Wolkite University Student Union


Kanal geosi va tili: ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa: ko‘rsatilmagan


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"Our Reward Is Students Happiness!!!" www.facebook.com/WKUStudentUnion

wkustudentsunion.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
ko‘rsatilmagan, ko‘rsatilmagan
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


TIKVAH-MAGAZINE dan repost
የትምህርት ዕድል ጥቆማ!

Konrad-Adenauer-Stiftung (KAS) ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላከው መልዕክት የመጀመሪያ ድግሪ ላላቸው ኢትዮጵያዊያን የአካዳሚክ ስኮላርሽፕ ማዘጋጀቱን ገልጿል።

የዚህ እድል ተጠቃሚ የሚሆኑት በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት ያላቸውና በማኅበራዊ ተሳትፏቸው የጎላ እንቅስቃሴ ያደረጉ ኢትዮጵያዊያን መሆናቸውንም ጠቁሟል።

የማስተርስ እንዲሁም የፒኤችዲ ድግሪ ላላቸው ኢትዮጵያዊያን ደግሞ ልምዳቸውን የሚያካብቱበት የሥልጠና ዕድል ያመቻቸ ሲሆን የማመልከቻ ቀነ ገደቡም እስከ ጥቅምት 21 መሆኑን አስታውቋል።

Seemore : https://www.kas.de/en/web/aethiopien/sur-place-scholarship-program

@tikvahethmagazine @tikvahmagbot


የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 29/ 2013 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ድግሪ ካስመረቃቸው አዲስ ምሩቃን መካከል በአጠቃላይ ውጤታቸው (CGPA) ብልጫ ውጤት ይዘው የተመረቁትን በመምህርነት ሙያ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነሐሴ 29/ 2013 ዓ.ም በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ድግሪ ለተመረቃችሁና በዩኒቨርሲቲው በመምህርነት ሙያ ተቀጥራችሁ ማገልገል ለምትፈልጉ፤

- ለወንድ ምሩቃን ከተመረቃችሁበት ኮሌጅ ብልጫ ውጤት በማምጣት ከኮሌጅ ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን በመያዝ የሜዳሊያ ተሸላሚ የነበራችሁ፣

-ለሴት ምሩቃን ከተመረቃችሁበት ት/ክፍል ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃን በመያዝ በብልጫ ውጤት የተመረቃችሁ፡፡

በዩኒቨርሲቲው የሰው ኃብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት የት/ት ማስረጃችሁን ይዛችሁ በአካል በመቅረብ ከ 01/02/2014 እስከ 05/02/2014 ዓ.ም ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ብቻ እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የቅጥር ፈተናው በቀን 08/02/2014 እና በቀን 09/02/2014 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑንም ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ማሳሰቢያ፡ የቅጥር ፈተናው ከሰለጠናችሁብት ሙያ ጋር የሚያያዝ፣ አጠቃላይ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እንዲሁም የሥነ-ምግባር ጉዳዮችን ያካትታል፡፡


የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"

Joi
n Us!

https://t.me/wkusu
https://www.facebook.com/WKUStudentUnion


አስቸኳይ ማስታወቂያ

በተለያዩ ምክንያቶች "NG" ውጤት ላለባችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ፦


Tikvah-University dan repost
አምስት መፅሀፍትን ለአንባቢያን ያደረሰው ተመራቂ ተማሪ

አንዷለም እንዳሻው ይባላል። 👆 የ25 ዓመት ወጣትና
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የቲያትር ጥበባት ተመራቂ ተማሪ ነው።

በቅርቡ ያስመረቀውን "እርግማን 2" የተሰኘ የግጥም መድብል ጨምሮ አምስት መፅሀፍትን በተለያዩ ጊዚያት ለአንባቢያን አድርሷል።

የግጥም መድብሉ "በምፀታዊ አጻጻፍ የቀረበና የኑሮ ሁኔታ፣ የፖለቲካ ጉዳይ፣ ወጣትነት እንዲሁም በርካታ
ሀገራዊ ጉዳዮች የተዳሰሱበት መሆኑን" ገጣሚ አንዷለም ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግሯል።

