አላህ ከአርሽ በላይ ነው፡፡


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


ዝም አንልም እኛ በሂወት እስካለን፣
ባለችው አቅማችን እንፋለማለን፣
ያበጠው ይፈንዳ ሲፈልግ ይተርተር፣
እውነት ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር፣
t.m/ Adewetuselfya

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ማርብልና ግራናይት የምትፈልኩ ካላችሁ
በዚህ እየገባችሁ አናግሩኝ
@muheyiredin
@muheyiredin




አላህ ከአርሽ በላይ ነው፡፡ dan repost
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂወበረካትሁ

ይህ የሰለፍዪች ቻናል ነው join ብላችሁ ተቀላቀሉ ሽርም አርጉ ።
🌹ተ
🌹🌹ቀ
🌹🌹🌹ላ
🌹🌹🌹ቀ
🌹🌹🌹🌹ሉ

Join Join
Join join

🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
https://t.me/allhisgood








📚ለሱኒይዎች ብቻ 💐💐💐💐 dan repost
ያ___ረብ 🤲

ለጀነት ብቁ ባንሆንም
የጀሀነምን እሳት መቋቋም
አንቺልምና በሰፊው እዝነትህ ማረን

ኢ  
ላ     ሂ


🌾 أذكـار المـسـاء🌾
🌹 أعوذ بكلمات الله التامات من شر ما خلق
( ثلاث مرات ) . رواه مسلم ٧٠٥٥ .

🌹 آية الكـرسي . ( مرة واحدة ) رواه النسائي والطبراني وصححه الألباني في صحيح الترغيب ٦٦٢ .م

🌹 سورة الإخلاص والمعوذتين . ( ثلاث مرات ) . رواه أبوداود وحسنه الألباني ٥٠٨٢ .

🌹 بسم الله الذي لايضر مع اسمه شئ في الأرض ولا في السماء وهو السميع العليم . ( ثلاث مرات ) . رواه ابن ماجه وقال الألباني حسن صحيح ٣٨٦٩ .

🌹 اللهم أنت ربي لا إله إلا أنت ، خلقتني وأنا عبدك وأنا على عهدك و وعدك ما استطعت ، أعوذ بك من شر ما صنعت ، أبوء لك بنعمتك علي وأبوء بذنبي فاغفرلي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت . ( مرة واحدة ) . رواه البخاري ٥٩٤٧ .
يا
🌹 اللهم بك أمسينا ، وبك أصبحنا ، وبك نحيا ، وبك نموت ، وإليك المصير . ( مرة واحدة ) . رواه ابن ماجه وصححه الألباني في السلسلة الصحيحة ٢٦٣ .

🌹 أمسينا وأمسى الملك لله ، والحمدلله ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له ، له الملك وله الحمد وهو على كل شئ قدير ، رب أسألك   خير ما في هذه الليلة وخير مابعدها ، وأعوذ بك من شر ما في هذه الليلة وشر ما بعدها ، رب أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر ، رب أعوذ بك من عذاب في النار وعذاب في القبر . (مرة واحدة ) . رواه مسلم ٧٠٨٣ .

🌹 اللهم عافني في بدني ، اللهم عافني في سمعي  ، اللهم عافني في بصري ، لا إله إلا أنت ، اللهم إني أعوذ بك من الكفر والفقر ، اللهم إني أعوذ بك من عذاب القبر ، لا إله إلا أنت . ( ثلاث مرات ) رواه أبوداود وحسنه الألباني ٥٠٩٠.

🌹 اللهم إني أسألك العفو والعافية في الدنيا والأخرة ، اللهم إني أسألك العفو والعافية في ديني ودنياي وأهلي ومالي ، اللهم استر عوراتي ، وآمن روعاتي ، اللهم احفظني من بين يدي ومن خلفي وعن يميني وعن شمالي ومن فوقي وأعوذ بعظمتك أن أغتال من تحتي . ( مرة واحدة ) . رواه ابن ماجه وصححه الألباني ٣٨٧١ .

🌹 اللهم فاطر السماوات والأرض عالم الغيب والشهادة ، لا إله إلا أنت رب كل شئ ومليكه ، أعوذ بك من شر نفسي ومن شر الشيطان وشركه ، وأن أقترف على نفسي سوءا ،أو أجره إلى مسلم . ( مرة واحدة ) . رواه الترمذي وصححه الألباني ٣٥٢٩ .

🌹 ياحي ياقيوم برحمتك أستغيث ، أصلح لي شأني كله ،ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين . ( مرة واحدة ) . رواه ابن السني في عمل اليوم والليلة وحسنه الألباني في السلسلة الصحيحة ٢٧٧.

🌹 أمسيت أثني عليك حمدا ، وأشهد أن لا إله إلا الله . ( ثلاث مرات).  رواه النسائي في السنن الكبرى وحسنه الوادعي في الصحيح المسند .

🌹 سبحان الله وبحمده . (مئة مرة) . رواه البخاري ٦٠٤٢ ومسلم ٧٠١٨ .

