Wolkite University yeselefiyah channel


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የዚህ ግሩፕ ዓለማ
1. ከመንሐጅ ጋር በተያያዘ ያሉ ሙሓደረዎች ፣ምክሮችና ሌላም ጠቃሚ መልዕክቶች በማስተላለፍ ለመመካከር
2.ቻነሉ በተለይም WKU ና አከበቢውን በተመለከተ ከሰለፊዮች ጋ ሀቅን የምንማመርበት አጥማሚዎችን የምነስጠነቅቅበት አወዘጋቢዎችን የምናጋልጥበት ግራ የተጋቡትን የምናመለክትበት ይሆነል በአለሀ ፍቃድ እንሸ አላህ
3 WKUተማሪዎችን የሚመለከት መልእክቶችን ለማስተላለፍ ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የሙነወር ልጅ ማምታቻና የሸይኽ ዐብዱልሀሚድ (ሀፊዘሁላህ) ምላሽ!

የዲን አጭበርባሪው የሙነወር ልጅ፣ አንድ በክርክር መሃል ከሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ተቆርጣ የወጣችን የቆየችና ከዚህ በፊት መልስ የሰጡባትን ድምፅ ቲፎዞዎቹን ለቆ ለማምታት ሲሞክር "የሚጮሁትን የማይኖሩ…" በማለት ይቃዣል።

ከሸይኽ ዐብዱልሐሚድ (ሀፊዘሁላህ) ተቆርጦ ሲበተን ለቆየው ድምፅ ወንድማችን ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁላህ) ጠይቋቸው ሸይኹ የሰጡትን መልስ ከራሳቸው አንድበት አድምጡት።


@Abdul_halim_ibnu_shayk


📍الفرق_بين_المنهج_والعقيدة :

▪︎السؤال : ما الفرق بين العقيدة والمنهج في المعنى ؟ وهل في هذا الأمر سعة ؟

▪︎الجواب :
المنهج أوسع من العقيدة ؛ لأن المنهج هو ما يسير عليه العبد في عقيدته وأقواله وأفعاله ، والعقيدة ما يعقد عليه في قلبه ، هذا من جهة .

ومن جهة أُخرى فالمنهج – في الغالب – يكون في الأمور الظاهرة ؛ كالأخلاق والأعمال وما أشبهها .

والعقيدة تكون في الأمور الباطنية .

هذان فرقان ، فإذا قيل مثلاً : منهج أهل السنة والجماعة ، فهو يشمل العقيدة ، ويشمل الأعمال والأخلاق .

ولهذا شيخ الإسلام ابن تيمية – رحمه الله – في كتاب ( العقيدة الواسطية ) في منهج أهل السنة والجماعة ، ذكر ما يتعلق بالعقائد ، وما يتعلق بالأعمال والأخلاق .

[ الشيخ محمد بن صالح العثيمين – رحمه الله –
المصدر كتاب : ( فتاوى على الطريق ص : 17-18 ) .]...

https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0


‏عليك يا أخي بالرفق
في معاملة نفسك وأهلك وقومك
واعلم أنه لو لم يكن لك من الرفق
إلا أن الله يحبه لكان كافياً
فكيف وهو يعطي على الرفق
ما لا يعطي على العنف
لا تحملك الغيرة على العنف والشدة
اضبط أعصابك لا تتوتر
وارفق في كل موطن يكون فيه الرفق.
ابن عثيمين
(شرح الكافية الشافية ج3 ص160)
https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0


#አንገብጋቢ_ትምህርት

☑️ የትዳር አለም የሰው ልጆች በሸሪዓዊ መረጃዎች ሊብራራላቸው የሚገባ ነው

ክፍል ❶

ክፍል ሁለትን ለማግኘት
➘➴➷➘
https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid/30909

ክፍል ሶስትን ለማግኘት
➴➷➘➴➷
https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid/30910

በዚህ ተከታታይ ወሳኝ ትምህርት የሚከተሉት ነጥቦች በዝርዝር ተዳሰዋል።
➘➷➴➷➷➘
➧ የትዳር አዳብ
➧ የጋብቻ መስፈርት
➧ የመተጫጨት መስፈርቶች
➧ የጋብቻ ውል
➧ ስለ መህር
➧ የሰርግ ድግስ
➧ የተጋቢዎች መብቶች
➧የትዳር ብልሹ ውሎች
➧ የሴት ልጅ ወልይ ማነው!?

