🔵 وإذا الفتى عَرف الرشاد لنفسه
هانت عليه ملامة الجهال
🔵 አንድ ወጣት(ወንድ) ለራሱ ሀቅ ላይ መሆኑን ቅኑን መንገድ መያዙን ካወቀ
በሱላይ የአላወቂዎች ወቀሳ በጣም ቀላል ናት
✅ ወንድሜ ብቻ አንተ ሀቅላይ መሆንህን አረጋግጥ አቋምህን በመረጃ አፅና ከዛ በሁዋላ የወቃሽን ወቀሳ አትስማ ለምን በህዋው ላይ ሙሉ አይጮሁም ግራቀኝ ሳትል ወደፊት ቀጥል
አንተየ አንበሳኮ የወሻን ጩኸት አይሰማም አልኩህ
🔵 ከጯሂ ጎን ሰይሆን ከመረጃ ጎን ተሰለፍ ከዛ ሁሉም ወዳንተ ይመጣል
✅ግን ወንድሜዋ መረጃ እየተሰጠው እየተነገረው በዛ ወጥቶ በዚያ ወርዶ የሚል ከሆነ ወንድሜ ይሄሰው ይዞህ ይጠፋልና ተጠንቀቀው ከቻልክ ምከረው
وإلا .........
👌 ندور مع الدليل حيث دار
መረጃ በዞረበት እንዞራለን ወደየትም ቢሆን
✍ كتبه أخوكم يوسف الأثري(ደሴ)
ከጦሳ ማዶ ከድጆ (ደሴ)
http://t.me/yusuf_AlAthery