መድብሉ ጥሩ ተቀባይነት እንዳገኘ እና ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለ3ኛ ዕትም እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጿል።

በዮዳሄ ማተሚያ ድርጅት የታተመው የግጥም መድብሉ፤ 111 ገፆች ያሉት ሲሆን በ70 ብር ለገበያ ቀርቧል።

ገጣሚና ደራሲ አንዷለም ከዚህ ቀደም የሪከርድ ተስፋ፣ እርግማን 1፣ የክስታኔ አርማ እና አዲስ ጎዳና የተሰኙ መፅሃፍቶችን ለአንባቢያን አቅርቧል፡፡

@tikvahuniversity @TikvahUniversityybot


ማስታወቂያ
ቅድመ ምህንድስና (PRE-ENGINEERING) ለመማር ለምትመዘገቡ ተማሪዎች በሙሉ፦

ኢንጅነሪንግና ቴክኖሎጂ ወይም ኮምፒውቲግና ኢንፎርማ
ቲክስ ኮሌጅ የሙያ መስክ መግባት የምትፈልጉ የ1ኛ አመት ተማሪዎች ነገ በቀን 28/01/2014 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ በመመረቂያ አዳራሽ በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን ህክምና እና ፋርማሲ ለመግባት የተወዳደራችሁ ተማሪዎች ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።


ማስታወሻ፦
ህክምና እና ፋርማሲ ለመግባት ተፈትናችሁ የበይነ-መረብ የሙያ መስክ ምርጫውን ያላከናወናችሁ ተማሪዎች በቀን 28/012014 ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ዋናው ቤተ-መፅሐፍት (Central Library) በመገኘት ለመመረጥ የመጨረሻ እድል የተሰጣችሁ መሆኑ በጥብቅ እናሳውቃለን።

#የወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ_የተማሪዎች_ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"

ቤተሰብ ይሁኑ!
www.facebook.com/WKUStudentUnion
https://t.me/wkusu


አስቸኳይ ማስታወቂያ

በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ ዓመት (የ 2011 ባች) እና የ3ኛ ዓመት (የ2010 ባች) በግል የክረምት ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁ ተማሪዎች በሙሉ፦

ያሳለፍነው የ2013 ዓ.ም የክረምት ትምህርት በተለያዩ ምክንያቶች ያለፋችሁ በማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ (የ2011 ባች) እና የ3ኛ (የ2010 ባች) የክረምት ተማሪዎች የስርዓተ-ትምህርት ለውጥ በመኖሩና በሌሎች ምክንያቶች ከኋላ ተከታይ ባች የሌላችሁ በመሆኑ ት/ክፍሉ ያለፋችሁን የክረምት ትምህርት በክራሽ ፕሮግራም እንዲያካክስላችሁ መጠየቃችሁ ይታወሳል፡፡
በመሆኑም የክረምቱ የትምህርት መርሀ-ግብር ያመለጣችሁ የማኔጅመንት ት/ክፍል የ2ኛ ዓመት እና የ3ኛ ዓመት የክረምት ተማሪዎች በኮሌጁ የውስጥ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ የተገለፀውን የትምህርት ክፍያ በመክፈል ለኮሌጁ ሬጅስትራር ማስተባበሪያ ፅ/ቤት እስከ መስከረም 28/012014 ዓ.ም ድረስ ብቻ የከፈላችሁበትን የውስጥ ገቢ ደረሰኝ በመያዝ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳወቅን ከተባለው ጊዜ በኋላ የሚመጣን ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑንም ጭምር ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

ማስታወሻ፡
ት/ክፍሉ የክራሽ ፕሮግራሙን ሊጀምር የሚችለው ሁሉም የክረምቱ ትምህርት ያለፋቸው የ2ኛ ዓመት እና የ3ኛ ዓመት የክረምት ተማሪዎች በተባለው ቀን ሪፖርት ማድረግ ከቻሉ ብቻ ነው፡፡

