🔵 سأل رجلٌ العلامة ابن باز -رحمه الله- فقال: لو كانت النعل الثانية بعيدة عني خطوة أو خطوتين، أفأمشي إليها بنعلٍ واحدةٍ؟ فقال الشيخ:
"إن استطعت ألّا تخالف السنة ولو بخطوة واحدةٍ فافعل"
لا تعتبرها فتوى عينٍ لذلك السائل فحسب، بل منهجُ حياة لكلّ مسلم:
لا تخالف السنّة ولو بخطوة واحدة!
🔵 የሆነ ሰው ኢብን ባዝን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ሲል ጠየቃቸው
የአንድ እግሬ ጫማ ከኔ አንድ ወይም ሁለት እርምጃ ቢርቅብኝ የአንድ እግሬን ጫማ ለብሸ ልሂድ ወይ ሲላቸው
ሸኽምአሉት《በአንድ እርምጃም ቢሆን ሱናን ላለመንቀፍ ከቻልክ አድርግ አሉት》
🔵ወንድሜ ይህን ፈይዋ ለዛሰውየ ብቻ ነው ብለህ ና በዚች መስአላ ብቻ ነው ብለህ አንዳታስብ
በል የእያንዳንዱ ሙስሊም የመንሀጅ ሂወቱ ልክ እንደዚህ ሊሆን ይገባል
👌በአንድ እርምጃም ቢሆን ሱናን ላለ መንቀፍ ሞክር
https://t.me/yusuf_AlAthery