ሠላም ቤተሰቦች ስለ ፍሪጅ አየነቶች እና ስራቸው እናያለን አብራቹን ቆዩ
------+++++++-----------
🔵በአሁን ሰሀት ገበያ ላ ይ ብዙ አይነት ፍሪጆች በተለያዩ ስሞች መተዋል ነገረ ግን የጥራት ደረጃቸው በጣም አጠያያቂ ነው ።
በተገዙ በአመታቸው ሞተራቸው ይቃጠላል
በአጭር ጊዜ ውስጥ ጋዝ ይፈልጋሉ ወዘተ...
አንዳንዴ የድሮ ፍሪጆችን ስናይ እስከ 30 አመት ድረስ ምንም ሳይሆኑ እየሠሩ እናገኛቸዋለን ምክንያቱም እቃቸው እና አሠራሩ ጥራቱን የጠበቀ ሰለሆነ።
--------------------------
ፍሪጆች በ4አይነት ሰርአት (system) ይሠራሉ
1ኛ ቴርሞስታቲክ system or direct cool
2ኛ Timer system
3ኛ Board system (micom)
4ኛ inverter
ዛሬ ስለ አረተኛው inverter እናያለን👇👍
---------------------
👉inverter Frige ምንድነው
🔴ኢንቨርተር ማቀዝቀዣ እንደ ውጫዊው የሙቀት መጠን እና እንደ ማቀዝቀዣው ጭነት ማለትም ውስጡ በሚቀመጠው ነገሮች የሚስተካከል ተለዋዋጭ የፍጥነት መቆጣጠሪያ አለው።
👉 በኢንቨርተር ማቀዝቀዣ ውስጥ ሞተሩ ቶሎ አይጀምርም እና አይቆምም, ነገር ግን በዝግታ ፍጥነት ይሰራል እናም አስፈላጊውን የሙቀት መጠን በማቀዝቀዣው ውስጥ ሁል ጊዜ ያቆያል።
👉የተለመደው የፍሪጅ ዑደቶች በቋሚ ፍጥነት ማብራት እና ማጥፋት ሲሆኑ ስራቸው ኢንቨርተር ማቀዝቀዣ በተለያየ ፍጥነት የመስራት ሃይል አለው።
👉 የተለመደው ማቀዝቀዣ በአጠቃላይ እንደገና ሲጀምር ከፍተኛ ድምጽ ይፈጥራል. የኢንቨርተር ማቀዝቀዣ ዑደቱን በዝቅተኛ ፍጥነት ይጀምራል፣ ስለዚህም ያነሰ ድምፅ ያሰማል ሠው አይረብሽም ።
👉ሌሎች ፍሪጆች አንዳንዴ ከምንፈለገው በላይ የቅዝቃዜ መጠን ማለትም በረዶ ያበዙብናል
ወይም ጭራሽ ቅዝቃዜ ልናጣ እንችላለን
ባጠቃላይ ኢንቨርተር ፍሪጆች አጅግ ዘመናዊ ፍሪጆች ሲሆኑ ነገርግ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈለጋሉ።
🔴ሞተራቸውየ ሚወስዱት ቮልቴጅ false ac ሲሆን ከተለመዱት AC ሞተሮች የተለዪ ናቸው።
🔴ኢንቨርተር ፍሪጅ እንዳይበላሽባቹ እነዚን 2ነገሮች ያርጉ
1ኛና ዋናው ነገር Stablizer መጠቀም ነው
ሌላው
2ተኛ ቦርዱ ባለበት አካባቢ የበረሮ መከላከያ
ይጠቀሙ ወይም ይቀቡት
-----------------------
🔴 እኛ ሀገር በብዛት የሚገኙት ኢንቨርተር ፍሪጆች LG እና Samsung ሲሆኑ ሌሎችም በጥቂቱ ይገኛሉ ነገርግን ሲበላሹ በትክለኛ ባለሙያ ያሳዩ ምክንያቱም በትንሽ ስተት ብዙ ነገር ስለሚበላሽ ።
🔴ሞተራቸው ቶሎ አይበላሽም ነገር ግን ከተቃጠለ ሀገር ውስጥ አይገኝም።
-----++++-----------
በመጨረሻም ሁልግዜም እንደምንልዎ ለንብረትዎ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያርጉ አንዳንድ ጥንቃቄዎችን አልፎ ከተበላሸቦዎ
ማንኛውም ቴሌቪዥን ፍሪጅ ማጠቢያ ማሽን ኤሲ ማንኛውም የኤሌትሪክ ብልሽቶች እና ኢንስታሌሽን ምጣድ ምድጃ የቡና መፍጫ ስቶቮች ኦቭኖች ያሉበት ድረስ መተን አስተማማኝ ጥገና እንሠጣለን👍
-----------------------
ለጠቃሚ መረጃዎች
በ ቴሌግራም 👇👇👇 https://t.me/semperelectronics
https://t.me/eyobdishandtv