👉ሱኒይ የሆነ አካል ቢያስከፋህም ቢገፋህም ውደደው ለሱም ተከላከል !
ሸይኽ ኡበይድ አል ጃቢሪይ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
ሱኒይ የሆነ አካል ከፊል ከአህሉሱና የሆነ አካል አዛ ቢይደርገው እሱ ግን አይጠላቸውም ይወደቻወል ይከላከልላቸዋል ዱዓም ያደርግላቸዋል ወዳነሱም ሰዎችን ይጠራል ማለትም ተጠቀሙባቸው ይላል ሰዎችን ከእነርሱ ጋር ያስተሳስራል አያለያያቸውም ።
በእርስ እና በሱኒዮች መካከል መራራቅ አለመግባባት ቢኖርም በመካከላቸው ሊሰበስብ የሚችለው ንፁ የሆነው እስልምና ብቻ ነው ስለሆነም በሱ ምክንያት እንተሰበሰቡ ሁሉ በሱም ላይ በታዋደዱበት እንደተዋደዱ መለያየትን ይወዳሉ ።
ሙብተዲኡ ግን በዚህ ነገር የለም እነሱ አህሉሰናዎችን ይጠላሉ እነሱን ሚወዳጇቸውንም ጥላቻውንም እና ከነሱ ማስበርገግን ግልፅ ያደርጋል ።
እነሱንም ያሰንሳል በለው አቅም ሰዎችን ከነሱ በመነጣጠል ወጥሮ የሰራል !
📚ምንጭ መጅሙአቱ አረሣኢል አልጃቢሪየህ
እኔ እና አንተ አንቺ ከየተኛው ነን ስንጠላ በየተኛው ሚዛን ላይ ነን ስንት ነገር በመካከላቸን ኣላ ያውም የግል ጉዳዮ ሆኖ ያቆራረጠን መፍቴሄው በጣም ቅርብ ሆኖ በስሜት በሸጣን ምክንያት ግን ተንጠልጠሎ የቀረ
لنا أيها السلفيون
هدفنا الذب عن السنة
ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/abuabdurahmen