باسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين والصلاة والسلام على النبي المبعوث رحمة للعالمين
أما بعد
🖋 የቋንጤው ደራሲ አንድ አንድ ተልቢሶችን ይዞ ብቅ ብሏል እኔ ሙሉውን ሳይሆን የምፈልገው
❌ 1ኛ የተክፊር ድልድዮች በሰለፍዮች ስር የበቀሉ ያለውን
❌ 2ኛ በተለያየ ምክንያት አንድ አንድ ሽርክ ላይ የወደቁ ማለቱ
❌ 3ኛ አንድ አንድ ሽርክ ላይ የወደቁ የዘመናችን ሙስሊሞች ማለቱ
❌ 4ኛ መረጃ ይሆነኛል ብሎ ያመጣውን ሀድስ በተመለከተ
🔵 መጀመርያ ፀሀፊው የራሱ ፅሁፍ አይደለም ፅሁፉ የደሴን ብሎም የወሎን ሰለፍዮች ለመበታተን ቆርጦ የተነሳው የሰኢድ ባቲ ፅሁፍ ነው የደሴ ሰለፍዮች ሲነቁበት እና አልሳካለት ሲል አሁን ደግሞ ወደ ሸገሩ ጅራቱ ጠጋ ብሏል ሸገሮችም ንቁ አልዃችሁ እኮ
👉 ሰውየው በራሱ ምንም ማድረግ ስለማይችል በሰው ተጠግቶ የሚመጣው
👉 ይሄው ባቲ ላይ ከተቀመጠ ስንት አመቱ ይሄ ነው የሚባል ደዕዋ የለውም ነገር ግን በመልካም ነገር መታወቅ ሲያቅተው ስሙ በዚህ እንኳን እንድገንለት ና እንድታወቅ ነው የሚሮጠው
አሁን እዚች መስአላ ላይ አሊም ነኝ ብሎ ሁክም ሰጭ ሆነ
🔵🔵 ለማንኛውም ወደ ጉዳዩ ስመጣ 🔵🔵
🔵 1ኛው የተክፊር ድልድይ በሰለፍዮች ስር የበቀሉ ያለው እነማንን ነው
✅ 1 አቡ ኒብራስን
✅ 2 የእሱን ደረሶች
✅ 3 ሽርክ የሚሰራን ሰው ሁጃ ባይደርሰውም ተከትለን አንሰግድም ፣ያረደውን አንበላም ፣ቢሞትም አንሰግድበትም ፣ ሙስሊም ነው ብለን አናምንም ያሉትን አካላቶች በሙሉ አነማናቸው እንዳትለኝ እኔ ዘርዝሬ አልጨርሳቸውም እንደው በጥቅሉ ከሰለፎችም በዘመናችን ያሉትንም አሊምም ይሁን ጧሊበል ኢልም ያካትታል ለፍዙ ልቅ ነው
🅾 እና ሰውየው እማይወጣው ፋውል ውስጥ ገብቷል እርስ በራሱ እየተጋጨነው ለማንኛውም ንቁበት አብዛኛዎቹን ሰለፍዮች ወደ ተክፊር ቀላቅሏቸዋል
حسبنا الله ونعم الوكيل
🔵 2ኛው በተለያየ ምክንያት አንድ አንድ ሽርክ ላይ የወደቁ ሰዎችን ሙሽሪክ ይላሉ አለ
⚠️ ይሄ ሰለፍዮችን ለማስጠላት ና አንባቢዎች ላይ ለማጭበርበር እንድሁም እነዚህ ሰዎች ሽርከል–አስገር እና በመስአለተል –ኸፍያ እንድሁም ተገዶም ቢሆን ሽርክ ላይ የወደቀንም አካል ያከፍራሉ ብለው እንድጠሏቸው የተጠቀመበት ተልቢስ ነው
❌ አይሳካልህም ሰለፍዮች እኮ የኡለሞችን ያዳምጣል ያነባል ያንተን ፅሁፍ ብቻ አንብቦ የሚከተል የለም
🅾 እና ምን መሰላችሁ ወንድሞቼ ሰለፍዮች ኡለማዎቻችንም ይሁኑ ኡስታዞቻችን እኛም ተማሪዎቹ ጭምር
✅ ሙስሊሞችን አናከፍርም
✅ ሽርከል –እስገር የሰራንም ሁጃ
ሳናቆም አናከፍርም
✅ ተገዶ ሽርክ የሰራንም አናከፍርም
✅ በመስአለተል –ኸፍያም (ማለትም ድብቅ በሆኑና አብዛኛው ሰው ኪታብ እስካልቀራ ድረስየማያውቃቸውነገሮች)ሁጃ ሳናቆም አናከፍርም .........