🎙 للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
አላህ ይጠብቃቸው!

🗒 ትናንት ጁምዓ ምሽት ሀምሌ 2015 E.C በሸዋሮቢት ሰለፍዮች መስጂድ ግሩፕ የተደረገ ሙሐደራ

➴➘➴➘
https://t.me/ShewaRobit_Furqan_Mesjid/30908


ታለቅ የምስራች

📢ታላቅ የዳዕዋ  እና የንያ ፕሮግራም
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ

  🕌🕌 🕌  ውድና የተከበራቹህ የሱና እህት ወንድሞች  የወልቂጤ ዩንቨርስቲ ሰለፊይ ተማሪዎች የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም የፊታችን  ሀሙስ ተህሰስ ቀን 17/4/2017 EC   ሞቅ ደመቅ ባለ መልኩ አዘጋጅቶ ይጠብቃቹዋል ስለሆነም  ይህ ልዩ የሆነ ፕሮግራም እንደያመልጥዎ በሁኑ ራሰችን አዘጋጅተን ለሌሎች እናስታውስ
🍍
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
✅ 🎤የእለቱ ውድ ተጋባዥ እንግዳችን
✅🎤  ተወዳጁ ኡስታዝ ኢዘዲን (ሀፊዘሁሏህ) 

🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
🚦ቦታ :-⬇️⬇️⬇️⬇️
🍍🍍🍍🍍🍍🍒🍒🍒
✅ በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ (online)
ሰዓት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍🍍
  📡ይህንን የዳዕዋ ፕሮግራሙ ለመከታተል
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
📱 https://t.me/welkiteunver
📱 https://t.me/welkiteunver
ይጫኑ
✅ ሼር እና አድ በማድረግ ወደ ኸይር ስራ እናመላክት ለኸይርም ስራ ሰበብ እንሁን
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር


طلب العلم على طريقة اهل العلم.
.......
أخرج أبو عمر بن عبد البر القرطبي  بسنده إلى علي بن الحسن بن شقيق قال : "سمعت عبد الله بن المبارك يقول: "أول العلم النية، ثم الاستماع، ثم الفهم، ثم الحفظ، ثم العمل، ثم النشر"
📚جامع بيان العلم وفضله
https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0


📌قال ابن القيم رحمه الله:
من أراد علو بنيانه، فعليه بتوثيق أساسه وإحكامه وشدة الاعتناء به، فإن علو البنيان على قدر توثيق الأساس وإحكامه.
فالأعمال والدرجات بنيان وأساسها الإيمان، ومتى كان الأساس وثيقا؛ حمل البنيان واعتلى عليه، وإذا تهدم شيء من البنيان سهل تداركه، وإذا كان الأساس غير وثيق، لم يرتفع البنيان ولم يثبت، وإذا تهدم شيء من الأساس سقط البنيان أو كاد .
....... فاحمل بنيانك على قوة أساس الإيمان، فإذا تشعث شيء من أعالي البناء وسطحه، كان تداركه أسهل عليك من خراب الإيمان .

📔 الفوائد لابن القيم ص ١٧٥  .
https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0




ኢብኑ ሙነወር የመከራችሁን ተቀበሉ!

ከ Facebook ባገኘሁት ትክክለኛ መረጃ መሰረት Dawit Ali Abuabdurahmann የተባለ ወንድም ኢብኑ ሙነወርን ኢልያስ አህመድ ስላቀረባቸው 30 ምክሮች ይጠይቀዋል። የጥያቄው አቀራረብም «ሰዎች ሰላሳ ምክሮችን ስህተት አለበት ይላሉ ግን ስህተቱ አልታየኝም እና እስኪ አብራርተህ ፃፍልን» ይለዋል
ኢብኑ ሙነወርም ❝ወንድም ሁሰይን ሙሐመድ የሰጠውን ምላሽ አንብበው❞ በማለት ወደ ሸይኽ ሁሰይን ሙሐመድ አስልጢ ረዶች ጥቆማ አደረገ

