ
https://t.me/Omegacomputer2

አድራሻ : - መገናኛ ማራቶን የ ገበያ ማእከል በ ዋናው መግቢያ መሬት ላይ ወይንም ግራውንድ: ቁጥር 15 OMEGA COMPUTER

Inbox @teddyjo1 Call 0911539252 : 0913667240


የ ኢትዮጵያዊ መከላከያ ሰራዊት 




የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከ ጎህ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አንድ ትልቅ ቻሌንጅ ማዘጋጀቱን አስታወቀ 


ቻሌንጁምንም  ያሸነፈ  የ 500ሺ  ብር  ሽልማት እንደተዘጋጀለት የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት  አስታውቋል

ቻሌንጁንም ለመሳተፍ አዲስ አበባ የሚገኘው የ ጎህ ቴሌቪዥን መስሪያ ቤት በ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል

ለ በለጠ መረጃ እነዚን ስልኮች ይጠቀሙ

0988467154
0911772718

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/semperelectronics

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️


የ ኢትዮጵያዊ መከላከያ ሰራዊት




የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከ ጎህ ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር አንድ ትልቅ ቻሌንጅ ማዘጋጀቱን አስታወቀ


ቻሌንጁምንም ያሸነፈ የ 500ሺ ብር ሽልማት እንደተዘጋጀለት የ ኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል


ቻሌንጁም የ ሚደረገው በ መከላከያ ሠራዊት መሰልጠኛ ማእከል ውስጥ ሲሆን የ ቻሌንጁ ተሳታፊዎች በመከላከያ ሠራዊት የስልጠና ማእከል ውስጥ ለ 20 ቀናት እንደሚሠለጥኑም አሳውቀዋል ።


መስፈርቶቹም የ 10 ክፍል ያጠናቀቁ እና ከ 18---25 አመት እድሜ ክልል ውስጥ መሆን ይጠበቅባቸዋል

ለበለጠ መረጃ https://t.me/semperelectronics ይቀላቀሉ

Показано 12 последних публикаций.