እና በምንድን ነው የምታከፍሩት ታልከኝ
✅ ሁሉም ሰዎች ዘንድ ግልፅ የሆነው ትልቁን ሽርክ የሰራን ሰው
ለምሳሌ፦ ለጣኦት የሚሰግድ ፣ለጣኦት የሚያርድ፣ የሚሳል ሀጃየን አውጡልኝ የሚል እውነት ሸሆቹ ፈጥረሁኝ ከሆነ የሚል ፣ ወ ዘ ተ .........ይሄ አካል ጃሂል ቢሆንም ካፊር ሙሽሪክ ነው ተከትለነው አንሰግድም፣ ያረደውን አንበላም ፣ ቢሞትም አንሰግድበትም ወዘተ ..... ነገር ግን አኼራ ላይ ጃሂል ከሆነና ሁጃ ካልደረሰው የጀሀነም ነው አንልም የአኼራውን ጉዳይ ወደ አላህ እናስጠጋለን እኛ ሳናቅ ሁጃ ከደረሰው ይቀጣዋል ካልደረሰው ይፈትነዋል
والله أعلم
👌 ይህንን ነው ያልነው ደግሞ በራሳችን ሳይሆን በመረጃ ነው የተናገርነው የሰለፍይ ኡለማዎችም ንግግር ነው ምንም ኺላፍ ቢኖርም
🖐 መረጃውን አንቀበልም ካሉ አንተየ አህባሽም እኮ ያን ጉድ መረጃ አልቀበልም ብላለች
ለበለጠመረጃ እዚህ ገብተው ይጠቀሙ
🌐
https://t.me/AbuNamuse🌐
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie🌐
https://t.me/muslimochinketimetmetebeqوما توفيقي إلا بالله
🔵 3ኛው አንድ አንድ ሽርክ ላይ የወደቁ የዘመናችን ሙስሊሞች
👉 ይሄ ምን ያክል ሽርክን ዝቅ አድርጎ አንደሚያይ ነው የሚያስረዳው ሰዎችን ሙብተድዕ ሲል መረጃ አቁሞ ሳይሆን እንድሁ በኢልሀቅም ቢሆን ይገባል እያለ ሁክም ይሰጣል
ሽርክ አክበርን የሰራን ግን ሁጃ ሳናቆም ካፊር ነው አንልም ይልሀል
⁉️ እስኪ ልጠይቅህ እንደው አነዚያ ሙብተድዕ ናቸው የምትላቸው ሰዎች ላይ ሁሉ ሁጃ አቁመሀልን ?
🅾 1 አንድን ሰው ሙብተድዕ ነው ስትል ጀሀነምከሚገቡት ነው እያልክ እኮ ነው
ግን ይሄን ታውቃለህ አይ ያንተ ነገር
🅾 2 አንድን ሰው ትልቁን ሽርክ ሳያውቅ ቢሰራ ሙሽሪክ ነው እላለሁ ግን የጀሀነም ነው አልልም ሁጃ ካልደረሰው አላህ አኼራ ላይ ይፈትነዋል
ከማለት ማንኛው ይከብዳል እረ ተው አስብ
እስኪ የትኛው ከባድ ነው
☝️ ተው የሽርክን ጉዳይ ቀለል አታድርገው
📚 قال تعالى {وإذ قال لقمان لابنه وهو يعظه يا بني لا تشرك بالله إن الشرك لظلم عظيم}
🔵 4ኛ መረጃ ይሆነኛል ብሉ ያመጣውን ሀድስ በተመለከተ
📝 መጀመርያ ሀድሱ ከቀደምቶች ጀምሮ በጣም ከባድ ጭቅጭቅ ያለበት ሀድስ ነው
የሀድሱ ለፍዝ ብቻ ወደ አራት አካባቢ ለፍዝ አለው
🅾 1 ቁድራን ማውገዝ የሌለበት ቡኻሪ ላይ
🅾 2 እነሱ እንደ ሚሉት لإن قدر علي ربي በሚል ቡኻሪ ላይ
🅾 3 ቁድራን በማፅደቅም መጥቷል
وإن الله يقدر علي أن يعذبني
ይሄ ሙስሊም ላይ እንድያውም ነወዊይ አኛ ዘንድ ታዋቂ በዚህ ለፍዝ ነው ይላል
🅾 4 ቡኻሪ ላይ እንድህ በሚልም ፀድቋል
وإن يقدم على الله يعذبه
በዚህ ለፍዝ የመጣውንም ፈትህ ላይ ኢብን ሀጀር አፅድቀውታል
🤌 እሽ ይህ ሁሉ እያለ ከምን አንፃር ያንን መረጠ ወይ አውቆ ለማጭበርበር ነው ወይም አያውቅም ሲሉ ስለሰማ ነው
🚫 ጅህልናው ጎዳው
በዚህም ሀድስ ዙሪያ ወደ ሰባት አካባቢ የሚሆኑ መዝሀቦች አሉ
🤙 ነገር ግን ኡለሞቹ ራጅህ አድርገውት የሄዱት ሰውየው በጅህልና ሳይሆን ኡዝር የተሰጠው ከልክ ባለፈ ፍራቻው ና ድንበር ባለፈ ድንጋጤው አሏህ ይቀጣኛል ብሎ በጣም በመደንገጡ ነው ተሳስቶ ይህንን ንግግር የተናገረው
ልክ እንደዛ በጣም በመደሰት አላህ አንተ ባርያየ ነህ እኔ ጌታህ ነኝ እንዳለው ሰውየ ነው
👉 ያ በከባድ ደስታ ተሳሳተ ይህ በከባድ ፈራቻና ድንጋጤ ተሳሳተ
❎ የሚገርመር ሰውየው እራሱ እየተናገረ እኔ አንተን በመፍራቴ ነው ይህን የሰራሁት እያለ አይ በጅህልና ነው እንደት ይሄ ይሆናል ጎበዝ እራሱኮ መልሱን ተናገረ አለቀ
✅ እሱ ኡዝሩን እየተናገረ አሏህ አንተን መፍራቴ ነው እያለ አንደት በጅህልና ነው ይባላል ስለማላውቅ ነው እኮ አይደለም ያለው ስለፈራሁህነው እኮ ነው ያለው
📌 ይህን ንግግር ካሉት ኡለሞች ውስጥ ብዙ አሉ ነገር ግን እነሱ ያመጡት ኢብን ተይሚያን ነው እኔም የማመጣው እሱኑ ነው
https://t.me/yusuf_AlAthery/217