✅ በጣም ጥሩ አዎ ሁላችሁም የሸይኽ ሁሰይንን ማብራሪያ አንብቡ በውስጣችሁ ያለው የኢልያስ ውደታ የጋረደው ሀቅን የመቀበል ፍላጎት ቦግ ይልላችኋል

✅ አዎ ከሸይኽ ሁሰይን በኩል የተሰጡ ረዶችን አንብቡ አዳምጡ ወላሂ ከተመዩዕ ቫይረስ ለመዳን ሰበብ ሊሆናችሁ ይችላል።

✅ አዎ አዳምጡ አንብቡም። ሸይኽ ሁሰይን እያንዳንዱ ሙኻሊፍ ስለሚያመጣው ማምታቻ በቂ ምላሽ ሰጥተዋል።

በነገራችን ላይ በዛው የFacebook Comment ሳጥን ላይ የምናገኝበትን ሊንክ ስጠን እያሉ የጠየቁ ሰዎችን አይቻለሁ። ለነሱም ለሌሎችም ይጠቅም ዘንድ በሚከተለው መልኩ በየክልሉ አዘጋጀሁላችሁ።

በኢልያስ አሕመድ "30 ምክሮች ለወሰን አላፊዎች" በሚል ሙሐደራ ላይ በሸይኽ ዶክተር ሑሰይን ቢን ሙሐመድ አስሲልጢ ከዓመታት በፊት የተሰጠ ምላሽ

ክፍል ❶ ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7455

ክፍል ❷ ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7611

ክፍል ❸ ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7708

ክፍል ❹ ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/7761

ክፍል ❺ ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/8095

ክፍል ❻ ➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefy/8411




📲 ወሬ አታብዛ እባክህ፣
     🏝 አንዷን መርጠህ አግባ

,     #ምክር_ለወንድሜ_!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰

ወንድ እንደማይገባ፣ እሳትና ጀነት፣
ሴቷን ብቻ መምከር፣
🌴   🏖   🏝 መቆታት መተቼት፣
ምንድን ነው ነገሩ፣
🌴   🏖 የዚህ ውስጠ ምክንያት፣
በወንዶች ላይ ከብዷል፣
🌴   🏖     ፈጥሮብናል ክፍተት፣
✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️✅☑️
የምን ሴትን ማሰስ፣ አፈላልጎ ማደን፣
ምነው ሥራ ፈቶ፣ ወጥሮ መጀንጀን?

አጉል በር መክፈት፣
🌸🌼🍀  መጋለጥ ለሰይጣን!!!
💡🔦💡🔦💡🔦💡🔦💡🔦
ይብቃህ ወንድም አለም መታለል ባረባ
በአማላይ ድምፅህ፣ ሴት ግራ አታጋባ

ወሬ አታብዛ እባክህ፣
📨✉️📨    አንዷን መርጠህ አግባ፣
🔍🔎🔍🔎🔍🔎🔍🔎🔍
በውስጥ እየገባህ፣ ሴቶችን አታውራ፣
በደዕዋ ሰበብ ሌላ ጉድ አትስራ፣
ተው አትጀናጀን፣ አትግባ ኪሳራ

--- ----  ---- ---- ---- ---- ----  -----
አይንህን ካልሰበርክ፣
●◉● ካልተውክ ሴትን ማውራት፣
ነፍስያህ አትረካም፣
▪◂▪◂▪◂▪◂▪◂▪ ብታገባ እስከ አራት፣
✏️🖍✒️🖌✏️🖍✒️🖌✒️🖌
ከሴቷ በበለጥ ተው ተጠንቀቅ ወንድም፣

የሴንት ፈተና፣ ወንዶች አናልፈውም፣
ሴት ፈትናን ማለፍ፣ ችሎታው የለንም!!!
🧾🧾🧾🧾🧾🧾🧾🧾🧾🧾
ቁርአን መሀፈዝ፣ ሀድስ የመሸምደድ፣
ብዙ አላማ አልመን፣ የነበረን እቅድ፣

