🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


💎🌹ይህ ቻናል ሰለፍያ ሴቶች በተመለከተ ከሰለፍያ ሴቶች ጋር የሚዛመዱትን እና የሰለፍያ ሙስሊም ሴት የሚመለከት ሁሉ ያሰራጫል ፡፡💎🌹
ፈትዋ / ነሲሀ / የጋብቻ ምክር/ የሙስሊም ሴቶች መመሪያዊች/ - እና ሌሎች በርካታ የሙስሊም ሴቶች ጉዳዮች እና ሙስሊም ሰለፍያ ሱኒ ሴቶች የሚያስፈልጉ ሁሉ።
🎀حـيـــاء المــرأة تـ👑ـاجُ عــفــافـهــا🎀

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ለባሌ ሲበዛ እንቢተኛ ነኝ

أختنا تصف نفسها بأنها كثيرة العناد لزوجها، وحاولت أن تتخلص من هذه الخطيئة، ولكنها لم تستطع حتى الآن، كيف ترون لها الطريق سماحة الشيخ؟

👈 الجواب: عليها أن تتقي الله سبحانه، وأن تجاهد نفسها في طاعة زوجها في المعروف، وعليها أن تستحضر دائماً أن الواجب عليها طاعة زوجها، وأنها بعنادها له تأثم وتغضب ربها، فالواجب عليها أن تحاسب هذه النفس، فإنها أمارة بالسوء إلا من رحم الله، فعليها أن تحاسب النفس وأن تتذكر وقوفها بين يدي الله، وأنها مسئولة عن طاعته ومعصيته، فإذا استحضرت هذه الأمور وكانت على بالها فالله يعينها على طاعته وترك العناد.
أما إذا أرادت تنفيذ هواها أو تقليد النساء العاصيات اللاتي لا يبالين بأمر الله فإنها تخسر الدنيا والآخرة، ولكن عليها أن تتأسى بالأخيار السالفات على الهدى من أزواج النبي ﷺ ومن سائر أهل الخير من التقيات المؤمنات، عليها أن تتأسى بأهل الخير لا بأهل الشر.
وعليها فوق ذلك أن تتذكر عظمة الله، وأن تخافه سبحانه وأن تطيع أمره في ذلك؛ لأن الله أمرها بطاعة زوجها، فلزوجها عليها الطاعة في المعروف. 
http://www.binbaz.org.sa/noor/8187

https://t.me/abduselamabumeryem/3008


◉አንድት ሴት ሼይኽ አልባኒን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ብላ ጠየቀች◉

➩◉ያ ሼይኽ ➷ከማግባቴ በፊት ➷በጣም ፃሚ በጣም ➷ቋሚ በሚገርም ሁኔታ ➷የቁርአንን ጥፍጥና ➷አገኝ ነበር‼️

➩◉አሁን ➷ካገባሁ በሃላ ግን ➷የመታዘዝን ጣዕም አጣሁት⁉️


◉ሼይኽ አልባኒም እንዲህ አሏት◉

➩◉ስለባልሽ ➷ያለሽ ሀሳብ እንክብካቤ ወሬ ➷የምትይኝ ምንድን ነው⁉️

◉እሷም እንዲህ አለች◉

➩◉ያ ሼይኽ እኔ ስለ ➷ቁርአን ስለ ➷ፆም ስለ ➷ሶላት ➷ስለመታዘዝ ጣዕም ➷እየጠየቅኩህ አንተ ስለ ➷ባሌ ትጠይቀኛለህ⁉️

◉ሼይኽ አልባኒም እንዲህ አሏት◉

➩◉አዎን እህቴ ➷ከፊል ሴት ➷የኢማንን ጥፍጥና ➷የመታዘዝን ጣእም ➷የኢባዳን ፋናን ለምን ይሆን ➷የማታገኘው⁉️

◉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ አሉ◉

➩◉ሴት የኢማንን ➷ጥፍጥና አታገኝም ➷የባሏን ሀቅ ➷እስካላደረሰች ድረስ‼️

#ምንጭ
📚((صحيح الترغيب والترهيب( 1939))


🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman






➩◉እውቀት አላህ ➷በልብ ዉሰጥ የሚያኖረዉ ➷ፀጋ እንጂ ብዙ ➷በማውራት አይገኝም‼️

◉ኢማሙ ማሊክ ((ረሂመሁላህ))◉


🔊 ما رأيكم في رجل يشاهد التلفاز وينظر إلى النساء وهو صائم🌸

🎙للعلامة ابن العثيمين (رحمه الله)


◉አልሼይኽ ሳልህ አልፈውዛን ((ሀፊዘሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➩◉የነብዮ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እና ➷የነዚያ ምርጥ ባልደረቦቻቸው ➷ፈለግ ካልተከተልክ ➷የዘመናችን ፊትና ውስጥ ትሰምጣለህ‼️

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


◉አልሼይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን ((ረሂመሁላህ))እንዲህ ይላሉ◉

➩◉ኢባዳን ከማብዛት ➷ኢባዳን ማሳመር አሳምሮ ➷መስራት በጣም ➷አሳሳቢ ነው‼️

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


✍وذات الدين ترغب في صاحب الدين، والعكس بالعكس
درر أم عبد الله الوادعية ~
نصيحتي للنساء صفحة(243-247)

➩💎ዲን ያላት ➷እንስት ➷የዲን ➷ባልተቤቱን ትመርጣለች‼️

➩◉ተቃራኒ ደግሞ ➷ከዚህ ተቃራኒ ➷ይመርጣል‼️

➩💎ሷሊህ የሆነን ➷ወንድን ልትመርጥ በሷ ላይ ➷ግዴታ አለባት‼️

➩◉ስንትና ስንት ➷ሷሊህ የሆነች ሴት ➷ነገር ግን ቢጤዋን ➷ሷሊሁን የማትመርጥ‼️

➩◉በዲኑ ➷በምንሀጁ ውዳቂ የሆነን ➷ወንድ የምታገባ ➷ከዛም ወደራሱ ➷ብልሹ መዝሃብ ➷አሰተሳሰቡ ሁኔታው ➷የሚስባት አለች‼️

➩◉አንዳንድ ጊዜ ➷ወንዱ በሚስቱ ➷ብልሹ መንሀጅ ➷አስተሳሰብ ተፅኖ ➷የሚያድርበት ከሆነ ልክ ➷ለኢምራን ቢን ኸጧብን ➷እንደተከሰተው እሱ ➷የአጎቱን ልጅ ➷ከኸዋሪጅ አስተሳሰብ ➷ሊያነቃት ሊያድናት ➷አገባት‼️

➩◉ነገር ግን ➷እሷ እሱን ➷ወደ አስተሳሰቧ ➷ብልሹ መንሀጇ ➷ሳበችው‼️

➩◉ለወንዱ ይህ ➷ከተከሰተ ለሴቲቱ ➷ደግሞ ከዚህ የበለጠ ➷ለመሸወድ ➷የተገባች ናት‼️

➩◉ይህም እሷ በአቅል ➷ጎደሎ የሆነች ➷እንድሁም እሷ ➷በአብዛኛው ወደ ሆነ ➷አስተሳሰብ በቀላሉ ➷ለመቀየርና ለመቀልበስ ➷ፈጣን ስለሆነች ነው‼️

