➩◉የተገለጠችዋ ሴት ➷እንድህ ትላለች‼️
➩◉ትክክል ነው ልብሴ ➷ሸሪአዊ አይደለም ➷ነገር ግን ➷ልቤ የጠራና ➷ንፁሁ ነው ትላለች‼️
◉የአላህ መልእክተኛ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ
እንዲህ ይላሉ◉
➩◉በሰውነት ውስጥ ➷ቁራጭ ስጋ አለች ➷እሷ ከተስተካከለች ➷ሰውነት ሁሉ ➷ይስተካከላል‼️
➩◉እሷ ከተበላሸች ➷ሰውነት ሁሉ ይበላሻል‼️
➩◉እሷም ➷ልብ ነች‼️
➩◉የተገላለጥሽው ➷ኢማን በልብ ነው ➷ብገላለጥ ➷ዋናው ልብ ነው⁉️
➩◉ልብሽ ➷ቢስተካከል ውጭሽም ➷አላህን ፈርተሽ ጌታሽ ➷ያዘዘሽ ➷በተገበርሽ የተከለከልሽውን ➷በራቅሽ
‼️
➩◉የጌታሽን ትዛዝ ➷ጥሰሽ ኢማን ➷በልብ ነው እያልሽ ➷ምን አይነት አቅል ➷ቢኖርሽስ ነው ‼️
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman