ሴት ማለት ቃላት የማይገልፃት የተመረጠች የፈጣሪ ልዩ ስጦታ ናት።
እናት ❤ ስትሆን እንስፍስፍ፣ ምንም ነገር ሳሰስት ህወትዋን ትሰጥሃለች።
እህት 😘 ብትሆንህ እኔን ባይ ላንተ ምትቆም ምትክ አልባ ሰው ይኖርሃል።
ጓደኛህ 👫 ስትሆን አማካሪ እና ጭንቀት ተካፋይ ወገን ትሆናለች።
ሚስት 💑 ብታደርጋት ጎደሎ ጎንህን ሞልታ ቤትህ በብርሀን ታፈካዋለች።
ልጅህ 👨👧ስትሆን ስምህ የምታስጠራ ኩራት ትሆናለች።
ብቻ ምን አለፋን ሴት አጠገብህ ካለች ሁሉ ነገር አለህ ማለት ነው።💯
ሴቶችየ መልካም የሴቶች ቀን ይሁን።
💃💃💃👑 join👇👇👇
👉👉👉👉
@ardalaarda @ardalaarda @ardalaarda @ardalaarda @ardalaarda @ardalaarda