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ፅ/ቤት


በብቃት ሙሉ በሙሉ ሀገር አቀፍ የሆነውን የብቃት ማረጋገጫ ወይም የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ተፈትነው ያለፉት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 34 የህግ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በይፋ ተመርቁ!!!🎓🎓🎓🏆🏆🏆














ማስታወቂያ

ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 2ኛ ድግሪ አመልካቾች በሙሉ


የአመልካቾችን ዝርዝር በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት የቴሌግራም ቻናል ላይ(https://t.me/wkusu) መመልከት ትችላላቹህ፡፡


ማስታወቂያ
ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ፦


የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

ለድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ፦
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መስከረም 10/2014 ዓ.ም ለድህረ ምረቃ ትምህርት ፈላጊዎች ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት በመደበኛውና በእረፍት ቀናት(በቅዳሜና እሁድ) መርሀ-ግብር የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ለመከታተል ያመለከታችሁ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 27/2014 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 ባመለከታችሁበት ኮሌጅ በመገኘት ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ ፈተናውን እንድትፈተኑ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ምዝገባ የሚጠናቀቀው መስከረም 21/2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሪጅስትራር ፅ/ቤት


2014E.C. (2021G.C) Meskel festival was colorfully celebrated by Wolkite University students.

Students gather in celebration of the Meskel Festival at Wolkite University, Sept. 27, 2021. The University Higher officials, the elders of the Gurage people, and students on Monday marked the day Meskel, the finding of the True Cross, celebrations with various cultural activities.
It is known that Meskel is one of the most celebrated religious festivals in the country. The ceremony began with a blessing ceremony by the elders of the Gurage people. Dr. Faris Dalil, the president of the university, in his speech to the students, expressed his heartfelt gratitude to the students for being able to celebrate the festival together.
He recalled that in connection with last year's Covid-19 epidemic and law enforcement actions at the national level, students were unusually late for schooling. Due to this reason, students are being forced to celebrate the Ethiopian New Year and Meskele festivity here at Wolkite University. By considering this fact the University has been given more emphasis for the ceremony. Furthermore, efforts have been made to make students feel the Meskel celebration just like celebrating at their home.
The president added that the cross is a symbol of temptation from a religious point of view. Students are also challenged in a variety of situations during their studies. For example, the president said that our students will be tempted like any other part of society because of the various issues they face in their personal lives, the confusion, the ambiguities, and the conspirators who want to impose their own political views. It is known that especially this year, the invading Junta forces (TPLF) and the people who oppose the prosperity of Ethiopia were spreading misinformation in the media and confuse students as well. But, he also explained that the students will overcome this challenge by persevering, confidently, and diligently for the purpose for which they came.
The president also stressed that if students are weak and easily frustrated with various challenges, they will be vulnerable to various problems and makes them forget the purpose for which they came. Therefore, when students are encountering such kinds of problems, they should be able to overcome the challenges wisely. There will be no obstacles in the way of those who have always endured the trials and tribulations of their lives.
The President also stressed that students should be able to learn in all the challenges they face and also gain experience in their lives. Prominent South African freedom fighter Nelson Mandela once said, “I have never been defeated in my life; either I win or I learn”, he said. Therefore, the President stressed that our students are expected to break free from the mentality of defeat. Instead of defeat, students need to be determined to move forward with the bright future
The President said that today's students are the ones who will lift the yoke of poverty that has been imposed on our country for centuries and will lead it to its destination with knowledge. The classrooms of students today are the future leaders of the country tomorrow. The president also said students need to move forward with determination and dream of a brighter future beyond the hardships they face.
Finally, the President expressed his strong desire for the Meskele festivity to be a peaceful, loving, caring, and supportive holiday.
According to the students who attended the event they said that the university paid special attention to the event and made the necessary preparations. Students expressed their happiness that the university paid special attention to the celebration. The students also conveyed their congratulatory message to the people of Ethiopia, thanking all those who organized such a Meskel celebration.

#Via Wolkite University Public Relation Directorate Office





19 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

4 538

obunachilar
Kanal statistikasi