◉አንድት ሴት ሼይኽ አልባኒን ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ብላ ጠየቀች◉
➩◉ያ ሼይኽ ➷ከማግባቴ በፊት ➷በጣም ፃሚ በጣም ➷ቋሚ በሚገርም ሁኔታ ➷የቁርአንን ጥፍጥና ➷አገኝ ነበር‼️
➩◉አሁን ➷ካገባሁ በሃላ ግን ➷የመታዘዝን ጣዕም አጣሁት⁉️
◉ሼይኽ አልባኒም እንዲህ አሏት◉
➩◉ስለባልሽ ➷ያለሽ ሀሳብ እንክብካቤ ወሬ ➷የምትይኝ ምንድን ነው⁉️
◉እሷም እንዲህ አለች◉
➩◉ያ ሼይኽ እኔ ስለ ➷ቁርአን ስለ ➷ፆም ስለ ➷ሶላት ➷ስለመታዘዝ ጣዕም ➷እየጠየቅኩህ አንተ ስለ ➷ባሌ ትጠይቀኛለህ⁉️
◉ሼይኽ አልባኒም እንዲህ አሏት◉
➩◉አዎን እህቴ ➷ከፊል ሴት ➷የኢማንን ጥፍጥና ➷የመታዘዝን ጣእም ➷የኢባዳን ፋናን ለምን ይሆን ➷የማታገኘው⁉️
◉የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ አሉ◉
➩◉ሴት የኢማንን ➷ጥፍጥና አታገኝም ➷የባሏን ሀቅ ➷እስካላደረሰች ድረስ‼️
#ምንጭ
📚((صحيح الترغيب والترهيب( 1939))
🎀👑آلَنــســآء آلَســلَفــيــآت👑🎀
🍃🌺 ➠📱 t.me/zainab_umu_abdurahiman