Semir Jemal


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


አላማ፦ ኢንሻ አላህ የተለያዩ እንግሊዝኛ ጽሁፎችን ሰለፊይ በሆኑ መሻይኾችና ዱዓቶች በሆኑት የተጻፈውን ወደ አማርኛ ትርጉም መመለስ።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


የትብብር ጥሪ!!!

ይህ የወንድማቹሁ ሰሚር ጀማል ቴሌግራም ቻናል ነው፤ቢቀላቀሉት ተጠቃሚ ይሆናሉ።

ቻናሉ በዋናነት የተከፈተበት አላማ ከባህር ማዶ ያሉ ሰለፊዮች፣መሻይኾች፣ኡስታዞች... በእንግሊዝኛ የሚጽፏቸው፣በተለያዩ ርዕሶች መንሐጅን፣አቂዳን የሰለፎችን ወርቃማ አባባሎችን...ወደ አማርኛ አቅሜ በፈቀደው መልክ ለመቶርገም ስላሰብኩ ነው።

ለወንድሞችና ለእህቶች፤በማሰራጨት ተባበሩኝ። ባረከላሁ ፊኩም!

✔️ https://t.me/semirEnglish


አራቱ የእውቀት ደረጃዎች

ሱፍያን አስ-ሰውሪ
(161 ሂ) - ረሒመሁላህ - እንዲ እንዲህ ብለዋል፡-

"የመጀመሪያው የእውቀት ክፍል ዝምታ ነው፣ ሁለተኛው ደግሞ ማዳመጥና መሸምደድ ነው፣ ሶስተኛው በሱ መሰረት መስራት ነው፣ አራተኛው ማሰራጨት እና ማስተማር ነው።"


ምንጭ፡- አል-ሂልያ (6/362፣368)


✍ አቡ አብዲላህ ቢላል ሁሴን አል ካሽሚሪ

ትርጉም፦ሰሚር ጀማል

👇👇👇

🌐https://t.me/semirEnglish






በሰለፎች ግዜ ወንዶች በእነማን ነበር ሚፈተኑት?

ሸይኻችን አል-አላማህ ዑበይድ አል-ጃቢሪ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፡- “ሰለፎች እንዲህ ይሉ ነበር፡- “የመዲናን ሰዎች በማሊክ ፈትኗቸው፣የሶሪያን ሰዎች በአል-አውዛዒ ፈትኗቸው፣ የግብፅን ሰዎች በለይስ ኢብኑ ሰዐድ ፈትኑ፣ የመውሱልን ሰዎችን በአል-ሙዓፋህ ኢብኑ ዒምራን ፈትኑ። እናም በዚህ ዘመን ወንዶቹ የሚፈተኑት ስለ ሸይኽ ረቢዕ (ሀፊዘሁላህ) በመጠየቅ ነው።
ይህ በእርሱ ላይ ማጋነን አይደለም፤መጠጊያው አላህ ዘንድ ነው።"

ነገር ግን ኢማሙ አቡ ሀቲም እንዳሉት ነው፡- “ከአህሉል-ቢድዓ ምልክቶች አንዱ አህሉስ-ሱናዎችን መስደብ ነው።" (አል-ለል'ለካኢ1/139)

ስለዚህ በዚህ ዘመን ከአህሉል-ቢድዓ ምልክቶች አንዱ ሸይኽ ረቢዕን መስደብ ነው። የቢድዐ ሰዎች እሳቸውን በመጥላት ላይ አንድ ናቸው፤ልክ አህሉስ-ሱናዎች እርሳቸውን በመውደድ አንድ አንደ ሆኑት!።

✍ #አቡ_ኸዲጃ_ዐብዱልዋሒድ
(#ሀፊዘሁሏህ)

(ምንጭ፦ abukhadeejah.com)

ትርጉም፦ሰሚር ጀማል


አላማ፦ኢንሻ አላህ የተለያዩ የእንግሊዝኛ ጽሁፎችን ሰለፊይ በሆኑ መሻይኾችና ዱዓቶች በሆኑት የተጻፈውን ወደ አማርኛ ትርጉም መመለስ።
👇👇👇
https://t.me/semirEnglish

5 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

341

obunachilar
Kanal statistikasi