በአጭር ያስቀረዋል ሴት ጋር መቀላለድ፣
ወደሷ መመልከት፣ መነጋገር  አንዳንድ፣
🔨🔨🔨🔨🔨🔨🔨🔨🔨🔨
የአላህን ትዛዝ፣ መጣስ መረማመድ፣
ክልላውን መድፈር ማቅለል መለማመድ፣
በዝሙት ላይ መውደቅ፣
🏝🏖🏝🏖 መሸከም ትልቅ ጉድ፣
ሰላም ጤና ማጣት፣ በከፊሉ ማበድ
ልብ ላይ መመንመን፣ ብረሃነ ተውሒድ፣
ሺርክን መቀላቀል ሥራን ማድረግ አመድ፣

በተራ ይመጣል፣ ይህ ሁሉ ጉዳጉድ፣
🔴⚫️⚪️🟤🔘
በብርቱ አንደበትህ እሷንስ ማሳሳት
ጧት ማታ እያማለልክ ልቧን ማበላሽት፣
ከዲን እንዲትርቅ፣ ቦታ ማመቻቸት፣
ነገ ያስጠይቃል፣ ይህ ሁሉ ብልሽት

🟧🟨🟩🟦🟪
አላህ ይጠብቀን፣ ላለፈው ይማረን፣
እውነተኛን ተውበት፣ እሱ ይዎፍቀን፣

ዲን ጠቃሚ ያድርግ፤ ወንድሞቻችንን!!!

📝 በወንድም አብዱራህማን ቢን ዑመር
  

🎙 በድምፅ ለማግኘት ↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/7920

⚙ 📝 أَبُـــو عِـمْــرَان ❨𝕒𝕓𝕦 𝕚𝕞𝕣𝕒𝕟❩

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy

ሀሳብ  ካለዎ 
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot


. ✍  ገጠመኝ

  ልጁ በሀራም መንገድ የተዋወቃትን ልጅ
    በአካል ሊገናኙ ተቀጣጠሩ
እሷም ከሊላ ሴት ጓደኛዋ ሆና መጣች
       
ሲገናኙ ለቀጠራት ልጅ ተነስቶ ጨበጣት
        ጓደኛዋም ልትጨብጠው እጇን ዘረጋችለት
እሱም በልበ ሙሉነት ያለውን እውቀት  በመጠቀም
          እንዲህ አላት

        < አጅ ነቢ ሴት አልጨብጥም >

ከእንደዚህ አይነቱ ደዩስ ይሰውራችሁ

አኺ ጎንበስ ብለህ ተማር ከእንደዚህ
አይነት ውርደት ትድን ዘንድ
ስለ አንድ መሥአላ  ግማሽ እውቀት አትያዝ

  አጅነቢ ሴት አልጨብጥም ለማለት  መጀመሪያው  ሀራም ግንኙነት አትጀምር

ይገርመኛል አንዳንዶች ሁለቱም ሊጋቡ ስለተስማሙ 
    ሁሉም ነገር ሀላል ይመሥላቸዋ
መደዋወሉም መገናኘቱም  ዝሙቱ መሥራቱም እንደ ተራ ነገር ይቆጥሩታል
ግን መጨረሻ ፀፀትን ብቻ ነው የምታተርፉት ምክንያቱም የዘራኸውን ነው የምታጭደው።
ኮፒ


🔷  ሴት ልጅ ከህፃናት መቼ ነው የምትሸፈነው ?

     ይህ ነጥብ ብዙዎች ዘንድ ትኩረት ያልተሰጠው ነጥብ ነው ። አብዛኞች የሚያስቡ አንድ ልጅ አካለ መጠን እስካልደረሰ ድረስ ከሱ መሸፈን ግዴታ አይመስላቸውም ። ነገር ግን ለዚህ ጥያቄ አላህ በተከበረው ቃሉ መልስ ሰጥቶበታል ::
    ይኸውም በሱረቱ አንኑር 31ኛ አንቀፅ ላይ እንዲህ በማለት ነው :-

