"ሞት" ያለበት ሰው‼
=============
★ አይዋሽም፣
★ ተመቸኝ ብሎ ሰው አይበድልም፣
★ አይሰርቅም፣ አያጭበረብርም፣
★ በሐሰት አይመሰክርም፣
★ ነፍስ አያጠፋም፣
★ ሰው አያማም፣
★ አያዳላም፣
★ ጉቦ አይሰጥም፣ አይቀበልም፣
★ ወለድ አይበላም፣
★ የየቲሞችንና የድሆችን ገንዘብ ያለ አግባብ አይበላም፣
★ ጮቃኝ አይሆንም።
.
.
.
ሌላም… !
https://t.me/AbuSaadChannel
https://t.me/AbuSaadChannel
=============
★ አይዋሽም፣
★ ተመቸኝ ብሎ ሰው አይበድልም፣
★ አይሰርቅም፣ አያጭበረብርም፣
★ በሐሰት አይመሰክርም፣
★ ነፍስ አያጠፋም፣
★ ሰው አያማም፣
★ አያዳላም፣
★ ጉቦ አይሰጥም፣ አይቀበልም፣
★ ወለድ አይበላም፣
★ የየቲሞችንና የድሆችን ገንዘብ ያለ አግባብ አይበላም፣
★ ጮቃኝ አይሆንም።
.
.
.
ሌላም… !
https://t.me/AbuSaadChannel
https://t.me/AbuSaadChannel