📚 قال ابن تيمية رحمه الله تعالى
《فهذا الرجل لما كان مؤمنا بالله في الجملة ومؤمنا باليوم الآخر في الجملة وهو أن الله يثيب، ويعاقب، بعد الموت فهذا عمل صالح، وهو خوفه من الله أن يعاقبه على تفريطه غفر له بما كان من الإيمانه بالله واليوم الآخر إنما أخطأ من شدة خوفه كما أن الذي وجد راحلته بعد إياسه منها أخطأ من شدة فرحه》
★ مجمع الرسائل والمسائل (٣٤٦/٣) ط/ دار الكتب العلمية بيروت
📚 ኢብኑ ተይሚያ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ
ይህ ሰውየ በጥቅሉ በአሏህ የሚያምን በመሆኑ እንድሁም በጥቅሉ በአኼራ የሚያምን በመሆኑ እሱም አሏህ ከመሞት በሁዋላ ምንዳ ቅጣት እንዳለ ያምናል ይህ ደግሞ መልካም ስራ ነው እሱም አሏህን መፍራቱ ነው ድንበር በማለፌ ና በማጓደሌ ይቀጣኛል ብሎ
አሏህም ማረለት በአሏህና በአኼራ በማመኑ ይህ ሰው ደግሞ የተሳሳተው ከልክ በላይ የአሏህ ፍራቻ ስላለበት ነው ልክ ያ መጓጓዣውን ተስፋ ከቆረጠ በሁዋላ ሲያገኝ ከልክ ባለፈ ደስታ እንደተሳሳተው ሁሉ (አሏህ አንተ ባይያየ ነህ እኔ ጌታህ ነኝ ያለው ማለት ነው)
🅾እንግድህ ይህ ነው ጉዳዩ ይህ ሁሉ እያለ ሰውየዉ ለማጭበርበር የሚመቸውን ብቻ አመጣና ሌላ እንደሌለ አደረገው
🔵 ወንድሜ ንቃ አንብብ የማንም ጓዝ ማራገፊያ አትሁን አንብብ አንብብ ኪታብ ውስጥ ምንም ድምቅ የለም
✅ በዚህ ሀድስ ዙርያ በደንብ ለማወቅ ከፈለክ
📚 كتاب عارض الجهل
ከገፅ 398 –434 ያለውን አንብብ ፍንትው ይልልሀል
📚 ጌታህም እኮ አንብብ ብሎሀል አንተየ
قال تعالى { اقْرَأْ وَرَبُّكَ الْأَكْرَم ُ}
አንብብ ጌታህ ቸር የሆነ ጌታ ነው
✍ كتبه أخوكم يوسف الأثري
ከጦሳ ማዶ ከድጆ (ደሴ)
🌐 https://t.me/yusuf_AlAthery