« وَقُل لِّلْمُؤْمِنَاتِ يَغْضُضْنَ مِنْ أَبْصَارِهِنَّ وَيَحْفَظْنَ فُرُوجَهُنَّ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا ۖ وَلْيَضْرِبْنَ بِخُمُرِهِنَّ عَلَىٰ جُيُوبِهِنَّ ۖ وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا لِبُعُولَتِهِنَّ أَوْ آبَائِهِنَّ أَوْ آبَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ أَبْنَائِهِنَّ أَوْ أَبْنَاءِ بُعُولَتِهِنَّ أَوْ إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي إِخْوَانِهِنَّ أَوْ بَنِي أَخَوَاتِهِنَّ أَوْ نِسَائِهِنَّ أَوْ مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُهُنَّ أَوِ التَّابِعِينَ غَيْرِ أُولِي الْإِرْبَةِ مِنَ الرِّجَالِ أَوِ الطِّفْلِ الَّذِينَ لَمْ يَظْهَرُوا عَلَىٰ عَوْرَاتِ النِّسَاءِ ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ وَتُوبُوا إِلَى اللَّهِ جَمِيعًا أَيُّهَ الْمُؤْمِنُونَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ »

                      النور ( 31 )

" ለምእምናትም ንገራቸው ፡- ዓይኖቻቸውን ይከልክሉ፡፡ ብልቶቻቸውንም ይጠብቁ ፡፡ ጌጣቸውንም ከእርሷ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ ፡፡ ጉፍታዎቻቸውንም በአንገትጌዎቻቸው ላይ ያጣፉ ፡፡ (የውስጥ) ጌጣቸውንም ለባሎቻቸው ወይም ለአባቶቻቸው ወይም ለባሎቻቸው አባቶች ወይም ለወንዶች ልጆቻቸው ወይም ለባሎቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለወንድሞቻቸው ወይም ለወንድሞቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለእህቶቻቸው ወንዶች ልጆች ወይም ለሴቶቻቸው ወይም እጆቻቸው ለያዙት (ባሪያ) ወይም ከወንዶች ለሴት ጉዳይ የሌላቸው ለኾኑ ተከታዮች ወይም ለነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ሕፃኖች ካልኾነ በስተቀር አይግለጹ ፡፡ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ ፡፡ ምእመናኖች ሆይ! ትድኑ ዘንድ ሁላችሁም ወደ አላህ (በመመለስ) ተጸጸቱ " ፡፡

      በዚህ አንቀፅ ላይ 
" ለእነዚያ በሴቶች ሐፍረተ ገላ ላይ ላላወቁ ህፃናት "  ብሎ አስቀምጦታል ።

ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊህ አል ዑሰይሚን - ረሒመሁላሁ - የዚህ ህፃን መለያው ብለው አራት ነገሮችን ያስቀምጣሉ ። እነርሱም : –

1ኛ  -  ስለ አንድ ሴት ለሌላ መግለፁ
2ኛ  -  ቆንጆዋን ከፉንጋዋ መለየቱ
3ኘ  -  ሴቶችን በተለያየ ገፅታቸው ማነፃፀሩ
4ኛ  -  ሴትን በደንብ መመልከቱ
ነው ይላሉ ።
      ሌላው ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – ሴት ልጅ ለዘመዶቿ ( ለመሕረሞቿ ) ማሳየት የሚፈቀድላት የአካላቷ ክፍል የሚከተሉት ናቸው ይላሉ : –
– እጇ እስከ ክርኗ
– እግሯ እስከ ቅልጥሟ
– ከአንገቷ በላይ ፊቷ ፀጉሯ ጆሮዋና የመሳሰሉት ሲሆን
– ከአንገቷ በታች ማሳየት አይፈቀድላትም ። እንዲሁም ስስና  ጠባብ ልብስም መልበስም አይፈቀድላትም ።

አላህ አውቀው ከሚሰሩት ያድርገን ።

http://t.me/bahruteka


🟡ሀቅ እና ወርቅ

ከሸይኹልኢስላም ኢብኑ ተይሚየህ ወርቃማ ንግግሮች

قال ابن تيمية
《…فَالْحَقُّ كَالذَّهَبِ ‌الْخَالِصِ، كُلَّمَا امْتُحِنَ ازْدَادَ جَوْدَةً، وَالْبَاطِلُ كَالْمَغْشُوشِ الْمُضِيءِ، إِذَا امْتُحِنَ ظَهَرَ فَسَادُهُ.》

