Репост из: xxx°Kanni💔
CORONA_-New_-Ethiopian_freestyle_-rap_music _-by_Kanni 27 ✟ⓒⓞⓇⓞⓃⓐ 🇪🇹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇🇪🇹
ይህ ነዉ ህይወታችን
አጭር ነዉ ጊዜያችን
የመኖር ቆይታችን
በዚህ መኖሪያችን
ሀጥያታችን በዝቶ በኛ ላይ
ክፋት ምቀኝነት በኛዉ ሲታይ
ስቃይ ስቃይ ምጡ በዝቶ
አለማችን በስጋት ተዉጦ
አየነዉ አለም ተለዉጦ
ሀጥያታችን ያዉ ሞትን ወልዶ
✟ ማረን ማረን ይቅር በለን 🙏
ሀጥያታችን ሞት ወለደብን
ይቅር በለን ምህረት ለግሰን
ከዚህ ክፋት እባክህ አስመልጠን
ዛሬም እንለምንሀለን
በሽታ ከእኛ አርቅልን።
እጅህን ታጠብ ተነስና
ማረኝ በለዉ ጎንበስ በልና
ማስተዋል ያድንሀልና
ጥበብ ጠይቅ በንፁህ ልቦና።
@Kanni27_official
ይህ ነዉ ህይወታችን
አጭር ነዉ ጊዜያችን
የመኖር ቆይታችን
በዚህ መኖሪያችን
ሀጥያታችን በዝቶ በኛ ላይ
ክፋት ምቀኝነት በኛዉ ሲታይ
ስቃይ ስቃይ ምጡ በዝቶ
አለማችን በስጋት ተዉጦ
አየነዉ አለም ተለዉጦ
ሀጥያታችን ያዉ ሞትን ወልዶ
✟ ማረን ማረን ይቅር በለን 🙏
ሀጥያታችን ሞት ወለደብን
ይቅር በለን ምህረት ለግሰን
ከዚህ ክፋት እባክህ አስመልጠን
ዛሬም እንለምንሀለን
በሽታ ከእኛ አርቅልን።
እጅህን ታጠብ ተነስና
ማረኝ በለዉ ጎንበስ በልና
ማስተዋል ያድንሀልና
ጥበብ ጠይቅ በንፁህ ልቦና።
@Kanni27_official