🎀አላህን ➷በሀቅ ላይ ➷መፅናትን ➷እንለምነዋለን🎀

➩◉ጓደኛ ➷በጓደኛው ላይ ትልቅ የሆነ ➷ተፅኖ አለው‼️

➩◉ለዚህም ➷ሲባል መልካም ጓደኛን ➷ስለመምረጥና እርሱን ➷መጎዳኘት ላይ ➷ማነሳሳቱ መጥቷል‼️

◉አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እንድህ ይላል◉

يقول الله سبحانه وتعالى: (وَاصْبِرْ نَفْسَكَ مَعَ الَّذِينَ يَدْعُونَ رَبَّهُم بِالْغَدَاةِ وَالْعَشِيِّ يُرِيدُونَ وَجْهَهُ وَلَا تَعْدُ عَيْنَاكَ عَنْهُمْ تُرِيدُ زِينَةَ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَلَا تُطِعْ مَنْ أَغْفَلْنَا قَلْبَهُ عَن ذِكْرِنَا وَاتَّبَعَ هَوَاهُ وَكَـــــــانَ أَمْرُهُ فُـــــــرُطاً ){الكهف:28}.

➩◉ከእነዚያ በጧትና በማታ ➷ፊቱን ፈልገው ➷ጌታቸውን ከሚገዙት ጋር ➷ነፍስህን አግስ‼️

➩◉የዱኒያን ➷ውበት በመፈለግ ➷አይኖችህ ከእነርሱ ➷አታሳልፍ ‼️

➩◉ያንንም ➷በወንጀሉ ሰበብ ➷ቀልቡን እኛን ➷ከማስታወስ ያዘንጋነውን‼️

➩◉ስሜቱን የተከተለና ሁለ ነገሩ ➷ድንበር ማለፍ ➷የሆነን አመፀኛ ➷አትታዘዝ‼️

((الكهف:28))

◉ጥራት የተገባው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላህ እንድህ ይላል◉

وقال سبحانه: (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَكُونُوا مَعَ الصَّادِقِينَ){التوبة:119}

➩◉እናንተ ያመናችሁ ➷ሆይ አላህን ➷ተገቢውን ፍርሃት ➷ፍሩት ➷ከእውነተኞችም ጋር ሁኑ‼️

((التوبة:119))

➩◉ስለ ሰውየው ➷አትጠይቅ ስለ ➷ጓደኛው ማንነት ➷ጠይቅ‼️

➩◉ሁሉም ጓደኛ ➷በጓደኛው ተማሪ ነውና‼️

➩💎የዲን ባለቤት ዲን ያለውን ➷ትከጅላለች ➷ትፈልጋለች‼️

➩◉ተቃራኒ ➷የሆነ ከዚህ ➷በተቃራኒ ነው ➷የሚፈልገው‼️

◉ልክ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዳሉት◉

كما قال النبي صلى الله عليه وسلم: (الأرواح جنود مجندة فما تعارف منها ائتلف وما تناكر منها اختلف).
أخرجه مسلم من حديث أبي هريرة رضي الله عنه. ورواه البخاري رقم(3336) معلقاً من حديث عائشة رضي الله عنها.


➩◉ሩሆች የተሰበሰቡ ➷ስብስቦች ናት ➷ከሷ የተዋወቀ ➷ተስማማ ተጋጠመ ➷ከሷ ያልተዋወቀ ➷ተለያየ‼️

#ምንጭ
📚((نصيحتي للنساء صفحة 243-247
تأليف أم عبد الله بنت مقبل الوادعي))

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


➩◉ሀያእ ➷አይናፋርነቷ ከቀለላትና ➷ድንበሯን ከተላለፈች ➷ሴት ኸይር የለም‼️

➩◉ከቤታቸው ➷ተገላልጣ የምትወጣ ሴት ➷ያለችባቸው ➷ወንዶችም ኸይር የለም‼️


🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


Репост из: 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
ስራ አጥተናል ብለው ኒቃባቸው ለሚያወልቁ እህቶች የተደረገ
አጭር ምክር

አቡ መርየም አብዱሰላም
وفقه الله


https://t.me/abduselamabumeryem/3002


◉አልሼይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➩◉እውቀት ፈለጊዎችን ➷ሱንይ የሆነ ቤት ➷ለመመስረት ሲባል ሱኒይቷን ➷እንዲያገቡ እመክራለሁ ‼️