አላህ የወደዳት
ወርቃማዋ እውነት
ስትፈተን በሳት
ዝቃጩን አራግፋ
ኮረፉን አረፋ
ጨለማውን ገፋ
ጠላት አሸንፋ
በተሻለ ሴራ
አስመሳይ ሲጣራ
ጥራቷን ጨምራ
እዩ ስታበራ
ሀቅን እንደወርቁ
ልባሞች እወቁ
ከባጢልም ራቁ

https://t.me/Abuhemewiya


ጥያቄና መልሶቻቸው፦

🎙 በሸይኽ አቡ ዘር  አቡ ጦልሃ ሀፊዘሁሏህ!
!

ጥያቄዎቹ➘➘➘
1️⃣ለመፍታት ውክልናን መስጠት ይቻላል ወይ?(በወኪል መፈታት ይቻላል ወይ?)

2️⃣አባቴ በዝሙት የተወለደ ወንድም አለው እኔ ከሱ መሸፈን አለብኝ ወይ?
ወሳኝና ለሁላችንም ጠቃሚ የሆነ ሰፊ ማብራሪያ የተሰጠበት ፈተዋ

3️⃣ ወንድ ልጅ ለመፍታት ይህንን ያክል ብር እፈልጋለሁ ካለ  ሴት ልጅ ያንን ከፍላ መፈታት በሷ ላይ ግደታ ነው?

4️⃣ከሰጣት መኸር ውጭ መጠየቅ ይቻላልን እሷ ከዛ ከሰጣት መኸር ውጭ መስጠት የማትፈልግና የማትችል ሰትሆን?

5️⃣ሴት ልጅ እሙ ፍላና ፣ኡኽት ፉላና ፣ እንድሁም በራሷ ስም እያደረገች ቻናልና ግሩፓችን ብትከፍት እንድሁም  በነዚህና መሰል ሴት መሆኗን በሚጠቁሙ ኩንያዎች በመጠቀም ድምፃን ሳታሰማ ወንዶች ባሉባቸው ግሩፓች ላይ በመቀላቀል መቀመጧ ፊትናን ያመጣልን? ያሰራጫልን?

ይደመጥ ሌሎች ጠቃሚ ፈተዋዎችም ተብራርተውበታል።
🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧🎧

ሌሎች ጠቃሚ ፈዋኢዶችን ለማገኘት የሸይኹን ቻናል ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha


የሃራ ሰለፍዮች የዳዕዋ ጥሪ ለታ ወሳኝ ምክር

ርዕስ"
በድን ላይ ደንበር ማለፍም ወደ ኋላ መቅረትም አይፈቀድም

🟢 አላህን የምናመልከው እሳቱን ፈርተንና ጀነቱን ፈልገን መሆን አለበት

➧እሳቱን በመፍራት የአላህ አያያዝ የበረታ ነው በማለት ከአላህ እዝነትና እረህመት ተስፋ በመቁረጥ ደንበር አልፎ ምንም የማያውቁ ሰዎችን ሁጃ ሳያቆም ሳያስተምር ወንጀልና ሺርክ ላይ ወድቋዋል በማለት ብቻ ማክፈር ደንበር ከማለፍ የተያዘ የኸዋሪጅች ብልሹ ተግባር ነው

➧ጀነት ለመግባት ኢማን ብቻ ይበቃል ስራ መስራት አይጠበቅብነም የአላህ ጀነትና እረህመቱ እጅግ የሰፋ ስለሆነ ኢማን በልብ ነው  እንጅ በአካል መተግባርና ስራ መስራት መፍትሄ አይሆንም በማለት እንደ ሙርጃዓና አሻኢራ ማቱሪድዮች ወደታች መውረድ በዘፈቅ የለብነም