🌹لا إله إلا الله وحده لا شريك له، له الملك وله الحمد وهو علي كل شئ قدير (مئة مرة)
رواه النسائي في اليوم والليلة وحسنه الالباني في الصحيحة (٢٧٦٢)


Elias Awole (Abu Salih Alosimine) dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
‏فيديو من أبو صالح العثيمين


Elias Awole (Abu Salih Alosimine) dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
هؤلاء هم من كبار قادة الاخوان المسلمين بصراحة يقولون


🎙📲የኪታቡ ፈትሁል መጂድ ደርስ መስጫ dan repost
•فَـوَائِـــد مِـنْ كِـتَــابِ:

دور المرأة في إصلاح المجتمع
وفتاوى تهم المرأة المسلمة

• للشيخ العثيمين رحمه الله

-
إصْلَاح المُجتمَع يَكُون عَلى نَوعينِ!
🪴🛋



🌴🎙ቅድሚያ ለተውሂድ የሰለፊዬች መድረክ📱
https://t.me/atwhidawal


Yemfelgu bewust anagrugni




በቁሙ ለሚቃዠው የሙነወር ልጅ ሸይኽ ዶ/ር ሑሴን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ በማለት ፅፈዋል:-


የተምይዑ ዋሻ የሙነወር ልጅ ንግግር መጣረስ ለምንድነው የበዛው??
በእርግጥም ብዙ የንግግሩን ግጭቶች፣ የርስበርሱን መጣረስና አላዋቂነቱን እንዲሁም በበርካታ ንግግሮቹ ላይ በሸይኽ ረቢዕ አል-መድኸለይ "በአሻዒራዎች ላይ አወድሷል" በማለት መቅጠፉን፣ በሸይኽ ሙሀመድ ዐሊ አደም "ከዩሱፍ አልቀርዷዊ አንስተዋል" ብሎ መቅጠፉን፣ ይባስ ብሎ ነቢዩ ﷺ ከኸዋሪጆች ከማስጠንቀቃቸውም ጋር "ኸዋሪጆችን አወድሰዋል" በማለት መቅጠፉን አውስተናል።

የሙነወር ልጅ ከጠንካራው የሰለፎች ጎዳና ወደ ጥመት ለመዘንበሉ ሰበብ ከሆኑት ነገሮች ውስጥ፣ በሱንና ዑለማዎች ላይ አለመማሩ ነው፣ ከሱና መሻይኾች አንደበት እውቀትን አለመያዙ ነው።
የሰለፊያን አስተዳደግም አላደገም፣ እውቀት የያዘው ያለ አስተማሪዓሊም ከመፅሃፍና ከመፅሃፎች ሆድ በራሱ ግንዛቤ ነው።

ስለዚህ አንተ ሰለፊይ ወንድሜ ሆይ! አላህ ይጠብቅህና የሙነወር ልጅ ለቢድዐህና ለጥመት  ባለቤቶች በመከላከሉ አትደነቅ (እንግዳ ነገር አይሁንብህ)፣ ነገ ተነስቶ ከሰልማን አል-ዐውዳ፣ ከሰፈረል ሀዋሪ፣ ከሰይድ ቁጥብ፣ ከቀርዷዊና ከዐብደላህ አል-ሀረሪ ቢከላከል አትደናገጥ አትገረም። ምክንያቱም የሙነወር ልጅ ማለት በራሱ በደመነፍስ የሚጓዝ እንጂ በዑለማዎች እጅ በሱንና ተኮትክቶ ያደገ አይደለምና፣ ለዚያም ነው ሸይኽ አልባኒ (ረሂመሁላህ) በብዙ ሙሃዶራዎቹ የሚያዘውትርባት የነበረችው ጥሪው (التصفية والتربية) የምትል የነበረው።
ይህ ማለት በትክክለኛው እስልምና ውስጥ ሰርጎ ከገባበት ነገር ማጥራትና ነቢዩ ﷺ እና ባልደረቦቻቸው በነበሩበት መንገድ ተኮትክቶ ማደግና ኮትክቶ ማሳደግ ማለት ነው።

ነቢዩ ﷺ ሶሃቦችን ሐቅን በመከተልና ሐቅን ከሁሉ ነገር በማስበለጥ ነው ኮትክተው ያሳደጓቸው፣ ለዚያም ነው ተኮትክተው ያደጉ ቀደምቶች እንዲህ ያሉት:- “ወዮልህ መቀያየርን ተጠንቀቅ! የአላህ ዲን አንድ ነው።” መቀያየርና የንግግር መጣረስ ደግሞ የሱንና ዑለማዎች የተከሉትን ሱንና አጥብቆ ያልያዘ ሰው መለያ ነው። የሙነወር ልጅ፣ ሳዳት ከማል፣ ሙሀመድ ሴራጅና… ሌሎችም የሚገለባበጡና የሚቀያየሩ የሆኑት ሙመይዓዎችን ይመስል።
ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው አላህ ሆይ! አንተን እስክንገናኝ ድረስ ልባችን በዲንህ ላይ አፅናልን!!” [ሸይኽ ሑሴን ኖቬምበር 7/2024]

✍🏻ትርጉም:- ኢብን ሽፋ
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa












💎የኒቃቧ ንግስት💎የሴቶች ጠበቃ ሴት ልጅ ንግስት ናት፡፣ሴት ልጅ አበባ ናት ያከበራት ይከበራል ያዋረዳት ይዋረዳል💎 dan repost
ኒቃብሽ🛍

ኒቃብሽ ኒቃብሽ ውበቱ ሲያምርብሽ
የጀግና መለያ የሀራም መሸሻ ፅኒ በኒቃብሽ

ደግሞ ያለ ኒቃብ ምንም ዋጋ የለሽ
ተሰተሪበትም ተከበሪበትም ኒቃብ ነውሚያዋጣሽ

ጀግና ሴት ለባሽ ናት የኒቃብ አፍቃሪ
የእውቀት ተምሳሌት የድኗ ታታሪ

ደምቀሽ አሸብርቀሽ በኒቃብ ሙሐባ
ሲያዩሽ ያነባሉ የደሴታ እንባ

ውደጅ ሒጃብሽን ውደጅ ኒቃብሽን
ከሐራም ከመጥፎ መደበቂያሽን

💎ኒቃብሽ ክብርሽ ነች!
🛍ኒቃብሽ ስጦታሽ ነች!


🖋ባለ ኒቃቧ

https://t.me/yeniqabwangstyesetochitebeqa
href='' rel='nofollow'>

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.