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


➩💎ያች በዲን ➷አቋምሽ መስተካከል እና ➷በመንሀጅሽ ላይ ➷መጠንከርሽ አች ብቻ ሳይሆን ➷በዙርያሽ ላሉትም ➷ምርጥ አርአያ ➷ትሆኛለሽ በአላህ ፍቃድ‼️

➩💎ሴት ልጅ ➷ለትውልድ ትልቅ አርአያ ➷ናት በሷ ስር ነው ጀግና ➷ልጆች ጀግና የሆኑ ➷ወንዶች ጀግና አድርጋ ➷እምታሳድገው እናት ➷ነችና የሷ ዲነኛ ➷መሆን ለማህበረሰቡ ➷መስተካከል ነውና ‼️

➩⛔️የሷ ➷መበላሸት በዲኗ ላይ ➷ችልተኛ መሆን ➷በሷ ስር እሚያድጉ ➷ትውልድም የተበላሹ ➷ይሆናሉ‼️

➩💎የእናት ➷መስተካከል እና ➷ዲነኛ መሆን ➷ለልጆች ዲንና ስነምግባር ➷መጠበቅ ➷ዋና መሰረት ነው‼️

➩💎ጀግና ሷሊህ እንስት ➷ያለችበት ቤት ልጆቿን ➷በኸይር ነገር እምታዝ ➷መጥፎ ሙከር ➷ፈሳድ ከሆኑ ነገሮች ➷እምታርቅ ➷በቂርአታቸው ➷በዲናቸው ላይ ➷እምታበረታታቸው‼️

➩💎ልጆቿን ➷ሷሊህ አድርጎ ማሳደግ ➷ምንኛ መታደል ነው‼️


➩◉ሴት ልጅ ➷ከጠፋች ልጆች ➷ይጠፋሉ ልጆች ➷ከጠፋ ➷ቤተሰብ ጠፋ ➷ቤተሰብ ከጠፋ ➷ህብረተሰቡ ይጠፋል‼️

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


ከአንድ በላይ ካገቡ ብልጥ ወንዶች መሀከል

https://t.me/abduselamabumeryem/2999


➩◉የተገለጠችዋ ሴት ➷እንድህ ትላለች‼️

➩◉ትክክል ነው ልብሴ ➷ሸሪአዊ አይደለም ➷ነገር ግን ➷ልቤ የጠራና ➷ንፁሁ ነው ትላለች‼️

◉የአላህ መልእክተኛ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ
እንዲህ ይላሉ◉

➩◉በሰውነት ውስጥ ➷ቁራጭ ስጋ አለች ➷እሷ ከተስተካከለች ➷ሰውነት ሁሉ ➷ይስተካከላል‼️

➩◉እሷ ከተበላሸች ➷ሰውነት ሁሉ ይበላሻል‼️

➩◉እሷም ➷ልብ ነች‼️

➩◉የተገላለጥሽው ➷ኢማን በልብ ነው ➷ብገላለጥ ➷ዋናው ልብ ነው⁉️

➩◉ልብሽ ➷ቢስተካከል ውጭሽም ➷አላህን ፈርተሽ ጌታሽ ➷ያዘዘሽ ➷በተገበርሽ የተከለከልሽውን ➷በራቅሽ
‼️
➩◉የጌታሽን ትዛዝ ➷ጥሰሽ ኢማን ➷በልብ ነው እያልሽ ➷ምን አይነት አቅል ➷ቢኖርሽስ ነው ‼️

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


🔥ኢኽቲላጥ🔥

◉ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➩◉ሴትን ልጅ ➷ከወንድጋ ማቀላቀል ➷ማለት እሳትን ከማገዶዎ ➷እንደማቀላቀል ነው‼️