⚙ በውስጡ በድን ላይ ደንበር ስለማለፍና ወደ ኋላ መዘፈቅ መውረድ መሟሟት የተከለከለ ነው አይፈቀድም መካከለኛ ሁነን አላህን በብቸኝነት ማምለክ አለብን በታዘዝንው መሰረት በቁርኣን እና በሐድስ እንደመጣ ለሱና ዘብ እንቁም የሚለው ተወስቷል

🎙በሸይኽ ሁሴን ከረም
[ሃፊዘሁሏህ]

🗓 ታህሳስ ቀን /6/4/2017/እለተ/እሁድ


https://t.me/SheikMohmmedHyatHara


የሃራ ሰለፍዮች የዳዕዋ ጥሪ ለታ ወቅታውይ ምክር

ርዕስ"
የቢዳ ሰዎች ምልክቶችና ባህሪያቶች

➧የቢዳሰዎች ተውሂድ ሲነገር ያንቀጠቅጣቸዋል
➧የቢዳ ሰዎች የሱናን ሰዎች ሲመለከቱ ያንገሸግሻቸዋል

➧የቢዳዓ አንጃዎች የሚመቻቸውን ይዘው የሚመራቸውን ይጥላሉ ምንምኳን ሃቅ ቢሆን

➧ኢኽዋኖች በዚች ኡማ ላይ ባይኖሩ ኑሮ ሙስሊሞች አንድ ይሆኑ ነበር ኡማው  በሱናም ላይ ቀጥ ይል ነበር

➫ያች ነፃ የምትዎጣው ብድን ቢያንሱም በቁጥር ቢቀንሱም በቁርአንና በሶሂህ ሀድስ ይመራሉ ስለ ትክክለኛ አንደነትም ያስተምራሉ

⚙በውስጡ የቢዳአ ሰዎች መገለጭያ ባህሪቶችንና ነፃ የምትዎጣው ቡድን እንደት አይነት ናት በሚለው ያጠነጠነ ወሳኝ ምክር አለበት

🎙 በሸይኽ ሰይድ ሙሃመድ
[ሃፊዘሁሏህ]

🕌 መስጅደ ሶፋ ሃራ ውላጋ

🗓 ታህሳስ ቀን/6/4/2017/እለተ/እሁድ


https://t.me/SheikMohmmedHyatHara


📢ይይይይይ ደደደደ መመመ ጥጥጥጥ📢

📔 شرح رياض الصالحين ) ሸረኹ ሪያዷ ሷሊህ ከተሰኘው ኪታብ
ከ ግጽ 158 የተወሰደ ደርስ

للشيخ محمد بن صالح العثيمين
رحمه الله
        
➡️እኛ ሙስሊሞች ተገቢያችን ነው ከሀዲያኖችን (ኩፋሮችን)
ልናበሳጫቸው እና ሰላም ልንነሳቸው


➡️ከሀዲያኖችን በተለያየ በዓላቸው ጊዜ እኳን አደረሳችሁ ማለት ይቻላልን?


➡️ካፊሮችን ጓደኛ አድርጎ መያዝ ይቻላልን?
ሌሎች ጠቃሚ ነጥቤችም ተዳሰዉበታል


🎤🎙በ ሸይኽ አቡዘር ሓሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha


እኔን የሚገርመኝ ኳስ የሚጫወቱት ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው የሚገርሙኝ...

ዕለተ እሁድ ታህሳስ 6/2017 E. C— በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ዶክተር ሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ "ሸይኽ አልባኒ (ረሂመሁላህ) መዲና በነበሩበት ጊዜ ከእለታት አንድ ቀን አስተምረው ሲወጡ፣ኳስ ሚጫወቱና ተመልካቾችን ይመለከታሉ...ከዚያም ሸይኹ የሚከተለውን አሉ፡ "እኔን የሚገርመኝ ኳስ የሚጫወቱት ሳይሆን ተመልካቾች ናቸው የሚገርሙኝ!፤ጊዜ ሚሸጥ ቢሆን ኖሮ ከነኝህ (ተቀምጠው ኳስን ከሚመለከቱት) እገዛ ነበር።"
@semirEnglish