◉መልዕክተኛው صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ◉

◉ከኡሳማ ኢብኑ ዘይድ በተነሳ ሀዲስ እንዲህ ይላል◉

➩◉ከኔ ቡሀላ ➷በወንዶች ላይ ከሴቶች ➷የበለጠ ከባድ ➷ፈተናን አልተውኩም‼️

#ምንጭ
📚((البخاري:٥٠٩٦)) ((مسلم:٢٧٤٠))

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


‏إشتكى رجل عند سفيان بن عيينة أنه تزوج امرأة فصار أذل الأشياء عندها وأحقرها أأنها تذله،فقال سفيان لعلك رغبت إليها لتزداد عزا
قال .. نعم،فقال سفيان .. من ذهب إلى العز
ابتلي بالذل ومن ذهب إلى المال ابتلي بالفقر ومن ذهب إلى الدين يجمع الله له العز والمال
مع الدين


➩◉አንድ ግለሰብ ሱፍያን ➷ኢብን ኡየይናህ ዘንድ ➷በሚስቱ ጉዳይ ➷ስሞታውን ይዞ ቀረበ‼️

➩◉ይኸውም የገዛ ሚስቱ በጣም እንደምትነቀውና እንደምታዋርደው ገለፀላቸው‼️

➩◉እሳቸውም ➷ለዝና እና ለክብር ➷ብለህ ነው ያገባሃት ብለው ጠየቁት⁉️

➩◉እሱም ➷እንዲህ በማለት ➷መለሰ ➷በሚገባ አዎን አለ‼️

➩◉የዚህን ግዜ ➷ሱፍያን ኢብን ኡየይናህ ➷እንዲህ አሉት‼️

➩◉ክብርና ዝናን ➷የፈለገ አላህ ➷ውርደት ያከናንበዋል‼️

➩◉ገንዘብን ፈልጎ ➷ያገባ አላህ ➷በድህነት ይፈትነዋል‼️

➩◉ዲንን ➷የእምነቷን ጥንካሬ ➷ብቻ የፈለገ ➷አላህ ➷ክብርንና ሀብትን ➷ከዲን ጋር ➷ይጨምርለታል‼️

#ምንጭ
📚حلية الأولياء( ٧ / ٢٨٩ )

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


➩◉የሴት ልጅ➷ አለባበስ የአባቷን ➷አስተዳደግ የወንድሟን ➷ቅናት እና ➷የባሏን ወንዳ ➷ወንድነትና ጀግነነት ምን ያህል ➷እንደሆነ ያንፀባርቃል‼️

➩◉ለዚህም ነበር መርየምን ህዝቦቿ ➷የወለደችውና በአንቀልባ አዝላ ➷የመጣችው ልጇ የአላህ ➷ታኣምር መሆኑ ➷ሳይገባቸው‼️

◉እንደዚህ ያሏት◉

➩◉የሀሩን እህት ሆይ ➷አባትሽ መጥፎ ➷ሰው አልነበረም‼️

➩◉እናትሽም አመንዝራ ➷አልነበረችም" አሏት‼️

سورة مريم 28


➩◉በወንድሟ ➷በአባቷና በእናቷ ➷መልካምነት አስታወሷት‼️

➩◉ እነዚህ የቅርብ ➷ቤተሰቦቿ ከተስተካከሉ ➷የሷም መስተካከል ➷በአላህ ፍቃድ ➷እውን ይሆናል‼️

🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman


Репост из: 📚 ከሰለፎች ምክር 📚
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ነፍስህ ዛሬ አድክማት ነጌ ታርፋለች

ይሉናል ኢማም ኢብኑ ባዝ
رحمه الله

👌 በጣም ልብ የሚነካ ምክር ነው

https://t.me/abduselamabumeryem/2988


Репост из: الشيخة أم عبدالله الوادعية
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
حكم الدعاء في صلاة التراويح

Показано 20 последних публикаций.

1 335

подписчиков
Статистика канала