⚠️لا تتخذ شريك مع الله ⚠️
«إِنَّ اللَّهَ لا يَغْفِرُ أَنْ يُشْرَكَ بِهِ وَيَغْفِرُ مَا دُونَ ذَلِكَ لِمَنْ يَشَاءُ»

⛔️ أنواع الشرك :

⛔1️⃣ شرك أكبر :
🔸وهذا النوع من الشرك :
▪️يخرج الإنسان من الملة
▪️ويخلد صاحبه في النار
◀️ إذا مات ولم يتب منه

🔶 تعريفه :
🔴 وهو صرف شيء من أنواع العبادة لغير اللّه
🔴الأمثلة عليه :
◀️ كدعاء غير اللّه
◀️ والتقرب بالذبائح والنذور لغير اللّه من القبور والجن والشياطين
◀️ والخوف من الموتى أو الجن أو الشياطين أن يضروه أو يمرضوه
◀️ ورجاء غير اللّه فيما لا
‌ يقدر عليه إلا اللّه من قضاء الحاجات وتفريج الكربات مما يمارس الآن حول الأ‌ضرحة المبنية على قبور الأ‌ولياء والصالحين
◻️قال تعالى :
{وَيَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَضُرُّهُمْ وَلَا يَنْفَعُهُمْ وَيَقُولُونَ هَؤُلَاءِ شُفَعَاؤُنَا عِنْدَ اللَّه}
[يونس 18]

2️⃣ شرك أصغر ك :
🔸 لا‌ يخرج من الملة ، لكنه :
◀️ ينقص التوحيد
◀️ وهو وسيلة إلى الشرك الأ‌كبر

📌 وهو قسمان :
🔘 القسم الأ‌ول:
شرك ظاهر، وهو: ألفاظ وأفعال

📌فالأ‌لفاظ :
◀️ كالحلف بغير اللّه
قال ﷺ :
{من حلف بغير اللّه فقد كفر وأشرك}
[الترمذي ، صحيح]
◀️ وقول : ما شاء اللّه وشئت
قال ﷺ لما قال رجل : ما شاء الله وشئت ، فقال :
{أجعلتني للّه ندّا؟! قل : ما شاء اللّه وحده}
[ابن ماجه ، حسن]
◀️ وقول : لولا‌ الله وفلا‌ن
👈والصواب أن يقال :
ما شاء الله ثم فلا‌ن ، ولولا‌ اللّه ثم فلا‌ن
↩️ لأ‌ن ثم للترتيب مع التراخي ، تجعل مشيئة العبد تابعة لمشيئة اللّه ، كما قال تعالى:
{وَمَا تَشَاءُونَ إلا أَنْ يَشَاءَ اللَّهُ رَبُّ الْعَالَمِينَ}
[التكوير (29)]

🔷 وأما الأ‌فعال :
🔸فمثل :
▪️لبس الحلقة والخيط لرفع البلا‌ء أو دفعه
▪️ومثل تعليق التمائم خوفاَ من العين وغيرها، إذا اعتقد أن هذه أسباب لرفع البلا‌ء أو دفعه
◀️ فهذا شرك أصغر؛
👈لأ‌ن الله لم يجعل هذه أسبابا
⏪ أما إن اعتقد أنها تدفع أو ترفع البلا‌ء بنفسها فهذا شرك أكبر، لأ‌نه تعلق بغير الله

👈 القسم الثاني :
شرك خفي، وهو الشرك في الإ‌رادات والنيات
🔹 كالرياء والسمعة
◀️ كأن يعمل عملا‌ مما يتقرب به إلى الله، يريد به ثناء الناس عليه ، كأن يحسن صلا‌ته أو يتصدق  لأ‌جل أن يمدح ويُثنى عليه

🔸والرياء إذا خالط العمل أبطله قال النبي ﷺ  :
{أخوف ما أخاف عليكم الشرك الأ‌صغر} قالوا : يا رسول اللّه؛ وما الشرك الأ‌صغر :
قال : {الرياء}
[أحمد ، صحيح]

📚كتاب التوحيد]
🍁لفضيلة الشيخ الدكتور صالح الفوزان حفظه الله
https://t.me/+AnQmTM2TuhFlNzk0

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.